TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
63.1K photos
1.61K videos
217 files
4.38K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ጃል አራርሳ ቢቂላ (የኦነግ ም/ሊቀመንበር)...

"ጦራችን ህዝቡን ብሎ ፍራፍሬ እና የእንጨት ልጣጭ እየተመገበ ብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፏል። አሁን #ዝለናል። ከዚህ በኃላ ጦርነት የሚባል ነገር አያስፈልግም። ከዚህ በኃላ ለኦሮሞ ህዝብ የሚያስፈልገው #ሰላም ነው። ትብብር ነው። ጦሩ በሰላም ከህዝቡ ጋር እንዳይቀላቀል የሚያደርጉ ሃይሎችን ከዚህ በኃላ በዘመቻ መልክ ልንከላከላቸው ያስልፈጋል። እኛ #ስልጣን ብለን አልመጣንም ።እኛ ምን መደረግ እራሱ እንዳለበን ገና ከህዝባችን ጋር በደንብ #አልተነጋገርንም። እኛ የሚንፈልገው ወንበር አይደለም። እኛ የሚንፈልገው እሄ በህዝባችን መሰዋዓትነት የተገኘው ለውጥ እንዳይቀለበስ ነው። ይህ ለውጥ #እንዲቀለበስ ብዙ ሃይሎች ይፈልጋሉ። ስለዚህ እኛ የሚንፈልገው ይህ ለውጥ እንዳይቀለበስ እና እውነተኛ ዲሞክራሲ በሀገራችን እንዲሰፍን ከመንግስት እና ከሌሎች ኃይሎች ጋር በሰላም እና #በትብብር መስራት ነው።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia