#HAWASSA
ሹመትና የአመራር ሽግሽግ፦
1. አቶ #መልካሙ_ወርቁ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ እና የትምህርት መምሪያ ኃላፊ፣
2. አቶ #ቦንቴ_ቦቼ የከተማዋ የደኢህዴን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ፣
3. ኮሌኔል #ሮዳሞ_ኪአ የሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ፣
4. ምክትል ኮማንደር #ኢዮብ_አቤቶ የፖሊስ መምሪያ ኃላፊ እና
5. አቶ #ሀይለዮሐንስ_ነጌሶ የቤቶች ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
•የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ የካቢኔ አባላት ሹመትን ጨምሮ የአመራር ሽግሽግ በትናንትናው እለት አድርጓል!
ምንጭ፦ ከንቲባ ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia

👍1