TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.8K photos
1.61K videos
216 files
4.37K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ODP‼️

የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደላሳ ቡልቻ ከሹፌራቸው ጋር #መታገታቸውን የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ አስታውቋል። ዶ/ር ደሣለኝ ታህሳስ 24 /2011 ለሥራ ከደንቢ ዶሎ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ላይ እያሉ በቄለም ወለጋ ዞን ሀዋ ገላን ወረዳ በገባሮቢ ከተማ በአካባቢዉ በሚንቀሳቀሱ ህገ ወጥ ታጣቂዎች #ከሹፌራቸው ጋር መታገታቸው ተነግሯል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia