#update ዶክተር አብይ⬆️
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር #ዶክተር_አብይ_አህመድ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዩስን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጎበኝተዋቸዋል፡፡በጉብኝቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር #ዶክተር_ደብረፅዮን_ገብረሚካዔል ተገኝተዋል፡፡
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጠቅላይ ሚኒስተሩ አቡነ መርቆርዮስን መኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
©FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia