የዶቼ ቬለ ዘገባ! ስለ ትምህርት መቆራረጥ ፥ዘገባው በትላንትናው ዕለት የተሰራ ነው።
በኦሮሚያ ክልል አለመረጋጋት በሚታይባቸዉ ቦታዎች የመማር ማስተማር ሒደት መስተጓጎሉ እየተሰማ ነዉ። ለምሳሌ በቀለም ዋላጋ ዞን በበዳምቢ ዶሎ ከተማ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማይታወቅ ጊዜ መዘጋቱ፣ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ-ሶማሊ ድንበር ላይ የነበሩ ትምህርት ቤቶችም በስጋት ምክንያት መዘጋታቸዉን ለማወቅ
ተችለዋል።
ትምህርት በተፈጥሮዉ ሰላማዊ
የማስተማርና መመር ሁኔታ
እንደሚፈልግ የሚናገሩት የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ቢሮ ምክትል ሐላፊ አቶ ኤፍሬም ተሰማ ላለፉት አምስት ወራት አካባቢ በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ድንበር አከባቢ ያሉት ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ ይናገራሉ።
ማህበረሰቡ የትምህርት አሰፈላጊነት ስለሚረዳዉ የሚያነሳቸዉ ጥያቄዎች
ትምርትን በማቆም ሳይሆን በዉይይት እንዲፈታ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም አቶ ኤፍሬም ይናገራሉ።
በምስራቅ ሃራርጌ ዞን በሃሮማያ ከተማም የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማርዎች ወላጆችም በልጆቻችን ላይ አደጋ ይደርሳል ብለዉ ስለሚሰጉ ልጆቻቸዉን ወደ ትምህርት ቤት እንደማይልኩ አንድ የከተማዋ ነዋሪ ለዶይቼ ቬሌ ይናገራሉ።
የመማርና ማስተማር ሒደት በአለመረጋጋት መዋጡ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የተወሰነ ሳይሆን የዩኒቨርስትዎችንም ሥራ እና አሰራር እያወከ መሆኑን ተማርዎች ይናገራሉ።
በሃሮማያ ዩኒቬርስቲ ተማሪ የሆነዉ ግን ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገ ተማሪ፤ ተማሪዎች ለወራት ትምህርት ማቆማቸዉን ይናገራል። ዩኒቨርስቲዉ ተማርዎች እስከ ዛሬ ባለዉ ጊዜ ወደ ትምህርት ገበታቸዉ እንዲመለሱ ማስታወቅያ ቢያወጣም እሱን ጨምሮ ሌሎች ተማርዎች ለመመለስ ስጋት እንዳላቸዉ ይናገራል፣«እኔ የወሰንኩት ነገር የለም። ከሸዋ፣ ከዋላጋ፣ ከቦረና እንድሁም ከሩቅ ቦታዎች የመጡ ተማርዎች በየቤታቸዉ ነዉ ያሉት። ስለዝህ የመመለስና አለመመለስ ጉዳይ ላይ ሁሉም ተወያይቶ ካልተስማማ ለየብቻ የምደረገው ነገር የለም።»
ከትናንት ወድያ ጀምሮ በጅማ ዩኒቬርስቲ ያለዉ አለመረጋጋት በተመለከተም ጓደኞቹ እስካሁን ከዩኒቨርስቲዉ ግቢ ሸሽተዉ ዉጭ እንደምገኙ ማወቁን ተማሪዉ
ይናገራል።
በተመሳሳይም በዋላጋ፣ በአዳማና
በአምቦ ዩኒቬርስትዎች ትምህርት
መስተጓጎሉን ተማርዎች ይናገራሉ።
በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የሆነዉ ስሙም እንዳይጠቀስ የፈለገ ከባለፈዉ ሰኞ ጀምሮ ትምህርት እንዳቆሙ ጠቅሰዋል። የመማርና ማስተማር ጉዳይ አስመልክቶ በዶይቼ ቬሌ የፌስቡክ ገፅ ላይ ለዉይይት አቅርበን ነበር። ሰምራ ማሃዲ የተባለችዉ «ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ከ5ቀን በፊት ለቀው ወጥተዋል» ስትል፣ አስቻለ አረፋይኔ «ጅማ ዩኒቬርስቲ ትምህርት ካቆምን ሁለት ሳምንት ሆኖናል» ብሏል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ከትምህርት ሚንስቴር ማብራርያ ለማግኘት ያደርግነዉ ሙከራ አልተሳካም።
ምንጭ፦ ዶቼ ቬለ (መርጋ ዮናስ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

መቱ! ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ወደ ግቢ ተመልሰው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በማስታወቂያ ቢያሳስብም ዛሬም ወደ ክፍል የገባ ተማሪ የለም። ላይብረሪውም ከላይ እንደምትመለከቱ ሰው ዝር አይልበትም።
ምንጭ፦የመቱ ዩኒ. ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦የመቱ ዩኒ. ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ JiT! በዛሬው እለት ከ1-4ኛ አመት የሆኑ ጥቂት ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። የቦረና ተወላጅ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ወደ ቤተሰቦቻቸው ጋር ሄደዋል። በስጋት ምክንያት ዛሬም ድረስ ወደ ግቢ ያልተመለሱ በርካታ ተማሪዎች ናቸው።
ዩኒቨርሲቲው ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያደርግ መግለፁ አይዘነጋም።
ምንጭ፦ዳ
@tsegabwolde @tikvahethiopai

😱እስራኤል! አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት በይፋ እውቅና ሰጠች።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ
ትራምፕ ዛሬ በዋሽንግተን በሰጡት መግለጫ፥ ሃገራቸው ለእየሩሳሌም ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን ይፋ አድርገዋል።
አሜሪካ በፈረንጆቹ 1995 በእስራኤል የሚገኘው የሃገሪቱ ኤምባሲ ከቴል አቪቭ ወደ እየሩሳሌም እንዲዛወር ህግ ማውጣቷ የሚታወስ ነው።
ይሁን እንጅ ሃገሪቱን የሚመሩ
ፕሬዚዳንቶች፥ ህጉ እንዳይተገበር
በየስድስት ወሩ በፊርማ ሲያግዱት ቆይተዋል።
ከትናንት በስቲያ ይህን ማድረግ
የነበረባቸው ፕሬዚዳንት ዶናልድ
ትራምፕ ግን ፊርማውን ችላ ብለው፥ ከቀድሞዎቹ መሪዎች በተለየ መልኩ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት
እውቅና ሰጥተዋል።
ትራምፕም ከቀድሞዎቹ መሪዎች
በተለየ መልኩ ይህን ህግ ተግባራዊ ማድረጊያው ጊዜ አሁን ሲሉ ተደምጠዋል።
እውቅና የመስጠት ውሳኔው በአሜሪካ ፍላጎትና ለእስራኤልና ፍልስጤም ሰላም ሲባል የተሰጠም ነው ያሉት በንግግራቸው።
እስራኤልም እንደ ማንኛውም ሉዓላዊ ሃገር መዲናዋን የመወሰን መብት አላት ያሉት ፕሬዚዳንቱ መዲናዋም እየሩሳሌም ናት ሲሉ ተደምጠዋል።
በእስራኤል የሚገኘው የሃገሪቱን
ኤምባሲ ከቴል አቪቭ ወደ እየሩሳሌም የማዛወር ሂደቱ እንዲጀመርም አዘዋል።
ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት
አደርገዋለሁ ሲሉት የነበረውን አካሄድ ዛሬ ይፋ ማድረጋቸው በርካቶችን አስቆጥቷል።
ፍልስጤማውያንም ትራምፕ
ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠታቸውን ተከትሎ ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው።
የፍልስጤም አስተዳደርን ጨምሮ
በርካታ የዓረብ ሃገራት መሪዎችም
የፕሬዚዳንቱን እውቅና መስጠት በጽኑ አውግዘዋል።
ሃገራቱ ለእየሩሳሌም ዋና ከተማነት እውቅና መስጠት፥ የእስራኤል - ፍልስጤም የሰላም ድርድር ላይ እክል ይፈጥራል እያሉ ነው።
የአሁኑን ድርጊትም አሜሪካ ለእስራኤል ህገ ወጥ ሰፈራና ወረራ የምትሰጠውን ድጋፍ ማሳያ ብለውታል።
ሃማስ በበኩሉ እየሩሳሌምን የፍልስጤማውያኑ ቀይ መስመር
በማለት፥ በአካባቢው የሚደረግን
የእስራኤል መስፋፋት ፍጹም
እንደማይደግፍ ገልጿል።
ኋይት ሃውስም በመላው ዓለም
ለሚገኙ አሜሪካውያን ጥንቃቄ
እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን ተከትሎ ዜጎች ጥቃት ሊሰነዝርባቸው ይችላል
በሚል ነው ማስጠንቀቂያው የተሰጠው።
በመላው ዓለም የሚገኙ አሜሪካውያንም ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል።
እስራኤል ከፈረንጆቹ 1967 ጀምሮ
በምስራቃዊ እየሩሳሌም በርካታ
የሰፈራ መንደሮችን ስትገነባ ቆይታለች።
ይህ ድርጊቷ ግን አለም አቀፉን
ማህበረሰብ ጨምሮ፥ እየሩሳሌምን የወደፊቷ መዲናችን ለሚሉት ፍልስጤማውያን የሚዋጥ አልሆነም።
የማያወላዳ የሰላም ስምምነት
ተገኝቶለት የማያውቀው የእስራኤል ፍልስጤም ጉዳይ ቀጣይ እጣ ፈንታም አሳሳቢ ሆኗል።
የዛሬው እውቅና በቋፍ ላይ የነበረውን የሰላም ድርድር ገደል እንዳይከተውም ተሰግቷል።
ምንጭ፦CNN,ፋና

ታይም መፅሄት "የአመቱ ሰው" ብሎ በሚሰይምበት እትሙ የዘንድሮው ምርጫ የሴቶች ትንኮሳን ላጋለጡ ሴቶች ሰጥቷል። ከቀናት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ "የታይም የአመቱ ሰው እኔ ነኝ" ሲሉ ተናግረው ነበር።
ምንጭ፦ታይም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ታይም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቀሌ! ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አሪድ ካምፓስ ተደጋጋሚና ተመሳሳይ መልዕክቶች ከትላንት ጀምሮ እየተላኩ ነው። መረጃውን አደራጅቼ እደጨረስኩ ወደ እናተ አደርሳለሁ።
@tikvahethiopia
@tikvahethiopia
መቀሌ! ለተጨነቃችሁ ቤተሰቦች በሙሉ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ካምፓሶች ሰላም ናቸው።
ከባለፈው የወልዲያ ግጭት በኃላ አንዳንድ ስሜታዊ ወጣቶች በተለያዩ ተማሪዎች ላይ ትንኮሳ ለመፍጠር ሞክረው የነበር ቢሆንም ያን ያህል በሶሻል ሚዲያው ተጋኖ እንደተወራው አይደለም።
በአሪድ ካምፖስ(ገዳም ሰፈር) ተገቢ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች በአንዳንድ ወጣቶች እየታየ እንዳለ የገለፁት ተማሪዎች ድንጋይ የመወርወር እና ተማሪዎችን ማስፈራራት እንቅስቃሴ ነበረ። ግቢውም ጉዳዩን በማጣራት ተገቢውን ፈጣን እርምጃ እንዲወስድ ተማሪዎች ጠይቀዋል።
በውጭ ተቀምጠው ይህን ጉዳይ በማጋነን ተማሪዎችን እርስ በእርሳቸው ለማጋጨት እና የጥቂት ሰዎችን መጥፎ ተግባር እንደ አብዛኛው ሰው ድርጊት እንዲቆጠር ለማድረግ እየሞከሩ ያሉ አካላት አሉ።
ዛሬ ምሽት ...
በአሪድ ካምፓስ እሳት ተነሳ ተብሎ የተወራው በሴቶች ዶርም አካባቢ ትንሽ የኤሌክትሪክ ኮንታክት ሲሆን ሴቶች ተደናግጠው ነበር። ከዚህ ውጭ ምንም አይነት ነገር አልተከሰተም ውጭ የነበሩ ተማሪዎችም ወደ ዶርማቸው ተመልሰዋል።
:
:
መጥፎ የሚያስቡትን እና ነፁህ ሰዎችን ለመጉዳት የሚያስቡትን ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው።
የጥቂት ሰዎችን መጥፎ ተግባር እንዲሁም የግለሰቦችን ፀብ የሁሉም አድርጎ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የሚሰራ ስራ እጅግ አደገኛ ነው።
ምንጭ፦አላ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
አፋር! በአፋር ክልል ኤርታሌ በጉብኝት ላይ የነበሩትን ጀርመናዊ ቱሪስት ዶ/ ር ዋልተር ሪኦፐርት የገደሉትን ታጣቂዎች ማንነት ለማጣራት ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ምንጭ፦ ቪኦኤ , የሞቱት ዶክተር ስለመሆናቸው መረጃውን ያወጣው ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ቪኦኤ , የሞቱት ዶክተር ስለመሆናቸው መረጃውን ያወጣው ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አምቦ! በአምቦ ዩኒቨርሲቲ አዋሮ ካምፓስ የመማር ማስተማሩ ሂደት ወደ ቀደመው መልኩ እየተመለሰ ይገኛል። ተማሪዎች በየክፍሉ እየተገኙ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ነው። ይህም ቢሆን ዛሬም ድረስ ወደ ግቢው ያልተመለሱ በርካታ ተማሪዎች አሉ።
ወደ ትምህርት ተመልሰናል ማለት ምንም ጥያቄ የለንም ማለት አይደለም ያሉት ተማሪዎች መንግስት ለተነሳው ጥያቄ በተለይ የመውጫ ፈተናን በተመለከተ አግባብነት ያለው ምላሽ ሊሰጥ ይገባል ብለዋል። ሌሎች የተነሱትንም በርካታ ጥያቄዎች በጊዜ ሊፈታቸው ይገባል ሲሉም አክለዋል።
ምንጭ፦ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደ ትምህርት ተመልሰናል ማለት ምንም ጥያቄ የለንም ማለት አይደለም ያሉት ተማሪዎች መንግስት ለተነሳው ጥያቄ በተለይ የመውጫ ፈተናን በተመለከተ አግባብነት ያለው ምላሽ ሊሰጥ ይገባል ብለዋል። ሌሎች የተነሱትንም በርካታ ጥያቄዎች በጊዜ ሊፈታቸው ይገባል ሲሉም አክለዋል።
ምንጭ፦ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መደወላቡ! በመደወላቡ ዩኒቨር ሲቲ ዛሬም የመማር ማስተማሩ ሂደት ሰላማዊ በሆነ መንገድ ቀጥሏል።
ድጋሚ ምዝገባውን ያልተመዘገቡ ተማሪዎች እስከ ዛሬ 11 ሰዓት ድረስ እዲመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ማሳሰቡ አይዘነጋም።
ምንጭ፦አቡ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ድጋሚ ምዝገባውን ያልተመዘገቡ ተማሪዎች እስከ ዛሬ 11 ሰዓት ድረስ እዲመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ማሳሰቡ አይዘነጋም።
ምንጭ፦አቡ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! ዛሬ የአ.ሳ.ቴ.ዩ ከተማሪዎች ጋር ሊያደርግ የነበርው ስብሰባ ተማሪዎች ባለመገኘታቸው ምክንያት ሳያደርግ መቅረቱ ተሰምቷል።
ምንጭ፦ና
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ና
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! አዲስ ማስታወቂያ!
በግቢው አስተማማኝ ሰላም በመኖሩ ተማሪዎች እስከ እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ድረስ በየትምህርት ክፍላቸው በአካል በመገኘት ሪፖርት አዲያደርጉ አሳስቧል።
ዛሬ ከተማሪዎች ጋር ይደረጋል የተባለው ስብሰባ ተማሪዎች በመጥፋታቸው ቀርቷል።
ምንጭ፦ ሞ
@tseegabwolde

ጅማ JiT! እየሰጋን ቢሆንም ትምህርታችንን ቀጥለናል አሉ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች።
ዛሬም የJiT ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን ተከታትለዋል።
ምንጭ፦ ደሬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬም የJiT ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን ተከታትለዋል።
ምንጭ፦ ደሬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
እናስተውል! በ1 ደቂቃ ውስጥ በሀሰት መረጃ ህዝብን ከህዝብ ማጋጨት ቀላል ነው የተጣሉትን ህዝቦች ለማስታረቅ ግን 100 አመት ላይበቃ ይችላል። ግጭት መፍጠር ቀላል ሊሆን ይችላል ያን ግጭት ማስቆም ግን አስቸጋሪ ነው። መፍትሄ ማምጣት እንደ ችግር መፍጠር ቀላል አይደለም።
እናስተውል!!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እናስተውል!!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
😱1
ይህን ቻናል እንድዘጋው ከተለያዩ ሰዎች ከፍተኛ ጫና እየደረሰብኝ ይገኛል። የተለያዩ የማስፈራሪያ መልዕክቶችን ስታደርሱ የነበራችሁ ሰዎች ዛሬም ቀጥሉበት እኔም በቻናሉ የሰዎችን መልዕክት ማስተላለፌን እቀጥላለሁ።
ኢትዮጵዊነት ረቂቅ ነው!
@tsegabwolde ~ ህዳር 29
ኢትዮጵዊነት ረቂቅ ነው!
@tsegabwolde ~ ህዳር 29
አባይ! የግብፁ መስኖ እና ውሀ ሀብት ሚኒስትር የአባይ ውሀ ለሀገራቸው እጅግ አንገብጋቢ ቢሆንም የኢትዮጵያን ህዳሴ ግድብ ግን ማስቆም እንደማይቻል ትናንት ገልፀዋል።
ምንጭ፦ efn
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ efn
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! በዩኒቨርስቲው የተወሰኑ ውሳኔዎች
ውሳኔ አንድ ፦
ተማሪዎች ወደ ግቢ ተመልሰው ትምህርታቸውን ገብተው እንዲቀጥሉ በሚዲያ ይነገራል፡፡ ሰኞ ሁሉም ተማሪ ገብቶ ትምህርት እንዲጀምር በጥብቅ ተናግረዋል፡፡
ውሳኔ ሁለት፦
የመጀመሪያው ሀሳብ የማይፈፀም ከሆነ ተማሪዎች እንደ አዲስ እንዲመዘገቡ ይደረጋል፡፡ ወደ ግቢ ተመልሶ ለሚገባና እንደገና ለተመዘገበ ተማሪ ብቻ ትምህርት ይሰጣል፡፡ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ይህንን ያላደረጉ ተማሪዎች በራሳቸው ፍላጎት ትምህርት እንዳቋረጡ ይገነዘባል፤ አቋርጠዋል ብለው ይወስናል፡፡
ውሳኔ ሶስት ፦
ይህ ከላይ ያሉት ነገሮች በተገቢው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀሙ በመንግስት አዋጅ መሰረት ዩኒቨርስቲው ይዘጋል፡፡
ከላይ ያለው ውሳኔ በሴኔቱ የተወሰነ ስለሆነ ለእነዚህ ሀሳቦች ተማሪዎች ምለሽ እንዲሰጡ ማሳሰቢያ ቀርቧል፡፡
ምንጭ፦ ቡ
@tsegabwolde @tikvahetiopia

12ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአፋር ክልል እየተከበረ ይገኛል። በበአሉ ላይ ለመካፈል ሰመራ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ከክልሉ ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት ያደርጋሉ፡፡
ምንጭ፦ኢቢሲ
@tikvahethiopia @tikvahethiopia
ምንጭ፦ኢቢሲ
@tikvahethiopia @tikvahethiopia
ወለጋ! በወለጋ ዩንቨርስቲ የመማር ማስተማር ሂደቱን ሰላማዊ ለማድረግ እና ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የዩኒቨርስቲው ኘሬዝዳንት ዶክተር ኤባ ሜጀና ጋር ገለፀዋል፡፡
ምንጭ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia