#update አዲስ አበባ⬇️
አዲሱ የአዲስ አበባ አስተዳደር የኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ቆጠራ #በድጋሚ እንዲካሄድ ትዕዛዝ መጠቱ ተሰማ፡፡
ካቢኔው ከ2003 ዓ.ም. ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ የመሬትና #መሬት ነክ አገልግሎት ዘርፍ #ኦዲት እንዲደረግ ወስኗል፡፡
በቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ የሥልጣን ዘመን የኮንዶሚኒየም ቤቶችና የቀበሌ ቤቶች ቆጠራ ተካሂዶ የነበረ ቢሆንም አዲሱ አስተዳዳር “እንደገና ይቆጠር” ብሏል፡፡
©ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

👍1
#update የመቐለ ከተማ አስተዳደር 13 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ 222 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት #መሬት በዕጣ ማስረከቡ ተገልጿል፡፡ ባለሀብቶቹ ለ22 ሺ 9 መቶ ዜጎች #የሥራ_ዕድል ይፈጥራሉ ተብሏል፡፡
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update #አሁን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትም ጥያቄዎችና አስተያየቶችን እያቀረቡ ይገኛሉ። እስካሁን ባለው ከተወካዮች ም/ ቤት አባላት ምን ምን ጉዳዮች ተነሱ ? - የኦሮሚያ እና አማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታ ፣ …
#ጥያቄ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ወ/ሮ ከድጃ ያሲን ፦
" ... የብልሹ አሰራር ከማስወገድና የፀረ-ሌብነት ትግልን ከማጠናከር አንፃር መንግሥት በየደረጃው ተጠያቂነትን ለማስፈን ምን ያህል ቁርጠኛ ነው ? በፀረ-ሌብነት ትግሉ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ምን ይጠበቃል ?
ሰፊ የሀብት ብክነት እና ሌብነት በሚታይባቸው ለምሳሌ እንደ #መሬት_አስተዳደር፣ #ገቢዎች፣ #የጉምሩክ_አገልግሎት ፣ ትላልቅ ግዢዎች እና የኮንስትራክሽን ዘርፍን ከሌብነት እና ከብክነት የፀዳ እንዲሆን እንደ መንግስት የተያዘው አቋም ላይ ማብራሪያ ይሰጥ። "
@tikvahethiopia

🙏438😡110👏75❤68😭22🕊15😢13😱10🥰7