ጅማ JiT! በግቢው ዛሬ ሰላም የሰፈናበት ውሎ ነበር። ፖሊስ ግቢውን ተቆጣጥሮታል። የመጨረሻ አመት ተማሪዎች ዛሬም በሰላም ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ከ2-4ኛ አመት ድረስ ያሉ ተማሪዎች ግንብወደ ክፍል አልገቡም። በርካታ ተማሪዎች የትላንት ምሽቱ ክስተት እንዳይደገም በፍርሀት ውስጥ መሆናቸውን አልሸሸጉም። ጥቂት ተማሪችም የትላንት ማታውን ክስተት እንዳይደገም በመፍራት ከግቢው ወጥተዋል። ከምሽት በኃላም ባገኘሁት መረጃ ግቢው ፍፁም ሰላማዊ ነው።
ምንጭ፦ የJiT ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopai
ምንጭ፦ የJiT ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopai
አዳማ ASTU! ዛሬ ይጀመራል ተብሎ የነበረው የMID EXAM ተፈታኝ በመጥፋቱ ምክንያት ፈተናው ሳይሰጥ ቀርቷል። በነገው ዕለትም ተፈታኞች ይኖራሉ ተብሎ ስለማይጠበቅ ፈተናው ስለመሰጠቱ የተረጋገጠ ነገር የለም። ተማሪዎች ወደ ግቢው አልተመለሱም ባርካቶችም ወደቤታቸው ከሄዱ ቀናት ተቆጥሯል።
ዩኒቨርሲቲው ስለ ጉዳዩ እስካሁን ያለው ነገር የለም።
ምንጭ፦ የአ.ሳ.ቴ.ዩ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዩኒቨርሲቲው ስለ ጉዳዩ እስካሁን ያለው ነገር የለም።
ምንጭ፦ የአ.ሳ.ቴ.ዩ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1
መደ ወላቡ! የድጋሚ ምዝገባው ዛሬ ሲከናወን ውሏል። ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች በግቢው ውስጥ ነበሩ። በርካታ ተማሪዎች ዛሬም ወደግቢው አልተመለሱም። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ተመዝግበው አዲሱን መታወቂያ ያልያዙ ተማሪዎችን ከነገ ጀምሮ ወደ ቅጥር ግቢው እንደማያስገባ በማስታወቂያ መግለፁ አይዘነጋም።
በሌላ በኩል...
የመዳ ወላቡ ዩንቨርሲቲ ቅርንጫፍ የሆነው እና በባሌ ጎባ የሚገኘው የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ ጤና ካምፓስ ዛሬ አለመረጋጋት ነበር። አድማ በማድረግ ላይ ያሉ ተማሪዎች ወደ ክላስ ሲገቡ የነበሩ ተማሪዎች ላይ ጥቃት ለማድረስ ሞክረዋል። አለመረጋጋቱ ለ 1 ሰዐት ያህል ሊቆም ባላመቻሉ የኦሮሚያ ፖሊስ ግቢው ውስጥ በመግባት ለመቆጣጠር ተገዷል። አሁንም ቢሆን ክላስ ላለመግባት ያለው አድማ በተማሪዎች ዘንድ ቀጥሏል።
ምንጭ፦ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

ቡሌ ሆራ! ዛሬ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጥቂት ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን በግቢው ውስጥ የነበሩት የፀጥታ አካላት ተማሪዎችን በግድ ወደ ክፍል ለማስገባት ጥረት ሲያደርጉ ነበር። ተማሪዎችንም መምታታቸውን አስለቃሽ ጭስ ሲጠቀሙ እንደ ነበር እንዲሁም የሴቶች ዶርም ድረስ እየገቡ በግድ ተማሪው ወደ ክፍል እንዲገባ ለማድረግ ሲሞክሩ እንደነበር የአይን እማኞች ገልፀዋል።
ዛሬ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣መምህራን፣ የተማሪዎች ህብረት እና የተማሪ ተወካዮች የተገኙበት ረጅም ሰአት የፈጀ ስብሰባ ሲደረግ ነበረ። ስለ ስብሰባው አጀንዳ መረጃው እንደደረሰኝ አቀርብላችኃለሁ!
ምንጭ ፦ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣መምህራን፣ የተማሪዎች ህብረት እና የተማሪ ተወካዮች የተገኙበት ረጅም ሰአት የፈጀ ስብሰባ ሲደረግ ነበረ። ስለ ስብሰባው አጀንዳ መረጃው እንደደረሰኝ አቀርብላችኃለሁ!
ምንጭ ፦ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኢቢሲ ብቅ አሉ! አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ ከኢቢሲ ጋር በወቅቱ የዩኒቨርሲቲዎች ሁኔታ ላይ ጥቂት ቆይታ አድርገውል።
እሳቸው ያነሱትን ጉዳዮች መረጃውን አደራጅቼ እንደጨረስኩ ወደ እናተ አደርሳለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እሳቸው ያነሱትን ጉዳዮች መረጃውን አደራጅቼ እንደጨረስኩ ወደ እናተ አደርሳለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ዛሬ ምሽት ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። @tikvahethiopia
አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ይህን ብለዋል...
✅ ተማሪዎች ከግቢ ውጭ በነበሩበት ጊዜ የየአካባቢው ህብረተሰብ ላደረገላቸው ትብብር ምስጋና አቀርበዋል።
✅ ተማሪዎች ያነሱት ጥያቄ ተገቢ እንደሆነ እና ጥያቄያቸውን አግባብነት ባለው መልኩ ትምህርት ሳያቋርጡ መጠየቅ እንዳለባቸው አንስተዋል።
✅ ለተነሳው ጥያቄ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ውይይት እያደረጉበት እንደሆነ ገልፀዋል።
✅ የተማሪ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
✅ የባከነውን የትምህርት ጊዜ እንዴት ማካካስ እንደሚቻል ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ምክክር እንደሚደረግ እና እንደሚካካስ ገልፀዋል።
በነገው እለት ሙሉውን መረጃ ከድምፅ ጋር ላቀርብላችሁ ሞክራለሁ።
ምንጭ፦ኢቢሲ, ኤፋ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ሰው ሆኖ እንጂ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ ጉራጌ ሆኖ የተፈጠረ የለም። ወገኖቼ ሰውነት ይበልጣል ከዘር ቆጠራ። ዘር እና ብሄር እየለየህ ከሰው ሰው እያስበለጥክ ብሄርህን እና ዘርህን እያሰብክ አንዱን እየጠቀምክ አንዱን እየጎዳህ የምትኖር ከሆነ ከፈጠረህ ፈጣሪ ጋር እየተጣላህ መሆኑን አትዘንጋ።
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopai
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopai
ኬንያ! የቴዲ አፍሮ የኬንያ ኮንሰርት ጊዜው ተራዝሟል። የፌስቲቫል አዘጋጁ
Uteo Africa ከአቅም በላይ በሆነ አስገዳጅ ሁኔታ የትርኢቱን መራዘም አሳውቋል።
ምንጭ፦ ያሬድ ሹመቴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Uteo Africa ከአቅም በላይ በሆነ አስገዳጅ ሁኔታ የትርኢቱን መራዘም አሳውቋል።
ምንጭ፦ ያሬድ ሹመቴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኦሮምያ ክልል አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት እንዲቀጥል የተለያዩ ስራዎች
እየተሰሩ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጨመዳ ዲኒንሳ ተማሪዎች ያነሱትን ጥያቄ በየደረጃው ለመመለስ እንቅስቃሴ
መጀመራቸውንና ተማሪዎችን
ወደትምህርት ገበታቸው ለመመለስ እየሰሩ እንደሚገኙ ከኢቢሲ ጋር በስልክ ባደረጉት
ቆይታ አስታውቀዋል።
በተመሳይ በጂማ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል የውይይት
መድረኮች መዘርጋታቸውን እና በዚህም የተወሰኑ የትምህርት ክፍሎች ማስተማር መጀመራቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ለሜሳ ተናግረዋል።
ምንጭ ፦ ኢቢሲ

ወለጋ! የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወጡ። ባልተለመደ መልኩ ተማሪዎች እቃዎቻቸውን ይዘው እንዲወጡ ዩኒቨርሲቲው በሩን ክፍት አድርጓል።
ምንጭ፦ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ 26/03/2010
👉 ትላንት ግቢው ዳግም ምዝገባ ማድረጉ ይታወሳል ሆኖም አርፍደው የመጡ ተማሪዎች አልተመዘገቡም ግቢው ዳግም ምዝገባ ያልተመዘገበ ተማሪ አዲስ መታወቂያ ጊዜያዊውን ያልያዘ ተማሪ ግቢ ውስጥ አይቆይም ተብሎ ነበር በዚህ ሁኔታ ማታ ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ በተደረገ ፍተሻ
👉 ልዩ ሃይል ፌደራል
👉 ኦሮምያ ፖሊስ
👉 ዶርምተሪ በመሆን በየዶርሙ ዳግም ምዝገባ ያልተመዘገበን ተማሪ ከግቢ ያስወጡ ሲሆን አዲሱን መታወቂያ የያዘ ተማሪ ከሞቀ አልጋው ውስጥ አልወጣም ሆኖም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ከግቢ ሲያስወጡ ነበር።
ዛሬ ባለው መረጃ ከጠዋት አንስቶ የግቢው በር የተዘጋ ሲሆን በሩ አልተከፈተም ቁርስ የሚመገቡ የነን ካፌ ተማሪዎች ጦማቸውን በረሃብ ወደ ክፍል ሊገቡ ተገደዋል።
የግቢ ተማሪ ዛሬም እየገባ ነው ትላንት የተመዘገበ ተማሪ ከእንደገና የሚመዘገበው ክፍል ገብቶ ተምሮ አቴንዳንስ ተይዞ አዲሱ መታወቂያ ይሰጠዋል በድጋሚ ይሄንን መታወቂያ ያልያዘ የማታውን እንደሚደግሙት አስታውቀዋል።
የግቢው ፕሬዝዳንትም በየዲፓርትመንቱ እየዞረ ዳግም ምዝገባውን እየተከታተለ ይገኛል።
ዛሬ ለሚገቡ ዳግም ምዝገባ ይኑር አይኑር አልታወቀም።
ምንጭ:- የመዳወላቡ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

ጅማ JiT! ዛሬ በጅማ ዩኒቨርሲቲ(JiT) ተማሪዎችን ለማስተማር በየክፍሉ የተገኙት መምህራን ተማሪዎችን ሳያገኙ ቀርተዋል። አንዳንድ መምህራን ተማሪዎች ወደ ክፍል እንዲገቡ ለመምከር ሲሞክሩ ነበር።
GC ተማሪዎች ግን ትምህርታቸውን ቀጥለዋል።
ምንጭ፦ የJiT ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
GC ተማሪዎች ግን ትምህርታቸውን ቀጥለዋል።
ምንጭ፦ የJiT ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❤1
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
እጅግ በጣም አሳዛኝ ዜና!
ባለፈው እሁድ ወልዲያ ከመቀሌ ሊያደርጉ በነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ ወልዲያ ከተማ የተገኘው መንእሰይ ሰለሞን በከተማው በተፈጠረው ረብሻ ተመቶ በአላማጣ መቀሌ ዓይደር ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።
ለመላው ቤተሰቦቹ፣ወዳጆቹ ፣ጓደኞቹ እና ለክለቡ ደጋፊዎች መፅናናትን በቻናሉ ተከታዮች ስም እመኛለሁ።
የወንድማችንን ነብስ በገነት ያኑረው!
ምንጭ፦ ኪንግ.ኢዛ
@tsegabwolde @tikvahethiopa

😱1
መቱ! ዛሬም በክፍል የተገኙት መምህራን እንጂ ተማሪዎች አልነበሩም። ዩኒቨርሲቲው ባወጣው አዲስ ማስታወቂያም ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው እንዲማሩ ለደህንነታችው ደግሞ የፀጥታ ሀይሎች መሰማራታቸውን ገልጿል። የቦረና ዞን ተማሪዎችንም ወደ ትምህርት ገበታቸውን ለመመለስ አንድ ግብረሀይ ተቋቁሞ ወደ ዞኑ ማምራቱንም በማስታወቂያው ገልጿል።
ሙሉ ማስታወቂያውን ከላይ ያንብቡ☝️
ምንጭ፦የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሙሉ ማስታወቂያውን ከላይ ያንብቡ☝️
ምንጭ፦የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! ዛሬ MID EXAM ይጀመራል ከተባለ ሁለተኛው ቀን ቢሆንም ተማሪዎች ግቢ ውስጥ የሉም። አ.ሳ.ቴ.ዩ ጭር እንዳለ ነው። ግቢውም እሳካሁን ያወጣው መግለጫም ሆነ ማስታወቂያ የለም።
ምንጭ፦ኤፍ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ኤፍ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረር! አዲስ ማስታወቂያ ! የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ወደ ክፍል እዳይገቡ በፅሁፍ እና ስልክ በመደወል የሚያስፈራሩ ተማሪዎችን ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ። @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ወልዲያ! ታምሩ በሪሁን ነብስህን በገነት ያኑርልን!
እሁድ ወልዲያ በነበረው ግጭት መምህር ታምሩ በሪሁን የተባለ የወልድያ ስፖርት ክለብ ደጋፊ በሞት የተለየን ሲሆን መምህር ታምሩ የ42 አመት ጎልማሳ ነበር። የቀብር ስነስርአቱ ትላንት ሰኞ ህዳር 25 ቀን በወልድያ መድሐኒአለም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል!!
ለሟች ቤተሰብ እና ወዳጅ ዘመዶች ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን!!
ታምሩ በሪሁን ነብስህን በገነት ያኑርልን!
ምንጭ፦ የወልዲያ ስፖርት ክለብ

26ተኛው ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ አካል ጉዳተኞችን ተደራሽና ተጠቃሚ ለማድረግ አገሪቱ ያወጣቻቸው የፖሊሲና የህግ ማዕቀፎች ተግባራዊ እየተደረጉ ባለመሆናቸው ለጉዳዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበራት ፌዴሬሽን አስገንዝቧል፡፡
ምንጭ፦ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia