አዲግራት! በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረ ግጭት የ1 ተማሪ ሕይወት አለፉን የዩኒቨርሲቲው የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፅ/ቤት ዳይሬክተር አቶ ዮሐንስ ከበደ ገልፀዋል። ግጭቱ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓልን
በሚያከብሩ ተማሪዎች መካከል መቀስቀሱንም ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሚያከብሩ ተማሪዎች መካከል መቀስቀሱንም ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU እና ሀረማያ! ግቢውን ለቀው የወጡ የሁለቱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ተመልሰዋል። ቀሪ ተማሪዎችም በነገው ዕለት ወደ ግቢያቸው ይገባሉ። ከነገ ጀምሮ በሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛው የመማር ማስተማር ስራ ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል።
በተያያዘ...
ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከአዳማ የተነሱት በሺህ የሚቆጠሩ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ደርሰዋል። በአዳማ ከመኪና እጥረት ጋር በተያያዘ ዛሬ ወደ ግቢ ያልገቡ ተማሪዎች በነገው ዕለት እንደሚገቡ ይጠበቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በተያያዘ...
ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከአዳማ የተነሱት በሺህ የሚቆጠሩ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ደርሰዋል። በአዳማ ከመኪና እጥረት ጋር በተያያዘ ዛሬ ወደ ግቢ ያልገቡ ተማሪዎች በነገው ዕለት እንደሚገቡ ይጠበቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! ዛሬ በአ.ሳ.ቴ.ኢ. ግቢ ውስጥ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ከአስተዳደር አካላት ጋር ባደረጉት ስብሰባ በግቢው ውስጥ የሚገኘው ፌደራል ፖሊስ ይውጣ ሲሉ ጠይቀዋል። ዩኒቨርሲቲው በሰጠው ምላሽ የፌደራል ፖሊስ ግቢውን ለቆ የሚወጣው የግቢው ሰላም በደንብ ሲረጋገጥ መሆኑን ገልጿል። ነገር ግን የፌደራል ፖሊስ በግቢው ውስጥ ሲንቀሳቀስ ምንም አይነት ጠመንጃ እንዳይዝ ይደረጋል ተብሏል።
ምንጭ፦.(የስብሰባው ተካፋይ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦.(የስብሰባው ተካፋይ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባለስልጣናቱ! በጣሊያን ኤምባሲ የተጠለሉ 2 ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት “አስታዋሽ አጣን” አሉ።
• “ለ26 ዓመታት በቁም እስር ላይ ነን፤ ወዳጅ ዘመድ አያየንም፤ በቂ ህክምናም አናገኝም”
• “ሸማግሌዎች ከኤምባሲ አስወጥተው
ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ጥረት ያድርጉ”
የደርግ ውድቀትን ተከትሎ በኢህአዴግ እጅ ሥር እንዳይወድቁ በአዲስ አበባ የጣሊያን ኤምባሲ ከለላ ጠይቀው የገቡ 2 የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፤ ላለፉት 26 ዓመታት በቁም እስረኝነት እንደሚገኙ ገልፀው፤ “አስታዋሽ አጥተናል፣ የኢትዮጵያ መንግስት ጉዳያችንን ይመልከትልን” ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡
ሁለቱ ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣናት በቅርብ ወዳጆቻቸው አማካይነት ለአዲስ አድማስ በላኩት ደብዳቤ፤ሀገራቸውን በተለያዩ ኃላፊነቶች ማገልገላቸውን በመጥቀስ፣ላለፉት 26 ዓመታት በጣሊያን ኤምባሲ ውስጥ ከዘመድ ወዳጆቻቸው ተነጥለው የሰቆቃ ጊዜ እያሳለፉ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ምንም እንኳ ኤምባሲው ከለላ ሆኗቸው የቆየ ቢሆንም ወዳጅ ዘመድ እንደማይጠይቃቸውና በቂ ህክምናም እንደማያገኙ የገለፁት ባለስልጣናቱ፤ በዚህም የተነሳ ለከፍተኛ አካላዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳት መዳረጋቸውን በፃፉት ደብዳቤ ጠቁመዋል፡፡
መንግስት ከሁለቱ ባለስልጣናት በላይ የመንግስት ስልጣን የነበራቸውን ሳይቀር ከ6 ዓመታት በፊት በይቅርታ መፍታቱን ያወደሱት ወዳጆቻቸው፤ የእነዚህ ባለስልጣናትንም ጉዳይ እንዲመለከተው በተለያየ ጊዜ አቤቱታ ቢቀርብም እስከ ዛሬ ቀና ምላሽ አለመገኘቱን ተናግረዋል፡፡
በመጨረሻዎቹ የደርግ የስልጣን ዓመታት፣ የመንግስት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት (አሁን የ82 አመት አዛውንት) ሌተናል ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም የነበሩት (አሁን የ74 ዓመት አዛውንት) ሌ/ጀነራል አዲስ ተድላ አየለ፤ ሀገራቸውን በተለያዩ ኃላፊነቶች ሲያገለግሉ መቆየታቸውን ጠቁመው፤ መንግስት ጉዳያቸውን በአንክሮ እንዲመለከተው ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ቀደም ሲል ሁለቱን ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣናት ከጣሊያን ኤምባሲ የቁም እስር ለማስወጣት የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በሽምግልና ጥምር ጥረት አድርገው ሳይሳካላቸው እንደቀረ ይነገራል፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንትም፣ እውነቱን አረጋግጠዋል፡፡
በእርግጥም ባለስልጣናቱ እንዲወጡ ሙከራ አድርገው እንደነበር ያወሱት አቶ ግርማ፤ ጉዳዩ ከዳር ሳይደርስ በተለያዩ ምክንያቶች ተሰናክሎ ቀርቷል ብለዋል፡፡ “አሁንም ጊዜው አልረፈደም” የሚሉት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ለጉዳዩ ቀና አተያይ ያላቸው የሀገር ሽማግሌዎች፤ ግለሰቦቹን ከጣሊያን ኤምባሲ አስወጥተው፣ በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ጥረት ያደርጉ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል።
ምንጭ፦ አዲስ አድማስ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ይሄን ሰው አማራ ኧረ ሚለው ማነው
ይሄን ሰው ኦሮሞ ኧረ ሚለው ማነው
ይሄን ሰው ጉራጌ ኧረ ሚለው ማነው
ይሄ ሰው ከትግራይ ኧረ ሚለው ማነው
ይሄ ሰው ከደቡብ ኧረ ሚለው ማነው
ቢለያይም ቋንቋው ደማችን አንድ ነው።
💉💉ደማችን አንድ ነው💉💉
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ይሄን ሰው ኦሮሞ ኧረ ሚለው ማነው
ይሄን ሰው ጉራጌ ኧረ ሚለው ማነው
ይሄ ሰው ከትግራይ ኧረ ሚለው ማነው
ይሄ ሰው ከደቡብ ኧረ ሚለው ማነው
ቢለያይም ቋንቋው ደማችን አንድ ነው።
💉💉ደማችን አንድ ነው💉💉
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ JiT! የJiT ተማሪዎች በግቢው ውስጥ በተማሪዎች እየተለጠፉ ባሉት ማስታወቂያዎች ምክንያት ወደ ክፍል ገብተን መማር ፈርተናል አሉ።
ማስታወቂያዎቹ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት እንዲያቋርጡ የሚያስጠንቅቁ ናቸው።
በጅማ JiT ባለፈው ሳምንት መደበኛው የመማር ማስተማር ስራ መቀጠሉ ይታወቃል።
ምንጭ፦ የጅማ JiT ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወቂያዎቹ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት እንዲያቋርጡ የሚያስጠንቅቁ ናቸው።
በጅማ JiT ባለፈው ሳምንት መደበኛው የመማር ማስተማር ስራ መቀጠሉ ይታወቃል።
ምንጭ፦ የጅማ JiT ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ JiT! ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራው እየተከወነ ይገኛል። የተለያዩ የማስፈራሪያ ማስታወቂያዎች ሲለጠፉ ቢያድሩም ተማሪዎችን ወደ ክፍል ገብተው ከመማር አላገዳቸውም። ግቢውን ለቀው የሄዱ ተማሪዎችም በመመለሥ ላይ ይገ ኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማሳሰቢያ ከዚህ በታች የማቀርባቸው መረጃዎች የትኛውንም አይነት ችግር ለማጋነን ሳይሆን በየግቢው ያለውን ሁናቴ ለማሳወቅ ነው። እንዲሁም ዘረኝነትን እንድንጠየፍ እና በብሄር እንዳናስብ ለማስገንዘብ ነው። አመሰግናለሁ!
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወልዲያ! በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት መቋረጡ ተስምቷል። ግቢው ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት አለ። ለዲግራቱ ድርጊት ምላሽ ይሆናል ያሉ ጥቂት ተማሪዎች ከዛው ክልል በመጡ ተማሪዎች ላይ ትንኮሳ ለመፈፀም ሞክረዋል። የዩኒቨርሲቲውን ሰላም ለማስጠበቅ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ፖሊስ ወደ ግቢው ገብቷል። ተማሪዎች ከግቢ እንዳይወጡም ተደርጓል።
ተማሪዎች የሚለከተው አካል ፈጣን እርምጃ እንዲወስድ ተማፅነዋል። ይህን ነገር በጊዜው ማስቆም ካልተቻለ ወደከፋ ደረጃ ይደርሳልም ብለዋል።
ምንጭ፦N(ወልዲያ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተማሪዎች የሚለከተው አካል ፈጣን እርምጃ እንዲወስድ ተማፅነዋል። ይህን ነገር በጊዜው ማስቆም ካልተቻለ ወደከፋ ደረጃ ይደርሳልም ብለዋል።
ምንጭ፦N(ወልዲያ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማሳሰቢያ! በውጭ ሀገር ሆነው ነገሮች ሌላ መልክ እንዲይዙ እየጣሩ ያሉ ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላቶች አሉ። የሚያስተላልፉትን መረጃ በማጋግነን ሀገሪቱ ወደ ለየለት ብጥብጥ ውስጥ እንድትገባ እየጣሩ ናቸው። ስለሆንም ውድ የቲክቫህ ኢትዮ. ተከታዮች የሚያስተላልፉትን መረጃ አይታችሁ እንዳላየ እለፉ አእምሮአቹ በብሄርተኝነት እና ዘረኝነት እንዳይበረዝ።
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አምቦ! በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ትምህርት ተቋርጧል። ተማሪዎች በአዲግራት የተፈጠረውን ድርጊትም በማውገዝ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። ፖሊስ ተማሪዎች እርስ በእርሳቸው እንዳይገጩ እና የግቢው ሰላም እንዳይደፈርስ ጥረት እያደረገ ነው።
ምንጭ፦ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር! በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሶሻል ሳይንስ ግቢ ትምህርት መቋረጡ ተሰምቷል፡፡ የግቢው ተማሪዎች በአዲግራት የተፈጠረውን ድርጊት አውግዘዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቱ! ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ ለሁሉም የመቱ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ።
ምንጭ፦የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሁን! በጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ማራኪ) ግቢ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል። ተማሪዎቹ እያሰሟቸው ካሉት መፈክሮች አንዱ "ዘረኝነት ይቁም" የሚል ነው።
ምንጭ፦ ማ.(ጎንደር)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ማ.(ጎንደር)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሁን! ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማራኪ ካምፓስ የተነሳው ሰለፍ በቴዲ ካምፓስ በማድረግ ወደ ኢንጂነሪንግ ግቢ(ፋሲል) ሄዷዋል።
ምንጭ፦ የጎንደር ዩኒ. ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጎንደር ዩኒ. ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ11 ቢልየን ብር በላይ ወጪ የወጣበት እና ለበርካታ አመታት አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ የታሰበው የአዲስ- አዳማ ፈጣን መንገድ አንዳንድ ቦታዎች ላይ የመሰነጣጠቅ ምልክት እያሳየ እንደሆነ እና በተለይ ከአዳማ ወደ አዲስ የሚወስደው መስመር ተጎድቶ ከባለፈው አርብ ጀምሮ የአስፋልቱ የላይ ክፍል በማሽን
እየተነሳ እድሳት እየተደረገለት እንደሆነ ለማየት ችለናል። ይህም ለ2 ኪ.ሜ የሚያክል ርዝመት የትራፊክ መጨናነቅ በአሁን ሰአት ከመፍጠሩም በላይ የዘመናዊ አስፋልቱ በ3 አመት ውስጥ እንደዚህ መሆን አግራሞትን አስጭሯል።
ምንጭ፦ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እየተነሳ እድሳት እየተደረገለት እንደሆነ ለማየት ችለናል። ይህም ለ2 ኪ.ሜ የሚያክል ርዝመት የትራፊክ መጨናነቅ በአሁን ሰአት ከመፍጠሩም በላይ የዘመናዊ አስፋልቱ በ3 አመት ውስጥ እንደዚህ መሆን አግራሞትን አስጭሯል።
ምንጭ፦ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረማያ! ዛሬ ከአዲስ አበባ የተነሱ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጨለንቆ ላይ በተፈጠረ አለመረጋጋት ሊቆሙ ተገደዋል። አሁንም እዛው ናቸው አንዳንዶች በየሰው ቤት ውስጥም ተደብቀዋል።
የሚመለከተው የመንግስት አካል አስፈላጊውን መፍትሄ እንዲፈልግላቸው ተማሪዎቹ ጠይቀዋል።
ምንጭ፦N(ጨለንቆ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሚመለከተው የመንግስት አካል አስፈላጊውን መፍትሄ እንዲፈልግላቸው ተማሪዎቹ ጠይቀዋል።
ምንጭ፦N(ጨለንቆ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረማያ እና አዳማ ASTU! ዛሬ የሀርማያ ዩኒቨርሲቲ(ሀረር ካምፓስ) እን እዲሁም የአ.ሳ.ቴ.ኢ. ተማሪዎች ወደ መደበኛው የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ገብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር! የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከግቢው እንዳይወጡ አደረገ። በፎቶ እንደ ምትመለከቱት በርካታ ተማሪዎች በበር አካባቢ በመሰባሰብ ግቢው እዲያስወጣቸው እየጠየቁ ነው።
ዩኒቨርሲቲው ሁኔታዎችን ለመቆጣጠር እና ተማሪዎችን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ይገኛል።
ምንጭ፦ M(ጎንደር)
@tsegabwolde
ዩኒቨርሲቲው ሁኔታዎችን ለመቆጣጠር እና ተማሪዎችን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ይገኛል።
ምንጭ፦ M(ጎንደር)
@tsegabwolde