ነጥብ ሁለት
“መካከል”
በመቀጠል ይህንን ለማመልከት “በይን” بَيْن “መካከል” የሚል መስተዋድድ ይጠቀማል፣ “መካከል” የሚለው ቃል በጣም ሊሰመርበት ይገባል፣ ለምሳሌ፦
16:66 ለናንተም በግመል፣ በከብት፣ በፍየል፣ በእርግጥ መገምገሚያ አልላችሁ፤ በሆዶቹ ውስጥ ካለው ከፈርስና ከደም “መካከል” بَيْنِ ጥሩ ወተትን ለጠጪዎች ተዋጭ ሲሆን እናጠጣችኋለን።
ወተት ከፈርስና ከደም መካከል ይገኛል ማለትና ወተት ከፈርስና ከደም ይገኛል ማለት ሁለት የተለያየ ትርጉም እንዳለው ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ ተስፈንጣሪ ውሃ ከጀርባ እና ከእርግብግብቶች መካከል ይወጣል ማለትና ተስፈንጣሪ ውሃ ከጀርባ እና ከእርግብግብቶች ይወጣል ማለት ሁለት የተለያየ ትርጉም አለው፣ ከጀርባ እና ከእርግብግብቶች መካከል ያለው የሲመን ማመንጫ “ፔልቪስ”pelvis” ይባላል፤ የስፐርም ስረ-መሰረት ሲመን ነው፤ አላህ ስለዚህ ጉዳይ በሌላ አንቀፅ ይናገራል፦
7፥172 ጌታህም ከአደም ልጆች #ከጀርቦቻቸው “#ዘሮቻቸውን” ባወጣና «ጌታችሁ አይደለሁምን» ሲል በነፍሶቻቸው ላይ ባስመሰከራቸው ጊዜ የኾነውን አስታውስ፡፡
32:7-8 ያ የፈጠረውን ነገር ሁሉ ያሳመረው፣ የሰውንም ፍጥረት ከጭቃ የጀመረው፥ ነው፤ ከዚያም “#ዘሮቹን” نَسْلَهُ ከተጣለለ “ከደካማ ውሃ” ያደረገ፣ ነው።
የወንድ ዘር ህዋስ በግሪኩ ቃል “እስፐርማ” σπέρμα ሲባል ስፐርም”sperm” የሚለውም የኢንግሊሹ ቃል ከዚሁ የመጣ ነው፤ ይህም ዘር ከተጣለለ ደካማ ውሃ ማለትም ከሲመን የመጣ ሲሆን በማህፀን ውስጥ የሚፈስ ዳካማ ውሃ ነው፦
77:20-21 “ከደካማ ውሃ” አልፈጠርናችሁምን? “በተጠበቀ መርጊያ በማሕፀን ውስጥም” አደረግነው፤
56:57-59 እኛ ፈጠርናችሁ፤ አታምኑምን? “በማኅፀኖች “የምታፈሱትን አያችሁትን”? እናንተ ትፈጥሩታላችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎቹ ነን።
56:63-64 “የምትዘሩትንም አያችሁን”? እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን?
የወንድ ዘር ገበሬ እርሻ ላይ በሚዘራው “ዘር” ሲመሰል፤ የሴት ልጅ ማህፀን ደግሞ ዘር በሚዘራበት “እርሻ” ተመስሏል፤ ምክንያቱም አንድ ገበሬ እርሻው ላይ ከዘራ በኃላ ዘሩ ዳብሮ ለፍሬ የሚበቃው በእርሻ ውስጥ እንደሆነ ሁሉ አንድ ተባእትም አንድ እንስት ማህፀን ውስጥ ዘሩን ተገናኝ ሆኖ ከዘራ በኃላ ሂደቱ ሁሉ ተከናውኖ ለፍሬ የሚበቃው ማህፀን ውስጥ ነው፦
2:223 ሴቶቻችሁ ለእናንተ “እርሻ” ናቸው፤ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹኔታ ድረሱ፤ ለነፍሶቻችሁም መልካም ሥራን አስቀድሙ፤ አላህንም ፍሩ፤ እናንተም “”ተገናኝዎቹ”” መኾናችሁን ዕወቁ፡፡
አላህ በእርግጥም በራሶቻችን ያሉትን ታምራት አሳይቶናል አሳውቆናል፦
27:93 ምስጋና ለአላህ ነው፤ ታምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፤ ታውቁታላችሁ በላቸው፤
በስፐርምና በሲመን ዙሪዋ ዋቢ መጽሐፍትን ይመልከቱ፦
1. Rosenthal, Sara. The Gynecological Sourcebook, McGraw-Hill Professional, 2003, p151.
2. Semen is an organic fluid that may contain spermatozoa. It can fertilize female ova. and is produced and originates from the seminal vesicle, which is located in the pelvis. The process that results in the discharge of semen is called ejaculation. sperm passes through the ejaculatory ducts and mixes with fluids from the seminal vesicles, the prostate, and the bulbourethral glands to form the semen. Guyton, Arthur C. (1991). Textbook of Medical Physiology (8th ed.). Philadelphia: W.B. Saunders. pp. 890–891
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://tttttt.me/Wahidcom
ወሰላሙ አለይኩም።