መቱ! ዛሬ በመቱ ዩኒቨርሲቲ የጥዋት የትምህርት መርሀ ግብሩ ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተሰምቷል። ተማሪዎች ወደ ክፍል እንዳይገቡም ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው እንደሆነ ተናግረዋል። በግቢው የመውጫ ፈተና እና በክልሉ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል በመቃወም ተማሪዎች መንግስት መልስ እንዲሰጣቸው እየጠየቁ እንደነበር አይዘነጋም።
ምንጭ ፦ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረር! ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በሀረር ስላሴ ቤተክርስቲያን አካባቢ ተማሪዎች ወደ ግቢ እንዲመልሱ ሁለት መኪናዎችን ቢመድብም አንደኛ ከ10 ያነሱ ተማሪዎችን ጭኖ ሌላኛ ደግሞ ባዶውን ተመልሷል። መኪናዎቹ ለረጅም ሰዓት ተማሪዎችን ሲጠብቁ ነበር።
ምንጭ ፦ ካሂ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ካሂ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቢዝነስ! ዛሬ ህዳር 25/2010 ዓ.ም በሁሉም ንግድ ባንኮች አንዱ የአሜሪካን ዶላር በ27 ብር ከ17 ሳንቲም እየተገዛ በ27 ብር ከ71 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል፡፡
የሌሎች ሃገራትን የምንዛሪ መረጃ ካላይ ይመልከቱ።
ምንጭ ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሌሎች ሃገራትን የምንዛሪ መረጃ ካላይ ይመልከቱ።
ምንጭ ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መደ ወላቡ! በመደ ወላቡ ዩንቨርሲቲ ምዝገው ቢቀጥልም አሁንም አድማው እንዳለ ነው። ወደ ቤተሰቦቻቸው የሄዱ ተማሪዎች እስኪመለሱ ጊዜ ይሰጣቸው ቢባልም ዩንቨርሲቲው ባለው አቋም እንደፀና ነው። ብዛት ያላቸው ተማሪዎች ወደ ዩንቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ያልተመለሱ ቢሆንም ዩንቨርሲቲው ግን ምዝገባውን ቀጥሏል። ዛሬ ህዳር 25 ያልተመዘገቡ እና አዲሱን መታውቂያ ያልወሰዱ ከነገ ጀምሮ ወደ ግቢው እንደማይገቡ ገልጿል። እውነት ነገ እና ከ ነገ በስቲያ ለመሚጡ ተማሪዎች ምንም አይነት የምዝገባ ስርዐት አያካሂድ ይሆን ?? ምን አይነት ውሳኔ እንደሚወስን ይፋ የሆነ ነገር የለም።
ምንጭ ፦ አ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ አ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች የምትገኙ ተማሪዎች ስለ ዛሬው የግቢያቹ ውሎ መረጃዎችን እንድታደርሱን በቻናሉ ተከታዮች ስም በአክብሮት እንጠይቃለሁ!
👉አምቦ ዩኒቨርሲቲ
👉ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
👉መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
👉ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
👉መቱ ዩኒቨርሲቲ
👉ጅማ ዩኒቨርሲቲ(ዋናው ግቢና የግብርናና እንስሳት ህክምና ግቢ)
መልዕክታችሁን በ @tsegabwolde ላይ አድርሱ!
👉አምቦ ዩኒቨርሲቲ
👉ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
👉መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
👉ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
👉መቱ ዩኒቨርሲቲ
👉ጅማ ዩኒቨርሲቲ(ዋናው ግቢና የግብርናና እንስሳት ህክምና ግቢ)
መልዕክታችሁን በ @tsegabwolde ላይ አድርሱ!
አሁን ሀረር! ሀረር በሚገኘው የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ስብሰባ እያደረጉ ይገኛሉ።
ስብሰባው ሲጠናቀቅ ምን ምን ጉዳዮች እንደተነሱ የምገልፅላችሁ ይሆናል።
ምንጭ ፦ ብ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ስብሰባው ሲጠናቀቅ ምን ምን ጉዳዮች እንደተነሱ የምገልፅላችሁ ይሆናል።
ምንጭ ፦ ብ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! ፈታኝ እንጂ ተፈታኝ አልነበረም!
ከላይ ያለው ፎቶ የዛሬን የግቢ ውሎ የሚያሳይ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ጭር ብሎ ውሏል።
MID EXAM ይኖራል ብሎ ግቢው ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ቢቆይም በመጀመሪያው ቀን ሊፈተን ብቅ ያለ ተማሪ የለም።
ምንጭ ፦ T
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከላይ ያለው ፎቶ የዛሬን የግቢ ውሎ የሚያሳይ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ጭር ብሎ ውሏል።
MID EXAM ይኖራል ብሎ ግቢው ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ቢቆይም በመጀመሪያው ቀን ሊፈተን ብቅ ያለ ተማሪ የለም።
ምንጭ ፦ T
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሁን ቡሌ ሆራ! የቡሌ ሄራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ስብሰባ እያደረጉ ይገኛሉ። በስብሰባው ተማሪዎች፣መምህራር፣ የተማሪ ተወካዮች እየተካፈሉ ይገኛሉ።
ስብሰባው ሲጠናቀቅ ምን ምን ጉዳዮች እንደተነሱ የምገልፅላችሁ ይሆናል።
ምንጭ ፦ አር.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ስብሰባው ሲጠናቀቅ ምን ምን ጉዳዮች እንደተነሱ የምገልፅላችሁ ይሆናል።
ምንጭ ፦ አር.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ASTU! ከቀኑ 11:00 ሰዓት በግቢ ካፌ የሚመገቡ ተማሪዎች ቁጥር እጅግ በጣም ጥቂት ናቸው። በርካታ ተማሪዎች ፈተናውን ጥለው ከግቢ መውጣታቸው ይወቃል።
ምንጭ ፦
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተገደሉ! የቀድሞው የየመን ፕሬዘዳንት ተገደሉ።
ሁቲዎች በመሰረቱት መንግስት ውስጥ በአገር ግዛት ሚኒስቴር ስር የሚተዳደር አንድ ሬድዮ የቀድሞው የየመን ፕሬዝዳንት መገደላቸውን ወሬ ይዞ መውጣቱን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡
እንደዘገባው ከሆነ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተገደለ የተባለውን የየመን የቀድሞ መሪ የሚመስል ተንቀሳቃሽ ምስል ታጣቂዎች መኪና ላይ ሲጭኑ በስፋት ሲሰራጭ ተስተውሏል፡፡
ይሁን እንጂ ስለ አስክሬኑም ሆነ አብደላህ ሳልህ ስለመገደላቸው የፀና ማረጋጋጫ አለማግኘታቸውን ቢቢሲና አልጀዚራ ዘግበዋል፡፡ አልጀዚራ ከቅርብ ምንጭ አገኘሁት ባለው መረጃ አሊ አብደላህ ሳላህ ብቻ ሳይሆን የርሳቸው ዋና የደህንነት ሹማቸው ሁሴን አል ሀሚድም ተገድለዋል፡፡
ምንጭ ፦ አልጀዚራ

🤩2
ሰላም እደምን አመሻችሁ ? ይቅርታ ሰዓት ባለማክበሬ! ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰዎች ከዚህ ሰዓት አንስቶ በየግቢው(ዩኒቨርሲቲው) እየዞርን የተዋለውን ውሎ እንዳስሳለን።
@tsegabwolde
@tsegabwolde
👍2
አምቦ አዋሮ ካምፓስ ! ዛሬ ግቢው ተማሪዎች ወደ ክፍል እንዲገቡ ሲያስጠነቅቅ። @tikvahethiopia
አምቦ! በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ቢኖርም በርካታ ተማሪዎች ዛሬም ወደ ግቢ አልተመለሱም።
በዛሬው ዕለት የዩኒቨርሲቲው አካላት (አዋሮ ካምፓስ) በድምፅ ማጉያ እየዞሩ ተማሪዎች ወደ ክፍል እንዲገቡ ይህን የማያድርጉም ከሆነ ህጋዊ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ ሲገልፁ ነበር። ክላስ ያልገቡ ተማሪዎች ላይ ዩኒቨርሲቲው ህጋዊ እርምጃን እንደሚወስድ የሰሙ ተማሪዎች ከግቢው በአጥር ዘለው ወጥተዋል። ዩኒቨርሲቲው በፌደራል ተከቦ ውሏል። ተማሪዎች እስከ 9 ሰዓት ድረስ መውጣትም መግባትም ያለተቻለ ሲሆን ከ9 ሰዓት በኃላ ግን የመመገቢያ መታወቂያ ለጥበቃዎች በመስጠት ሲወጡ እና ሲገቡ ነበረ።
በዋናው ግቢ ደግሞ ጥቂት ተማሪዎች ፈተና ወስደዋል። ትምህርታቸውንም ሲከታተሉ ውለዋል። ከዋናው ግቢም የወጡ ተማሪዎች ዛሬም ድረስ ያለተመለሱ አሉ።
ምንጭ ፦ በአምቦ የሚገኙ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopai

ሀረር! የሀረማያ ጤናና ሳይንስ ኮሌጅ ዛሬም ሌላ ማስታወቂያ በግቢው ለጥፏል። ማስታወቂያው ተማሪዎች ከነገ 2 ሰዓት ጀምሮ ወደ ግቢው ተመልሰው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚያሳስብ ነው። ከላይ ያንብቡት☝️
ምንጭ፦ የግቢው ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የግቢው ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ! የጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሰላም ውሏል ዛሬ ሙሉቀን ትምህርት ያልተማሩ በርካታ ተማሪዎች ነበሩ። የህግ ትምህርት ክፍል ግን ተማሪዎቹን ሲያስተምር ውሏል። የህግ ተማሪዎቹ እንዳሉት ክፍል ገብተው በመማራቸው ማስፈራሪያ ሲደርስባቸው ነበር ግቢው በአንፃኑ ለተማሪዎች ጥበቃ እያደረገላቸው ነበር። ዩኒቨርሲቲው ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም የትምህርህ ክፍሎች መደበኛ የመማር ማስተማር ስራን ሊያከናውን ቢሞክርም በየክፍሉ ተማሪዎች ሳይገኙ ቀርተዋል። ግቢው ተማሪዎች እንዳይወጡ ሲከለክል የነበር ቢሆንም ጥቂት ተማሪዎች ሌሎች አማራጮችን ተጠቅመው ግቢውን ለቀው ወጥተዋል። ፕሮክተሮች በየዶርሙ እየዞሩ ተማሪዎች ወደ ክፍል እንዲገቡ ትህዛዝ ሲያስተላልፉም ተስተውሏል።
ምንጭ፦ ሙባ,ፍቅ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሙባ,ፍቅ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ35 ደቂቃ በኃላ ስመለስ ...
ወደ
👉ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
👉ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
👉አ.ሳ.ቴ.ዩ.
👉ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ
👉መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
👉ጅማ JiT
@tsegabwolde
ወደ
👉ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
👉ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
👉አ.ሳ.ቴ.ዩ.
👉ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ
👉መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
👉ጅማ JiT
@tsegabwolde
ወለጋ! ዛሬ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ነበር። ከሰዓት ግን ትንሽ አለመግባባቶች ነበሩ ትምህርትም እንዲቋረጥ ተደርጎ ነበር። በግቢው ከፍተኛ ውጥረት አለ። ተማሪዎች በሚሠሟቸው ወሬዎች እንዲሁም በሚለጠፉት ማስታወቂያዎች ጭንቀት ውስጥ ወድቀዋል። ጥያቄያቸውን ሲያነሱ የነበሩ የግቢው ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ወደ ክፍል ለመግባት ፍቃደኛ እንዳልሆኑ እንዲሁም ግቢውን ለቀው መውጣት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል። ዛሬም ግቢውን ለቀው የወጡ ተማሪዎች ነበሩ።
ምንጭ፦ተስ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ተስ.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1
ሀረማያ የተስተካከለ! ስብሰባው ባለመግባባት ተጠናቋል!
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት እና ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግቢው ስላለው ሁኔታው ስብሰባ እንደሚኖራቸው በግቢው FM 91.5 ተገልፆ ነበር።
ስብሰባው በጥቂት ተማሪዎች መካከል እና ለውይይት በመጡት ሰዎች መካከል መድረጉ ተሰምቷል።
ለውይይት የመጡት ሰዎች ተማሪዎቹ ወደ ግቢው ተመልሰው ትምህርታቸውን መከታተል እንዳለባቸው ቢገልፁም ተማሪዎቹ ያነሳነው ጥያቄ እስካልተመለሰ ትምህርታችንን አንቀጥልም ተቃውሟችንም ይቀጥላል የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።
አመራሮቹ የመውጫ ፋተና እንደማይቀር ለተማሪዎቹ ነግረዋቸውል ተማሪዎቹም ከፍተኛ ክርክር ሲያደርጉ ነበር።
በአጠቃላይ ወይይቱ ባለመግባባቶች የተሞላ እንደነበር በስፍራው የነበረው ተማሪ የላከው መረጃ ይጠቁማል።
በአሁን ሰዓት በግቢው ውስጥ ያሉት ተማሪዎች ጥቂት ሲሆኑ እነኚህም የመጨረሻ አመት ተማሪዎች ናቸው።
ዛሬም ወደ ግቢው የሚመለስ ተማሪ አልነበረም። ከሀረር እና ድሬዳዋ ተማሪዎችን ሊያመጡ ያቀኑት መኪናዎች በተመደቡባቸው ስፍራ ረጅም ሰዓት ቢቆዩም ያገኙት ተማሪ በጣት የሚቆጠር ነበር።
ምንጭ፦N