ሀረማያ! በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አንዳንድ ዲፓርትመንቶች የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ በጥቂቱም ቢሆን ተጀምሯል። አብዛኛው ተማሪ ግን ወደ ክፍል አልገባም።
ምንጭ፦ የሀርማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የሀርማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር! በጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ማራኪ፣ቴዲ፣ፋሲል) የዛሬው ትምህርት ተቋርጧል። ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው። የፀጥታ አስከባሪ ሀይላት ወደ ግቢው ግብተዋል። ዛሬም ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ እንደሆነ ከግቢው የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።
ምንጭ፦ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde
ምንጭ፦ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde
አስቸኳይ መልዕክት ሊቢያ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ።
ካይሮ የሚገኘው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ በችግር ላይ ያሉ ዜጎችን ለመመለስ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
ምንጭ፦ ካሊ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ካይሮ የሚገኘው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ በችግር ላይ ያሉ ዜጎችን ለመመለስ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
ምንጭ፦ ካሊ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደብረታቦር! በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የዛሬ ጥዋት ትምህርት መርሀ ግብር ተቋርጦ ነበር። ተማሪዎች የተለያዩ መፈክሮችን እያሰሙ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። በርካታ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወጥተዋል። የአማራ ክልል ልዩ ሀይል በግቢው ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የተማሪዎችን ደህንነት እና የግቢውን ሰላም ለማስጠበቅ እየሰራ ይገኛል።
ምንጭ፦ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወልዲያ! የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለስብሰባ ጠርቷል። በግቢው ዛሬም ውጥረት ቢኖርም ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ወደ መደበኛው የትምህርት እንቅስቃሴ ለመመለስ ከፍተኛ ስራ እየሰራ ነው። ትላንት ምሽት ብሎክ 37 የተባለ ህንፃ መቃጠሉ ይታወቃል። ተማሪዎች ከግቢው እንዳይወጡም ተከልክሏል። በግቢው አስፈላጊውን የተማሪዎች ደህንነት እና ሰላም የሚያስጠብቅ የፀጥታ ሀይል አለ። የሀይማኖት አባቶችም ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ጥረት እያደረጉ ነው።
ያነጋገርኳቸው ተማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ በዚህ አይነት ሁናቴ ትምህርት መቀጠሉ ስለሚከብድ እና ቤተሰብም ጭንቀት ላይ ስለሆነ ግቢው ወደየመጣንበት እንዲመልሰን እንጠይቃለን ብለዋል።
ምንጭ፦ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ያነጋገርኳቸው ተማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ በዚህ አይነት ሁናቴ ትምህርት መቀጠሉ ስለሚከብድ እና ቤተሰብም ጭንቀት ላይ ስለሆነ ግቢው ወደየመጣንበት እንዲመልሰን እንጠይቃለን ብለዋል።
ምንጭ፦ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም! ለሁሉም የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
በአሁኑ ሰዓት ግቢያችን ፍፁም ሰላም ስለሆነ የመማር ማስተማር ሂደት ሳይቆራረጥ እየቀጠለ በመሆኑ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እየገለፅን በየዶርምተሪያችሁ እና በምትንቀሳቀሱበት ቦታ ሁሉ የሚያጋጥማችሁን ችግር ለመጠቆም የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
ግዚያዊ የግቢው ፀጥታ አስከባሪዎች፦
1. 0914 31 46 01 - ዩኒቨርሲቲ
2. 0914 30 13 70 - ዩኒቨርሲቲ
3. 0914 30 13 71 - ዩኒቨርሲቲ
4. 0914 72 10 45 - ፖሊስ
5. 0914 73 40 16 - ፖሊስ
6. 0914 15 10 76 - ፖሊስ
7. 0914 04 34 24 - ፖሊስ
8. 0914 26 03 67 - ፖሊስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአሁኑ ሰዓት ግቢያችን ፍፁም ሰላም ስለሆነ የመማር ማስተማር ሂደት ሳይቆራረጥ እየቀጠለ በመሆኑ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እየገለፅን በየዶርምተሪያችሁ እና በምትንቀሳቀሱበት ቦታ ሁሉ የሚያጋጥማችሁን ችግር ለመጠቆም የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
ግዚያዊ የግቢው ፀጥታ አስከባሪዎች፦
1. 0914 31 46 01 - ዩኒቨርሲቲ
2. 0914 30 13 70 - ዩኒቨርሲቲ
3. 0914 30 13 71 - ዩኒቨርሲቲ
4. 0914 72 10 45 - ፖሊስ
5. 0914 73 40 16 - ፖሊስ
6. 0914 15 10 76 - ፖሊስ
7. 0914 04 34 24 - ፖሊስ
8. 0914 26 03 67 - ፖሊስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቀሌ! የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ የመማር ማስተማር ስራው እየተከናወነ ይገኛል።
ገዳም መንደር ብሎክ 1,2,3 የምትኖሩ ተማሪዎች ማንኛውንም አይነት ጥቆማ ለማድረስ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ተጠቀሙ
1. 0929 46 53 83 - ተማሪ ፖሊስ
2. 0937 42 62 86 - ተማሪ ፖሊስ
3. 0932 05 42 40 - ሰላም ፎረም
@tsegabwolde
ገዳም መንደር ብሎክ 1,2,3 የምትኖሩ ተማሪዎች ማንኛውንም አይነት ጥቆማ ለማድረስ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ተጠቀሙ
1. 0929 46 53 83 - ተማሪ ፖሊስ
2. 0937 42 62 86 - ተማሪ ፖሊስ
3. 0932 05 42 40 - ሰላም ፎረም
@tsegabwolde
ባህርዳር! ዛሬ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። የጥዋቱ ትምህርትም ተቋርጧል።
በርካታ የፀጥታ ሀይል አባላት በግቢው የሚገኙ ሲሆን ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወጥተዋል።
ምንጭ፦ የፔዳ ካምፓስ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በርካታ የፀጥታ ሀይል አባላት በግቢው የሚገኙ ሲሆን ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወጥተዋል።
ምንጭ፦ የፔዳ ካምፓስ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1
ጎንደር! አድማ በታኞች ወደ ግቢው ከገቡ በኃላ ከትላንት እንዲሁም ከዛሬ ጥዋት የተሻለ አንፃራዊ ሰላም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አለ። ይህም ቢሆን ግቢውን ለቀው የወጡ ተማሪዎች በርካታ ናቸው።
ምንጭ፦ ነ(ጎንደር)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ነ(ጎንደር)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር! የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ሰዓት ጭር ብሏል። ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወጥተዋል። ምንም አይነት ረብሻም ሆነ ግርግር የለም።
ምንጭ፦ የጎንደር ተማሪዎች
@tsegabwolde
ምንጭ፦ የጎንደር ተማሪዎች
@tsegabwolde
ጨለንቆ! የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የጫኑ መኪናዎች መንገድ ተዘግቶ ቆመዋል።
የሚመለከተው አካል እንዲተባበራቸው ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሚመለከተው አካል እንዲተባበራቸው ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አምቦ! ዛሬ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ተቃውሞ ሲናጥ ነበር። ግቢው ወደ መደበኛው የትምህርት ስራአት ከተመለሰ ሳምንት ሳይሞላ በዛሬው እለት ትምህርት ተቋርጧል። ለሰዓታት መንገዶች ተዘግተው ነበር የፀጥታ ሀይሎች አካባቢውን በመቆጣጠር መንገዶችን ሊያስከፍቱ ችለዋል። ከግቢው ተማሪዎች እየወጡ መሆኑም ተሰምቷል። ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ለማረጋጋት ጥረት እያደረግ ይገኛል። በቂ የሆነም የፀጥታ ሀይል በአካባቢው ይገኛል።
ምንጭ፦ የአዋሮ ግቢ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የአዋሮ ግቢ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተመልሻለሁ! በቅድሚያ ከአቅሜ በላይ በሆነ ችግር በተገቢው ሰዓት መረጃ ባለማድረሴ ይቅርታ ጠይቃለሁ! ከዚህ ሰዓት አንስቶ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ያለውን ሁናቴ እየተከታተልኩ አደርሳችኃለሁ!
ይቅርታ! @tsegabwolde
ይቅርታ! @tsegabwolde
ጎንደር! የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተመለሰ ነው። በአሉባልታ ግቢው ውስጥ እሳት ተነስቷል የሚለው ወሬ ፍፁም ከእውነት የራቀ ነው።
ተዘግቶ የነበረውም በር ተከፍቷል። ተማሪው ወደ መደበኛ እንቅስቃሴው እየተመለሰ ነው። የፌደራል ፖሊስ ለግቢው ከፍተኛ ጥበቃ እያደረገ ይገኛል። ተማሪዎች ተነጋግረው የተፈጠረው ክስተት እንዲረጋጋ አድርገዋል።
ምንጭ፦ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተዘግቶ የነበረውም በር ተከፍቷል። ተማሪው ወደ መደበኛ እንቅስቃሴው እየተመለሰ ነው። የፌደራል ፖሊስ ለግቢው ከፍተኛ ጥበቃ እያደረገ ይገኛል። ተማሪዎች ተነጋግረው የተፈጠረው ክስተት እንዲረጋጋ አድርገዋል።
ምንጭ፦ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲግራት! የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሰላማዊ እቅስቃሴው እየተመለሰ ነው። ዋናው በር የተዘጋ ቢሆንም የነን ካፌ ተጠቃሚዎች በጀርባው በር እየወጡ እየተመገቡ ነው። ካለፈው ክስተት ጋር በተያያዘ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበሩት ተማሪዎችም ከእስር ተፈተዋል። የተማሪዎቹ መፈታት ሁኔታውን እንዳበረደው መረጃውን ያደረሱት የግቢው ተማሪዎች በገረውኛል።
በሌላ በኩል...
በርካታ ተማሪዎች አሁንም ከስጋት እንዳልወጡና ወደ ቤተሰቦቻቸው መሄድ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲው እንዲያስወጣቸውም ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሌላ በኩል...
በርካታ ተማሪዎች አሁንም ከስጋት እንዳልወጡና ወደ ቤተሰቦቻቸው መሄድ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲው እንዲያስወጣቸውም ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጨለንቆ! ጨንልንቆ ላይ መንገድ ተዘግቶባቸው የነበሩ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋች በመከላከያ ሰራዊት ታጅበው ወደ አዲስ አበባ እየተመለሱ ነው።
ምንጭ፦ የሀረማያ ዩቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የሀረማያ ዩቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia