🏷"የአማራ ሕዝብ የትግራይ ወንድም ሕዝብ ነው። እኛ ሕዝቡን #ትምክህተኛ አላልነውም። በየትኛውም አለም ሕዝብ እንደ ሕዝብ ትምክህተኛም ጠባብም ወይ ሌላም ሊሆን አይችልም» ... «ወደ 1968 ዓ.ም ተመልሰው ድሮም እንደዚህ ነበራችሁ ማለት አያስፈልግም ነበረ። እኛ ያልነው አጭርና ግልፅ ነው። በውስጣችሁ ምን ችግር ነው ያጋጠመው? አጥሩት ነው ያልነው፡፡ አንድ ድርጅትና ወንድም ህዝብ ነን እኮ» ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በትግራይ ዲያስፖራ ሲምፖዝየም (#ሕወሓት)
Via #እሸት_በቀለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #እሸት_በቀለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የብልፅግናና የፍቅር እንዲሆን እመኛለሁ!" አቶ ተመስገን ጥሩነህ
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (#ሕወሓት) እና የአማራ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ (አዴፓ) ቅራኔን በተመለከተ “በአዲሱ ዓመት ችግሮቻችን በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀመጠን ተወያይተንና ተግባብተን ለመፍታት ዝግጁ ነን” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስሀን ጥሩነህ ተናገሩ። አቶ ተመስገን ይህን ያሉት አዲሱን 2012 ዓመት ምክንያት በማድረግ ለመላው ብሔር ብሄሰቦችና በተለይም ለአማራ ክልል ህዝብ የመልካም ምኞት መልእክት ባስተላለፉበት ወቅት ነዉ።
እንደከዚህ በፊቱ ሁሉ ችግሮችንን ለመፍታት ዝግጁ ነን ያሉት አቶ ተመስገን ፤ ከህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ከ(ሕወሓት) ወገንም ተመሳሳይ ፍላጎት ይኖራል ብለው እንደሚያምም ገልፀዋል፡፡ በአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ አጥ ቁጥር መኖሩን የተናገሩት ርዕሰ መስተዳደሩ በአዲሱ ዓመት ለአንድ ሚሊዮን ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን ይፋ አድርገዋል። አዲሱ ዓመት ለመላው ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች፣ በተለይ ለአማራ ክልል ህዝብ የሰላም፣ የብልፅግናና የፍቅር እንዲሆንም ተመኝተዋል፡፡
Via #DW

#ሕወሓት #TPLF #EPRDF
የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ጠቅላላ ጉባዔ በኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች ውህደትና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለመወሰን በሳምንቱ መጨረሻ ይሰበሰባል። ምርጫ ቦርድም በዚህ ጉባዔ ላይ በታዛቢነት እንዲገኝ ጥሪ መደረጉ ተጠቁሟል።
https://telegra.ph/REPORTER-01-01
(ሪፖርተር ጋዜጣ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia