YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ጉባዔ ተቀምጧል፡፡ በጉባዔው የመንግሥት ሃላፊዎች መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ ጉባዔው በኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ነን ባሉ አካላት ላይ እንደሚወያይ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ የቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ጸሃፊ ትናንት ምሽት ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ አቡነ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን እስከወዲያኛው አትደግፋቸውም ብለዋል፡፡ ቤተ ክርስቲያኗ ከመንግሥት ጋር የሚኖራት ቀጣይ ግንኙነት እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የደረሱባት ጥቃቶች እና የመንግሥት ምላሽም ጉባዔው መወያያ አጀንዳዎች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
ለገሀር የሚገኘው የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ህንፃን የማፍረስ ስራ ተጀምሯል!

በቅርቡ ይፋ በሆነው ላጋር ኢግል ሂልስ ፕሮጀክት ምክንያት የሚፈርሰው ህንፃ የአካባቢው መለያ ነበር። ድርጅቱ ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች እንደተናገሩት የውስጡን አካል የማፍረስ ስራ ተጠናቆ አሁን ውጪውን ማፍረስ እየተጀመረ ነው። በ360,000 ካሬ ላይ የሚያርፈው ይህ የአቡዳቢ ካምፓኒ ፕሮጀክት 4,000 የመኖርያ እና የንግድ ህንፃዎችን ይገነባል ተብሎ ይጠበቃል።

Via Elias Meseret
@YeneTube @FikerAssefa
የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲ ስሞታ!

የፓርቲዉ ባለስልጣናት ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት አባላትና ደጋፊዎቻቸዉ በፀጥታ ኃይሎች ይደበደባሉ፣  እንዳይንቀሳቀሱ ይታገዳሉ፣ ይዋከባሉም። የትዴት ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ አቶ መኮንን ዘለለው በፓርቲያቸው አመራሮችና አባላት ላይ የሚደርሰው እስርና እንግልት የፖለቲካ እንቅስቃሴአችን ለማስተጓጎል ያለመ ነው ብለውታል።

 የትግራይ ዴሞክራስያዊ ትብብር (ትዴት) የተሰኘዉ የትግራይ መስተዳድር ተቃዋሚ ፓርቲ በክልሉ እንዳይንቀሳቀስ ጫና እና ወከባ እንደደረሰበት አስታወቀ። የፓርቲዉ ባለስልጣናት ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት አባላትና ደጋፊዎቻቸዉ በፀጥታ ኃይሎች ይደበደባሉ፣  እንዳይንቀሳቀሱ ይታገዳሉ፣ ይዋከባሉም።የትዴት ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ አቶ መኮንን ዘለለው በፓርቲያቸው አመራሮችና አባላት ላይ የሚደርሰው እስርና እንግልት የፖለቲካ እንቅስቃሴአችን ለማስተጓጎል ያለመ ነው ብለውታል፡፡

ምንጭ: ዶይቸ ወሌ
@YeneTube @FikerAssefa
⬆️
በሶሻል ሚዲያ የሚናፈሰው የቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ኮንሰርት #አልተከለከለም ⬇️

የአርቲስቱ የአዲስ አመት ኮንሰርት በመንግስት እንደተሰረዘ በብዛት ሲፃፍ አየሁና የከተማውን አስተዳደር እና ለአርቲስቱ ቅርብ የሆኑ ሰዎችን ለማናገር ሞክሬ ነበር። እንደወረደ እንዲህ ላቅርበው:

የአ/አበባ ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤት ፕረስ ሰክረታሪ ፌቨን ተሾመ:
"በፍፁም አልተከለከለም! የሆነው እንዲህ ነው: የቴዲ አፍሮ ፕሮሞተር እና ማናጀሩ መስቀል አደባባይ ኮንሰርት እንዲያቀርቡ ጠየቁን። እኛም ይህንን ለፀጥታ አካላት ስናሳውቅ እነሱ ግን ለምን ግዮን፣ ስታዲየም ወይም ሌላ ቦታ አይሆንም ብለው አስተያየት ሰጡ። ም/ከንቲባው ግን እዛው መስቀል አደባባይ ይሁን፣ ባይሆን አካባቢውን ለፀጥታ ሲባል ማጠር ይቻላል የሚል መልእክት አስተላለፉ። በዚህም መሰረት የፈቃድ ደብዳቤውን ልከናል። ስለዚህ ሙሉ ፈቃድ በከተማው አስተዳደር ተሰጥቷል። አሁን ግን ቴዲ ተከለከለ የሚል ነገር ሰማን።"

በኮንሰርት ዝግጅቱ ውስጥ ተሳታፊ የሆነ ግለሰብ:
"ስሜን አትጥቀሰው ግን ይህን መረጃ ልስጥህ። አልተከለከልንም። የፈቃድ ደብዳቤውም እጄ ላይ አለ። ኮንሰርቱ ወደፊት ይካሄዳል። ያሰብነው ለአዲስ አመት ነበር ነገር ግን በራሳችን ጉዳይ አልተሳካልንም። በምንፈልገው ደረጃ ሳውንድ ሲስተም ሀገር ውስጥ ሊገኝ አልቻለም። ሀገር ውስጥ ያለው የዋፋ ድርጅት ነበር እርሱ ደግሞ ቀድሞ ተይዟል። ይህ ነገር in advance አራት እና አምስት ወር የሚፈልግ ነገር ነው። ስለዚህ ለዛ አሁን እየተዘጋጀን ነው። የከተማ አስተዳደሩ በፈለግን ግዜ ፍቃድ መጠየቅ እንደምንችል ነግሮናል። ከእነሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት ነው ያለን።"

Via:- Elias meseret
@YeneTube @FikerAssefa
የእርዳታ ጥሪ!!
⬆️⬆️ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቷት እህታችን ቤቴልሄም አሽኔ ትባላለች ፡፡

በጅማ ዩኒቨርስቲ የ3ኛ አመት ተማሪ በነበረችበት ወቅት ባጋጠማት የነርቭ ህመም ግማሽ የሰውነቷን ክፍል ሙሉ በሙሉ ማንቀሳቀስ ተስኗት ( ፓራላይዝድ ሆና ) ትምህርቷንም አቋርጣለች ፡፡

ስለዚህ ቤተሰቦቿ መድሀኒቱንና የህክምናውን ወጪ ለመሸፈን በመቸገራቸው የእኛን እርዳታና ትብብር ይሻሉ።

ስለዚህ እህታችን ቤቲ ሙሉ ጤንነቷ ተመልሶ ወደ ትምህርት ገበታዋ መመለስ እንድትችል ሁላችንም ብዙ ትንሽ ሳንል በቻልነው አቅም እንድንረዳት በፍቅር እንጠይቃለን ፡፡

ቤቲን ለመርዳት ከዚህ በታች ያለውን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ይጠቀሙ

ስለትብብርዎ እናመሰግናለን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000183177293
ገመቹ ተሾመ

#share #share
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ሀገር ነፃ የትምህርት እድል ላገኙ ተማሪዎች በተዘጋጀ የመሸኛ ዝግጅት ላይ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላለፉ::

እነዚሁ በሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ መርሀግብር ለመሰልጠን የተመረጡ ተማሪዎች በቻይና የንግድ ሚንስትር መሪነት ሀገሪቱ ከሌሎች ሀገራት ጋር የሚኖራትን ተግባቦትና ትብብር ለማጠናከር ባቀደው ሞፍኮም በሚባለው የነፃ ትምህርት እድል የታቀፉ ናቸው:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የቻይና መንግስት ግለሰቦችን ለማስተማር የምታደርገውን ድጋፍ በማድነቅ ተማሪዎቹም በሁለቱ ሀገራት መካከል እንደ ድልድይ ሆነው እንደሚያገለግሉ ገልፀዋል:: ተማሪዎቹም የኢትዮጵያን ችግሮች ለማቃለል ቁልፉ እውቀት መሆኑን በመገንዘብ ሲመለሱ ሀገራቸው ብዙ እንደምትጠብቅባቸው አስታውሰዋቸዋል::

#ኢትዮጵያ ለትምህርት ጥራት ትኩረት በመስጠትና የነፃ ትምህርት እድሎችን በማመቻቸት ላይ ትገኛለች:: በሞፍኮም ፕሮግራም ከ800 በላይ ከሁሉም የፌዴራል ሚኒስትር መ/ቤቶችና የክልል መንግስታት የተውጣጡ ባለሙያዎች አጫጭር ስልጠናዎችን ወስደዋል:: በተጨማሪም እስከ አሁን ከ400 በላይ የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የተሳተፉ ሲሆን በዚህ አመት ብቻ 228 ግለሰቦች የከፍተኛ ትምህርታቸውን በቻይና ለመከታተል እድል አግኝተዋል::

#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
ተሸከርካሪዎች የ3ኛ ወገን የመድኅን ሽፋን እንዲኖራቸው ከመስከረም 01/2012 ዓ.ም ጀምሮ ሕግን የማስከበር ተግባር ሊጀመር መሆኑ ታዉቋል፡፡በ2005 ዓ.ም የተቋቋመው የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ በዋናነት የመድህን ሽፋን የሌላቸው ሁሉም ተሽከርካሪዎች የመድኅን ሽፋን እንዲኖራቸው እና በትራፊክ አደጋ ሞት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት የደረሰባቸው አካላት ካሳ እና ህክምና እንዲያገኙ የሚያስችል ነዉ፡፡

Via ኤዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
አሳዛኝ ዜና❗️❗️

በጣም አሳዛኝ ዜና ተወዳጅ አርቲስት ተዘራ ለማ በርካታ ፊልሞችና ድራማዎች የምናዉቀዉ በድንገተኛ #የልብ_ህመም ምክንያት ወደ ሆስፒታል ቢወሰድም ሊተርፍ ባለመቻሉ #ከዚህ_አለም_በሞት መለየቱን የቅርብ ምንጮች አሁን ደዉለዉ ነግረዉኛል ለቤተሰቦቹና ለመላዉ አድናቂዎቹ መፅናናት እንመኛለ።

Via:- አብርሃም ግዛው
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
HAPPY NEW YEAR!
RJ SHOES presents to you all the latest,variety and catchy brand shoes.
We have all kind of shoes for adults and kids with a fairly affordable price.
👉Adress:-Addis ababa(Gerji mebrat haile)
👉Phone:-+251900628132
:-+251911859997
👉We have a 2 days return policy.
👉Flexible Shoe order with Customers Desire.
👉Delivery to Regional distincts
👉We Are Trustworthy and Best suited for Customers wish.
To Join us on telegram click here👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA
Forwarded from YeneTube
አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው መድሀኒት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡
+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g
Forwarded from HEY Online Market
🔶💻HP _Core_i5
Model : elitebook 840
Condition: excellent
Screen :14”
Hard disk : 1tera (1000gb)
Ram : 8gb
Battery: >3hrs - 5hrs
Price 11,900br

Contact US
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Forwarded from Brands
🤩🤩🤩🤩የምስራች 🤩🤩🤩

በአ.አ በቀላሉ የማይገኙ ፤ ወደ12ሺ ሰዓቶች እና ቦርሣዎች ለትዛዝ ፤ ከ 1ሺ በላይ እቃዎች በ እጃችን መርጠው ይዘዙን ወደ ክልልም እንልካለን
ከታች ባለው ሊንክ ይጎብኙን
👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg
በቅርቡ ሊሰራ በታሰበው የሆሊውድ ፊልም ላይ ኢትዮጵያዊት ስደተኛን ወክላ የምትጫወተው ዳኮታ ፋኒንግ ጉዳይ ውግዘት አስከትሏል!

የቀድሞዋ የህፃናት ፊልም ተዋናይ ዳኮታ "Sweetness In The Belly" የሚል አዲስ ፊልም ላይ አንዲት ሙስሊም ኢትዮጵያዊት ስደተኛን ገፅ-ባህሪ ተላብሳ እንድትጫወት ተመርጣለች። ብዙ ሰዎች "ኢትዮጵያዊ ወይም ኢትዮጵያዊ የምትመስል ሴት ተዋናይ ጠፍታ ነው?" የሚል ጥያቄ አንስተዋል።

በቅርቡም "Red Sea Diving Resort" በተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተ ሁነት ላይ የሚያጠነጥን ፊልም ውስጥ አንድም ኢትዮጵያዊ አለመካፈሉ መነጋገርያ ሆኖ ነበር።

ምንጭ:- ኤልያስ መሰረት
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
አሳዛኝ ዜና❗️❗️

በጣም አሳዛኝ ዜና ተወዳጅ አርቲስት ተዘራ ለማ በርካታ ፊልሞችና ድራማዎች የምናዉቀዉ በድንገተኛ #የልብ_ህመም ምክንያት ወደ ሆስፒታል ቢወሰድም ሊተርፍ ባለመቻሉ #ከዚህ_አለም_በሞት መለየቱን የቅርብ ምንጮች አሁን ደዉለዉ ነግረዉኛል ለቤተሰቦቹና ለመላዉ አድናቂዎቹ መፅናናት እንመኛለ።

Via:- አብርሃም ግዛው
@YeneTube @FikerAssefa
አሳዛኝ ዜና❗️

የቀድሞ #የዚምባዌ_ፕሬዝዳንት #ሮበርት_ሙጋቤ በሲንጋፖር ህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ አርፈዋል ሮበርት ሙጋቤ #በ95 አመታቸውን ዛሬ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት።
@YeneTube @FikerAssefa
ማስታወቂያ❗️

የእግር ኳስ ችሎታ አለን የምትሉ ዕድሜያቹ ከ18-20 አመት የሆናችሁ ወጣቶች የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ክለብ ለምልመላ ማስታወቂያ አውጥቷል።

@YeneTube @FikerAssefa
እየተጫወተ በተቀመጠበት ሸርተት አለ

• ባለቤቱ፤ ሦስቱ ሴቶች ልጆች ጩኸት አሰሙ!

የመስከረም ማዞሪያ ሠፈርተኞች ጩኸቱን ሰምተው ለእርዳታ ተሰባሰቡ፡፡

የአራት ልጆች አባት የነበረው አርቲስት ተዘራ ለማ ቤት ውስጥ ጌም እየተጫወተ ፤ ደንገት በተቀመጠበት ሸርተት ያለው፡፡ ባለቤቱ - ፋንቱ እንዲሁም ልጆቹ - ሰላማዊት፣ ሳባ እና ሳምራዊት ተዘራ ቤት ነበሩ፡፡ ወንድ ልጁ ነቢየልዑል ቤት አልነበረም፡፡

የመስከረም ማዞሪያ ሠፈርተኞች ተረባርበው አቅራቢያ ወደ ሚገኘው ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሷለኪያ ጤና ጣቢያ ተወሰደ፡፡ ትንፋሹ ነበረች፡፡

የመስከረም ማዞሪያ ሠፈርተኞች - የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር ዋና መስሪያ ቤት መንገድ እንደተሰበሰቡ ዜና እረፍቱን ሰሙ!

ዜና እረፍቱ አሁን አትጻፍ! ምክንያቱም ልጁ -ቤተሰቦቹ አልሰሙም! ዜና እረፍቱ በፌስቡክ እንዳይሆን ‹‹መርዶው ይደር!›› በሚል ከንግስት ተክሉ ቃል አስረን ተለያየን፡፡

‹‹አባ›› እያለች መጮህ ቀጠለች፤ አረረች

አርቲስት ተዘራ ለማ - በሠፈሩ ‹‹አባ›› ተብሎ በክብር፤ በፍቅር ይጠራል፡፡

***
አርቲስት ተዘራ ለማ

“ከስጋ ቤት እስከ ህብረት ሱቅ ሽያጭነት…… ከተወዛዋዥነት እና ጊታር ተጨዋችነት እስከ ታዋቂ ተዋናይነት”
በከፍተኛ18 ኪነት ቡድን ውስጥ አሁን ታዋቂ ከሆኑት ከእነ ፋሲካ ዲሜትሪ እና ዳዊት መለሰ ጋር ተጫውቷል፡፡ በጊዜውም በኪነት ቡድኑ ውስጥ በተወዛዋዥነት እና በጊታር ተጫዋች ነት ያገለግል ነበር፡፡ ከ1983 ዓ.ም በኋላ ኪነት ቡድኑ በመበተኑ እሱም ከጥበቡ አለም ርቆ ወደ ሹፍርና ሙያ ይገባል፡፡ በሹፍርናም ለ20 ዓመታት ያህል ሰርቷል፡፡ በሹፍርና በአገለገለበት ዘመንም የተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎችን የዞረ ሲሆን በርካታ ውጣ ውረዶችን እና ገጠመኞችን አስተናግዷል፡፡

(በመሳሪያ ከማስፈራራት እስከ መደብደብ ድረስ…) ይህ ሰው አርቲስት ተዘራ ለማ ነው፡፡

ለ20 ዓመት የሰራበት የሹፍርና ሙያ ወደ ትወናው አለም እንዲገባ በር ከፍቶለታል፡፡ በቶም ቪዲዮ አማካኝነት ውሳኔ ፊልም ሲሰራ በሹፌርነት ሰርቶ ነበር፡፡ 500 ብር ቢነጋገርም ተባባሪነቱ እና ቅንነቱን ያየችው የቶም ቪዲዮ ባለቤት ገነት ተጨማሪ 500 ብር በማከል 1000ብር ተከፍሎታል፡፡ እሱ ግን በክፍያው ደስተኛ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም የትወና ፍላጎቱ እና በካሜራ እይታ ውስጥ ለመግባት መሻቱ ስላልተሳካለት፡፡

ይሁንና በሁለተኛው ቀን ለዚሁ ለውሳኔ ፊልም ቀረፃ አለም ገና በሄደበት ጊዜ አለቃ ሆኖ የሚሰራበት አጭር ሲን (ትዕይንት) ይሰጠዋል፡፡ በዚህ ጊዜ አርቲስት ተዘራ ደስታው ወደር አልነበረውም፡፡ ይህ ነበር እንግዲህ ፊልምን እና አርቲስት ተዘራን ያስተዋወቃቸው፡፡

የልጅነት ሀሳቡ እና ምኞቱ ሰመረ፡፡ “ወሳኔ ፊልም” የበኩር ሥራው ሆነ ማለት ነው፡፡ ከዚያም ከኩርባው በስተጀርባ የተሰኘ ፊልም ላይ ተውኗል፡፡

አርቲስት ተዘራ ለማ እስካሁን ከ20 በላይ ፊልሞች ላይ የተለያዩ ገፀ ባህሪያትን ተጫውቷል፡፡

እነርሱም ፡-
- ውሳኔ
- ከኩርባው በስተጀርባ
- ፍቅር ባጋጣሚ ፣ታሰጨርሺኛለሽ
- ፍቅር በይሉኝታ
- አልወድሽም
- ወንድሜ ያቆብ
- ኢንጂነሩ
- ጥቁር እና ነጭ
- ፍፃሜው
- ሀማርሻ
- ሰውዬው
- የፍቅር ቃል
- ቪዳ
- ባዶ ነበር
- ፀሀይ የወጣች ቀን
- ጣምራ
- የበኩር ልጅ
- እሷን ብዬ
- ጉደኛ ነች
- ሰበበኛ
- ዘውድና ጎፈር ፤ በመሰራት ላይ ያሉ እና በቅርብ የሚወጡ ፡- ታላቁ ሩጫ ፣ ሰንሰለት ፣ እስክትመጪ ልበድ እና ሌሎችም ይተቀሳሉ፡ በአለም ሲኒማ የታየ “የእኔ እውነት” የተሰኘ ትያትር ሰርቷል፡፡

በ “በኩር ልጅ” ፊልምም ባሳየው የገፀ ባህሪይ አጨዋወት በ9ኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ “የአመቱ ምርጥ ተዋናይ” ተብሎ ተሸልሟል፡፡ በ”ፍቅር ቃል” ፊልም ላይም እንዲሁ ባሳየው ብቃት ከእነ ቤተሰቡ የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

የከፍተኛ 18 ኪነት ቡድን ውስጥ ከተዋወቃት ባለቤቱ ተወዛዋዥ ፋንቱ አርጋው በ1977ዓ.ም ጋብቻውን የፈፀመው አርቲስት ተዘራ ለማ አራት ልጆችን አፍርቷል፡፡ ልጆቹም የእሱን ፈለግ የተከተሉ ሲሆን በተለይ ሰላም የተባለችው ልጁ ከ “ኩርባው በስተጀርባ” ፊልም ላይ አብረው ሰርተዋል፡፡

በ1954ዓ.ም ፍቼ የተወለደው አርቲስት ተዘራ ለማ እድገቱ እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ርቼ አካባቢ ነው፡፡ ይህ አርቲስት ወደ ጥበቡ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በፊልም ፣ በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ ፣ በትያትር እና በልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች ላይ ሰርቷል፡፡

አርቲስት ተዘራ ለማ
እንግዲህ አመለጠን

ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን
@YeneTube @FikerAssefa