TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.8K photos
1.61K videos
216 files
4.37K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ዋቻሞ_ዩኒቨርሲቲ

ከ23,500 በላይ ተማሪዎችን በዋናው ግቢ፣ በዱራሜ፣ በንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ሆስፒታል እያስተማረ የሚገኘው የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ 3,144 ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Congratulations 🎉

ዛሬ የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ይገኛሉ።

#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ

ጅማ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 868 ተማሪዎችን አስመርቋል።

ተማሪዎቹ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛ እና ሦሥተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ያስመረቃቸው ተማሪዎች በመደበኛ፣ በተከታታይ፣ በርቀት እንዲሁም በክረምት መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።

#ዋቻሞ_ዩኒቨርሲቲ

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ማስመረቅ ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው 3 ሺ 134 የቅድመ ምረቃ እና 42 የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን በድምሩ 3 ሺህ 176 ተማሪዎችን ዛሬ እና ነገ ያስመርቃል።

ዩኒቨርሲቲው ከሚያስመርቃቸው ተማሪዎች መካከል 434 የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች #በዱራሜ_ካምፓስ የተማሩ ሲሆን የምርቃት ስነ - ስርዓታቸው ነገ ይካሄዳል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳዮችን https://tttttt.me/joinchat/RYD_4tbNBwRoKR2h ተከታተሉ።

@tikvahethiopia