TIKVAH-ETHIOPIA
ፎቶ ፦ የሸዋል ወር ጨረቃ ፍለጋ እየተካሄደ ይገኛል። ጨረቃ ዛሬ ከታየች የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል። ጨረቃ ዛሬ ካልታየች በዓሉ ሰኞ ይውላል። Stay Updated ! #Haramain @tikvahethiopia
#EidAlFitr
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል።
ዒድ ሙባረክ !
#Haramain
@tikvahethiopia
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል።
ዒድ ሙባረክ !
#Haramain
@tikvahethiopia
1😭1.12K❤385😡97👏31🙏25🕊24💔24🥰18🤔15😢8😱1