ተስፋ አለን!
እርስ በእርስ #ከተከባበርን፣ #ከተዋደድን፣ ካልተናናቅን፣ ከተፈቃቀርን፣ ከተሳሰብን፣ ያንዱ ህመም የኔም ነው ካልን፣ ያንዱ መጠቃት የኔም ነው ካልን፣ ካለፈው ታሪካችን መልካሙን ብቻ ማየት ከቻልን፣ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚገባውን ክብር ከሰጠን፣ ጥላቻን ከተፀየፍን፣ ግጭት የሚቀሰቅሱ ኃይሎችን ጆሮ ካልሰጠናቸው እውነት ተስፋ አለን! ከዛሬው የድህነት ኑሯችን፣ የችግር ታሪካችን ወጥተን የሌሎች ሀገራት ዜጎች የሚኖሩትን ኑሮ የመኖር ተስፋ አለን!!
እኛ የቲክቫህ-ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህ ጊዜ አልፈን ለሁሉም የኢትዮጵያ ዜጎች ምን ለኢትዮጵያ ዜጎች ብቻ ለሰው ልጆች ሁሉ የምትስማማ ሀገር እንደምንገነባ #እናምናለን! ያ ሚሆነው ግን ስንዋደድ፣ ስንከባበር፣ አንዱ የሌላውን ባህል፣ እምነት፣ አመለካከት፣ ሲያከብር ብቻ ነው!! ስንት መከራን ያለፈ ህዝብ ይህን ማድረግ አይከብደውም።
በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia

❤1