ነጥብ አንድ
“የምድር ሹረት”
የስነ-ፈለክ ጥናት ታሪክን ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንመለከት “ምድር” የስርዓተ-ፈለክ እምብርት”Geocentric” ናት ተብሎ በጥንት ይታመን ነበር፣ ነገር ግን በ1533 AD ኒክላስ ኮፐርኒኮስ ምድር ሳትሆን ፀሐይ የስርዓተ-ፈለክ እምብርት”Heliocentric” ናት ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለማችን አበረከተ፣ የመሬት ሹረት የሚባለው ምድር በደቡብና በሰሜን በሚገኙት ዋልታዎ”Poles” ከምዕራብ ወደ ምስራቅ በራሷ ዛቢያ በ 360 ድግሪ ስትሽከረከር መአልት እና ሌሊት ይፈራረቃል፤ ይህ ሂደት በአማካኝ 24 ሰአት ይፈጃል፤ ይህን ሂደት የሥነ-ፈለክ ምሁራን “ሹረት”Rotation” ይሉታል፤ እውነት ነው ምድር ጠፍጣፍ ብትሆን ኖሮ ሌሊት ሲሆን ሁሉም የምድር ይዞታ ላይ ጨለማ እና መአልት ሲሆን ደግሞ ሁሉም የምድር ይዞታ ላይ ብርሃን ይሆን ነበር፤ ነገር ግን ምድር በራሷ ዛቢያ ስለምትሽከረከር መአልትና ሌሊት በአንድ ጊዜ እየተደራረቡ ይፈራረቃሉ፤ ለምሳሌ ኢትዮጵያ ብርሃን ሲሆን አሜሪካ ጨለማ መሆኑ ማለት ነው፤ ይህንን ሁኔታ ኮፐርኒከስ ከመናገሩ በፊት በሰማይና ምድር ላይ ያለውን ክስተት ሁሉ የሚያውቀው አምላክ በተከበረ ቃሉ ተናግሯል፦
39:5 ሌሊትን በቀን ላይ “ይጠቀልላል” يُكَوِّرُ ቀንንም በሌሊት ላይ “ይጠቀልላል” وَيُكَوِّرُ ።
በዚህኛው አንቀጽ “ኩውወረት” كُوِّرَتْ የሚለውን ቃል “መጠቅለል” ወይም “መደራረብ”Overlap” ማለት ነው፤ አንድ ሰው ጥምጣም በራሱ ጭንቅላት ላይ እነደሚጠቀልል ማለት ነወ፤ ይህ የሚሆነው ምድር በደቡብና በሰሜን በሚገኙት ዋልታዎ ከምዕራብ ወደ ምስራቅ በራሷ ዛቢያ በ 360 ድግሪ ስትሽከረከር ብቻ ነው፤ አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ ቀንንም በሌሊት ውስጥ በመተካካት የሚያስገባ መሆኑን በብዙ አንቀፆች ይናገራል፤ በዚህም ውስጥ ለሚያስተነትኑ ባለ አእምሮዎች ታምራቶች አሉበት፦
35:13 ሌሊትን በቀን ውስጥ #ያስገባል፤ ቀንንም በሌሊት ውስጥ #ያስገባል፤
57:6 ሌሊትን በቀን ውስጥ #ያስገባል፤ ቀንንም በሌሊት ውስጥ #ያስገባል፤ እርሱም በልቦች ውስጥ የተደበቁትን ዐዋቂ ነው።
31:29 አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ #የሚያስገባ ቀንንም በሌሊት ውስጥ #የሚያስገባ፣ ፀሐይንና ጨረቃን የገራ፣ መኾኑን አታይምን?
22:61 አላህ ሌሊትን በቀን ውሰጥ #የሚያስገባ፣ ቀንንም በሌሊት ውስጥ #የሚያስገባ ቻይ ነው፣ አላህም ሰሚ ተመልካች በመሆኑ ነው።
3:190 ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር፣ ሌሊትና ቀንም #በመተካካት፥ ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ “ታምራቶች” لَآيَاتٍ አሉ።
13:3 ሌሊትን በቀን #ይሸፍናል፤ በዚህም ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች “ታምራቶች” لَآيَاتٍ አሉ።
ምድር ሞላላ ከመሆን ፋንታ ልክ እንደ ሳንቲም ጠፍጣፋ ብትሆን ኖሮ ሌሊት ወደ መአልት እንዲሁም መአልት ወደ ሌሊት የሚያደርጉት ለውጥ ዝግመታዊ ሳይሆን ቅፅበታዊ ይሆን ነበር፤ የሚቀጥለው ነጥብ የምድርን ሞላላነትን ይሞግታል፦