#update በአዲስ አበባ ከተማ #የጎዳና ላይ ነዋሪዎችን የማንሳት ስራው ማምሻውን ተጀምሯል፡፡ ኢ/ር #ታከኡ_ኡማ የማህበራዊ ትረስት ፈንድ የቦርድ አባላት እና የከተማው በጎ ፈቃድኛ ወጣቶች በማንሳቱ ስራ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ብቻ 2000 የሚሆኑ የጎዳና ላይ ነዋሪዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማዕከላት ገብተዋል፡፡ ይሄው ስራም ምሽቱን ሙሉ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን ወደ ማዕከል ለመግባት ፈቃደኛ ለሆኑ ብቻ ቅድሚያ ተሰጥቷል፡፡
ምንጭ፦ የከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia