ቡሌ ሆራ! ትላንት ምሽት ግቢውን ለቀው ከተማ ውስጥ በሚገኙ ሆቴሎች ውስጥ ለማደር የሄዱ ተማሪዎች ከለሊቱ 7ሰዓት ጀምሮ በፖሊሲ ወደ ግቢ ሲጋዙ ነበር።
በዛሬው ዕለት ግቢው ሰላማዊ እንዲሁም አንዳንድ ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን መከታተል ጀምረዋል። ነገር ግን የግቢው ተማሪዎች የላፕቶፕ ቦርሳ እራሱ ይዘው እንዳይወጡ ተከልክለው ነበር። በግቢው ውስጥ በርካታ የፀጥታ አካላት ይገኛሉ።
ተጨማሪ መረጃዎች ያሏቹ ማድረስ ይቻላል።
ምንጭ፦ና
@tsegabwolde @tikavhethiopia

❤1
ሙሉቀን መለሰ! "ኢትዮጵያ ፈጽሞ አትናፍቀኝም ከውስጤ ወጥታለች"
በሚለው ንግግሩ ብዙዎች ተበሳጭተውበታል።
ኢትዮጵያ ግን እንደ ጥሩ እናት ዛሬም እሱን አትረሳውም። ስለ ንግግር ስህተቱ የሀገሩ ልጆች በበጎ ስራ ያስተምሩት ዘንድ ከጎኑ ሊቆሙ እንደሚገባ ይሰማኛል።
በሀገር ውስጥ ላለን እንደየ አቅማችን መርዳት ለምንፈልግ እድሉ ቢመቻችም ደስ ይለኛል። ለግዜው ይህንን የእርዳታ አድራሻ ሼር እናደርጋለን።
ምንጭ፦ ያሬድ ሹመቴ
https://www.gofundme.com/support-
muluken-melesse

አምቦ! በአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች በጥቂቱም ቢሆን ትምህርታቸውን መከታተል ጀምረዋል። በርካታ ተማሪዎች በግቢው ባይኖሩም በግቢው ያሉት ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንቅስቃሴው በመመለስ ላይ ይገኛሉ። ከግቢ የወጡ ተማሪዎችም በመጭዎቹ ቀናት ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ግቢው ከቀደሙት ቀናት መረጋጋት ይታይበታል።
ምንጭ፦ ቴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ግቢው ከቀደሙት ቀናት መረጋጋት ይታይበታል።
ምንጭ፦ ቴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረር! በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሳይንስ ኮሌጅ(ሀረር ግቢ) ዛሬ ጥቂት የC2 ህክምና ተማሪዎች ወደ ክፍል የገቡ ሲሆን የC1 የተወሰኑ ተማሪዎች ደግሞ ክላስ ቢገቡም ዶክተሩ ባለመዘጋጀቱ ለከሰዓት ቢቀጥራቸውም ከሰዓት ስብሰባ በመኖሩ ሳይማሩ ቀርተዋል።
ሌሎች የህክምና ተማሪዎች ግን ሙሉ በሙሉ ክላስ አልገቡም ጭራሹኑም ወደ ግቢ አለመግባታቸው ነው የተሰማው።
ምንጭ፦ዶ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሌሎች የህክምና ተማሪዎች ግን ሙሉ በሙሉ ክላስ አልገቡም ጭራሹኑም ወደ ግቢ አለመግባታቸው ነው የተሰማው።
ምንጭ፦ዶ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ JiT እና ዋናው ግቢ!
ዛሬ በዋናው ግቢ የመማር ማስተማሩ ሂደት ቀጥሎ ውሏል። የተወሰኑ የትምህርት ክፍሎች ተማሪዎቻቸውን አስተምረዋል።
በJiT ደግሞ ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው ትምህርቸውን እንዲከታተሉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። ዛሬም ከGC ተማሪዎች ውጭ በግቢው ወደ ክፍል የገባ የለም።
ከሁለቱም ግቢዎች ወደቤተሰቦቸው ጋር ሄደው ያልተመለሱ በርካታ ተማሪዎች ናቸው።
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች አስፈላጊውን ጥበቃ አደርግላቸዋለው ማለቱ አይዘነጋም።
ምንጭ፦ አብ.(ዋናው ግቢ) ደ.(JiT)

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
በአባቴ አማራ በእናቴ ኦሮሞ
ወንድሜም ከትግሬ እህቴም ከደቡብ ጋምቤላ ተወልዳ
ከአፋር ከጉራጌ ድሬ ተከልሼ
ከየትኛው ልሁን ስንቱን ዘር ወርሼ
አውጥቼ አውርጄ በድፍን ጨረቃ
ኢትዮጵያዊነቴን መርጫለው በቃ!
💚💛❤️ኢትዮጵያዊነት💚💛❤️
ወንድሜም ከትግሬ እህቴም ከደቡብ ጋምቤላ ተወልዳ
ከአፋር ከጉራጌ ድሬ ተከልሼ
ከየትኛው ልሁን ስንቱን ዘር ወርሼ
አውጥቼ አውርጄ በድፍን ጨረቃ
ኢትዮጵያዊነቴን መርጫለው በቃ!
💚💛❤️ኢትዮጵያዊነት💚💛❤️
ሀረር! አዲስ ማስታወቂያ! የሚድዋይፈሪ ተማሪዎች እስከ ህዳር 29 ድረስ ወደ ግቢው ተመልሳችሁ ትምህርታችህን እድትከታተሉ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ ያሳስባል።
ምንጭ፦ሂ.
@tsegabwolde @tikvahethiopi
ምንጭ፦ሂ.
@tsegabwolde @tikvahethiopi
በዓለም ኤች አይቪ በደሙ ዉስጥ የሚገኘዉ ሕዝብ 37 ሚሊየን ደርሷል። ቁጥርሩ ከ2016 ሰኔ ወዲህ ያለዉን ሲያመለክት ከኤድስ ጋር በተያያዘ የ1 ሚሊየን ሰዉ ሕይወት አልፏል። 21 ሚሊየን ታማሚዎችም የፀረ ኤች አይቪ መድኃኒት አግኝተዋል።
ምንጭ፦ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቅሬታዎች! በዚህ ሳምንት ከተከታዮቹ ዩኒቨርሲቲዎች የተላኩትን የተማሪዎች ቅሬታ ወደእናተ አደርሳለሁ።
👉ዋቸሞ(በተለይ ሴት ተማሪዎች)
👉ድሬዳዋ
👉አክሱም
👉ጅግጅጋ
ቻናሉን ለወዳጆ ያጋሩ! @tikvahethiopia
👉ዋቸሞ(በተለይ ሴት ተማሪዎች)
👉ድሬዳዋ
👉አክሱም
👉ጅግጅጋ
ቻናሉን ለወዳጆ ያጋሩ! @tikvahethiopia
ከመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋች!
ከትላንት ጀምሮ የተዘጋው በር እስከ አሁን ዝግ ነው ይሄ የሰሞኑን ነገር 2008 እንደተፈጠረ አንዳንድ በሰዓቱ የነበሩ ልጆች አጫውተውኛል ያኔ ከአንድ ወር በላይ የግቢ በር እንደተዘጋባቸው አጫውተውኛል ሆኖም የአሁኑ ግን ሁለተኛ ቀን ላይ አይደለም መውጣት ወደ በሩ መቅረብ ራሱ በፌደራል ያሰድባል ምንም አይነት ምክንያት ይኑርህ ምንም አይነት ነገር ይግጠምህ ልታወራቸው ወደ በር ጠጋ ስትል ደደብ፣ መሃይም፣ የማትረባ የሚል ስድብ እና ማስጠንቀቂያ ይደርስብሃል።
ነገርግን በር ከዚህ በዋላ ትምህርት የሚያልቀው አንደኛ መንፈቀ አመት ጥር 26 ያልቃል ያኔ ነው በር የሚከፈተው ተብሎ እየተወራ ይገኛል ስለዚህ ሁለት ወር ድፍን አንዲት 4×4 በሆነች ጊቢ እንዴት እንደሚዘለቅ አስቡት ከእስር ቤት በምን ተለየ እስቲ በፌደራል ነው ጥበቃው ምግብ ትበላለህ ትማራለህ ትተኛለህ ከዚህ ውጪ ምንም የለም ታድያ ለነን ካፌ ተማሪዎች ምግብ እንኳ በበር በኩል የሚቀበሉበት አማራጭ አልተመቻቸም ምንም የምግብ ጣዕሙ በማይታወቅ ካፌ እየተመገቡ ይገኛሉ በዚህ ሁኔታ ያለነው ዩኒቨርሲቲ ነው ወይስ ወይኒ ቤት??
ነገርግን የትምህርት ሂደቱ በትክክል እየሄደ ይገኛል ትምህርት የማይገባ ተማሪ የምግብ ኩፖን የማያገኝ ሲሆን ስለዚህም ተማሪ በግዱ መማሩን ቀጥሏል በአንድ ክፍል ከ10 የማይበልጡ ተማሪዎች ብቻ ሲማሩ 3ኛ ቀኑን አስቆጥሯል ተማሪዎች ወደ ግቢ እየገቡ ይገኛሉ መውጣት ግን አይታሰብም ሆኖም ግን ሁለት ወር ሙሉ እስቲ አስቡልን ከግቢ ሳንወጣ በጣም ጨንቆናል የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጣም ጨንቆናል እረ ድምፃችን ይሰማ 🔊🔉🔈

ሀረማያ!የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አብዛኛው ተማሪ ዛሬም ወደ ገቢ አልተመለሰም። ብዙው ተማሪ ረጅም ኪ.ሜ. ተጉዞ ቤተሰቡ ጋር ይገኛል። ተማሪው እርስ በእርሱ አንዱ እስኪገባ እየተጠባበቀ ነው። ነገር ግን መሄጃ ያጡ እና መመገቢያ ያጡ ከሩቅ ቦታ የመጡ ተማሪዎች ፎርም እየሞሉ እየገቡ ይገኛሉ።
በግቢው ውስጥ ጥቂት ተማሪዎች ቢገኙም ዛሬም ክላስ በአግባቡ አልተጀመረም።
ምንጭ፦Mun.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በግቢው ውስጥ ጥቂት ተማሪዎች ቢገኙም ዛሬም ክላስ በአግባቡ አልተጀመረም።
ምንጭ፦Mun.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረማያ! አዲስ ማስታወቂያ!
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ~ መንግስት ለተነሱት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ መልስ እንደሚሰጥ ገልፆ ግቢውን ለቀው የወጡ ተማሪዎች በሙሉ እስከ እሁድ ታህሳስ 2 ድረስ እንዲመለሱ እንዲሁም ሰኞ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አሳስቧል።
ምንጭ፦ኬ
@tikvahethiopia

በመቀሌና ወልዲያ የኳስ ቡድን ደጋፊዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ከሁለቱም ወገን ሁለት ሰው ሞቷል። የሟቾቹ የቀብር ሥነ ሥርዓት አንዱ በወልዲያ አንዱ ደግሞ በማይጨው መፈፀሙ ታውቋል። ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች መቁሰላቸውና ከ200 ሰው በላይ የንብረት ውድመት እንዳጋጠመው የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።
ምንጭ፦VOA 24
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦VOA 24
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! አዲስ ማስታወቂያ!
ዩኒቨርሲቲው የግቢው ሰላም ሙሉበሙሉ የተረጋገጠ መሆኑን ገልጾ ነገ ህዳር 28 ከተማሪዎች ጋር መወያየት እንደሚፈልግ አሳውቋል። ተማሪዎችም በስብሰባው ላይ እንዲገኙለት ጥሪ አቅርቧል።
ምንጭ፦ የአ.ሳ.ቴ.ዩ. ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዩኒቨርሲቲው የግቢው ሰላም ሙሉበሙሉ የተረጋገጠ መሆኑን ገልጾ ነገ ህዳር 28 ከተማሪዎች ጋር መወያየት እንደሚፈልግ አሳውቋል። ተማሪዎችም በስብሰባው ላይ እንዲገኙለት ጥሪ አቅርቧል።
ምንጭ፦ የአ.ሳ.ቴ.ዩ. ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መደ ወላቡ! አዲስ ማታወቂያ!
ዳግም ምዝገባውን ያለተመዘገባችሁ ተማሪዎች እስከ ነገ ህዳር 28 ቀን/2010 ዓ.ም. 11 ሰዓት ድረስ እድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ ያሳስባል። ከነገ በኃላ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ግቢው እንደማያስተናግድ ገልጿል።
ምንጭ፦ አ

ጅማ ዋናው ግቢ! ዛሬም በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማሩ ሂደት ቀጥሎ ውሏል። ወደ ግቢው ያልተመለሱ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቢሆኑም ግቢው ያሉትን ተማሪዎች ማስተማር ቀጥሏል። (የተወሰኑ የትምህርት ክፍሎች)
ምንጭ፦ @Jumaincampus
@tsegabawolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ @Jumaincampus
@tsegabawolde @tikvahethiopia
የመን! የመን ዋና ከተማ ሰንዓ ውስጥ ባለፉት አራት ቀናት በተካሄዱ ከባድ ውጊያዎች ከ230 በለይ ሰው መገደሉንና ቁጥራቸው ከአራት መቶ በላይ የሆኑ ሌሎች ሰዎች መጎዳታቸውን በየመን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ከፍተኛ አስተባባሪ ለቪኦኤ ገልጸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሊዘጉ ነው! ቃና ቲቪን ጨምሮ አራት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው። የሚዘጉበት ምክንያትም ፈቃድ ስለሌላቸው ነው ተብሏል።
በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ የተረጋገጡ መረጃዎችን ለማግኘት ጥረት አደርጋለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ የተረጋገጡ መረጃዎችን ለማግኘት ጥረት አደርጋለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሊዘጉ ነው! ቃና ቲቪን ጨምሮ አራት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው።
ፈቃድ ሳያወጡ በሳተላይት አማካይነት በሀገር ውስጥ ቋንቋ ፕሮግራማቸውን በሚያሰራጩ አራት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የህዝብንና የፓርላማውን እገዛ እንደሚፈልግ የብሮድ ካስት ባለሥልጣን ተናገረ፡፡
ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤልቲቪና ናሁ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ፈቃድ ተሰጥቷቸው ስርጭታቸውን የጀመሩት በውጭ ሀገር
የተቋቋሙና በተቋቋሙበት ሀገርም ፈቃድ ያላቸው ናቸው በሚል ኃሣብ እንደነበርም ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡
ባደረኩት ማጣራት ግን አራቱም የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የተቋቋሙትም፣ ገቢ የሚያገኙትም በኢትዮጵያ መሆኑን
ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ቋንቋ የሚሰራጭ የቴሌቪዥን ጣቢያ የውጭ ሀገር ዜጋና ትውልደ ኢትዮጵያዊ በባለቤትነት ሊያስተዳድረው እንደማይችል የብሮድካስት አዋጅ ይደነግጋል፡፡
የአራቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባለቤቶች ግን ትውልደ ኢትዮጵያዊና የውጭ ሀገር ዜጎች እንደሚገኙባቸው አውቄያለሁ ብሏል ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ፡ ወሬውን የሰማነው የባህል ቱሪዝምና መገናኛ ብዙሃን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱን የ2010 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከመሥሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች
ጋር ሲመክር ነው፡፡
የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርአይ አስገዶም እንዳሉት ካለፈው ዓመት ጀምሮ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤል ቲቪና ናሁ የተሰኙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሕጋዊ ፈቃድ እንዲያወጡ እያነጋገርናቸው ነው ብለዋል፡፡
ፈቃዱን ለመስጠትም ከመካከላቸው በውጭ ሀገር ዜጋና በትውልደ ኢትዮጵያዊ በባለቤትነት የሚተዳደሩትም ባለቤትነቱን ለኢትዮጵያዊ እንዲያስተላልፉ ስንጠይቃቸው ቆይተናል ያሉት አቶ ዘርአይ እስካሁን ግን ተግባራዊ
አላደረጉም ብለዋል፡፡
የቴሌቭዥን ጣቢያዎቹ ፈቃድ የማያወጡ ከሆነ ሕጉ በሚፈቅደው መልኩ እርምጃ እንወስዳለን፤ ለዚህም የህዝብንና የፓርላማውን ድጋፍ እንፈልጋለን ብለዋል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በ2010 ሩብ ዓመት የከወናቸው ሥራዎች ላይም ከሥራ ኃላፊዎቹ ጋር ውይይት እያደረገ ነው፡፡
ምንጭ፦ ሸገር

ወለጋ! አዲስ ማስታወቂያ!
ሁሉም መደበኛ ተማሪዎች ከህዳር 27-28 የድጋሚ ምዝገባውን ተመዝግበው መታወቂያ እዲያሳድሱ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን አቅርቧል።
ምንጭ፦ ጫሊ