TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.9K photos
1.61K videos
216 files
4.37K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
"የገናሌ ዳዋ ግድብ 3 ስራው #ተጠናቆ ነሃሴ አጋማሽ ላይ ይመረቃል" የኢፌዴሪ ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር #ስለሺ_በቀለ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
«ግብፆች የኅዳሴ ግድብ በየአመቱ 40 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሐ የመልቀቅ ስምምነት እንዲደረስ ይፈልጋሉ። ይኸ ደግሞ ተገቢ አይሆንም። ያንን ያህል ውሐ ወደ ታች የማስተላለፍ ግዴታ ልንስማማ አንችልም» የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር #ስለሺ_በቀለ

Via #EsheteBekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1