የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሜን ኔታንያሁ ኡሁሩ ኬንያታ 4ኛው የኬንያ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መኃላ በፈጸሙ ወቅት በኬንያ ተገኝተው ነበር፡፡ ነገር ግን በናይሮቢ ካሳራኒ ስታዲዬም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኬንያውያን እና ከ40 በላይ መንግሥታት ተወካዮች በተገኙበት ሥነ ሥርዓት ላይ ዝግጅቱን አልታደሙም፣ ለሴኩሪቲ ሲባል፡፡ ነገር ግን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን አግኝተው፣ በሀገራት የጋራ የፖለቲካ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ምንጭ ፦ የአሜሪካ ድምፅ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ የአሜሪካ ድምፅ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የመገናኛ ኮሙዩኒኬሽና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ሊቀመንበርና ወ/ሮ ፈትለወርቅ
ገ/እግዚአብሔርን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾሟል።
በተጨማሪ ፦
በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን ይጠበቃል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቬለ,ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ገ/እግዚአብሔርን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾሟል።
በተጨማሪ ፦
በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን ይጠበቃል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቬለ,ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"መተባበር፣ መተሳሰብ፣ መፋቀር፣ መዋደድ፣ መከባበር ያስፈልጋል የሰው ልጅ ሲኖር በአንድ ሀገር። ያለ ሀገር እኔም የለሁ፤ አንተም የለህ፤ አንቺም የለሽ፤ ማንም የለም!"
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1492ኛው የነቢዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! በዓሉ የሰላም፤ የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! መልካም በዓል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
መምህር አቡ ባለፈው ሳምንት በአርሲ ነጌሌ በነበረው ግጭት ህይወቱ ያለፈ መምህር ነው። ህይወታችን በጣም አጭር ናት መች እና እንዴት ይችን አለም እንደምንሰናበታት አናውቅምና ሁሌም መልካም እንሁን።መምህር አቡ መልካም ሰው ነበር መልካምነቱ ንፁ ሞትን ባይሰጠውም።
ነብስ ይማር!
#SaMvod @tikvahethiopia
ነብስ ይማር!
#SaMvod @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሀብቱ ግማሽ ትሪሊዮን መድረሱ ተገለጸ፡፡ ባንኩ ከኅዳር 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ያከብራል።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ይህን ቻናል ስፖንሰር ያድርጉ ምርትና አገልግሎቶን በተመጣጠነ ዋጋ ለሰፊው ህዝብ ያስተዋውቁ።
👉የኤክትሮኒክስ ሽያጭ
👉የአልባሳት እና የጫማ ሽያጭ
👉የንግድ ድርጅቶች
👉የጉዞ ወኪሎች
..
ክፍያን በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮችን ለማወቅ በ @tsegabwolde መልዕክት ያስቀምጡ።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ 2010 ዓ.ም.
@tikvahethiopia
👉የኤክትሮኒክስ ሽያጭ
👉የአልባሳት እና የጫማ ሽያጭ
👉የንግድ ድርጅቶች
👉የጉዞ ወኪሎች
..
ክፍያን በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮችን ለማወቅ በ @tsegabwolde መልዕክት ያስቀምጡ።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ 2010 ዓ.ም.
@tikvahethiopia
❗️አመት አልተጨመረም❗️
ማሳሰቢያ ፦ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የኢንጂነሪግ ትምህርት 7 አመት ሆነ የሜዲስን ትምህርት ደግሞ 10 አመት ሆነ እየተባለ የሚወራው ወሬ ምንጩ ያልታወቀ እና ያልተረጋገጠ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም ያወጣው መግለጫም ሆነ አመት ስለመጨመሩ የገለፀው ነገር የለም።
ይህን መሰሉ ወሬ በተለይ አዳዲስ ተማሪዎች ወደ ግቢ ሲገቡ እንዲሁም አንዳንድ በጎ አላማ የሌላቸው ሰዎች ተማሪዎችን ለማወዛገብ የሚያስወሩት ነው።

ጅማ JiT ! አዲስ ማስታወቂያ !
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ድጋሚ ምዝገባ ያከናወኑ ተማሪዎች ከነገ አርብ ህዳር 22 ጀምሮ መደበኛ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል።
ምንጭ ፦ አቡ,ቢር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ድጋሚ ምዝገባ ያከናወኑ ተማሪዎች ከነገ አርብ ህዳር 22 ጀምሮ መደበኛ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል።
ምንጭ ፦ አቡ,ቢር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ JiT! "ዛሬም በአቋማችን እንደፀናን ነን" የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች።
ድጋሚ ምዝገባ አልተመዘገባችሁም ወደ ግቢ መግባት አትችሉም የተባሉት የJiT ተማሪዎች ዛሬም ወደ ግቢ አልተመለሱም።
ዩኒቨርሲቲው ዛሬ እና ነገ ለመጨረሻ ጊዜ ተማሪዎች ተመዝግበው ወደ ግቢው እንዲመለሱ ጠይቋል። ተማሪዎች በበኩላቸው በፍፁም አንመዘገብም የመውጫ ፈተናንም እንቃወማለን በአቋማችንም እንፀናለን ብለዋል።
ጥቂት ተማሪዎች ድጋሚ የተመዘገቡ ሲሆን የወጪ መጋራት ክፍያም መቀበላቸውን ተማሪዎች ተናግረዋል። አብዛኛው ተማሪ ግን ዛሬም በየእምነት ተቋማቱ እና በየሰው ቤት ማደሩን ገፍቶበታል። ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎችም ትላንት ለሊት እቃቸውን ጥለው ወደ ቤተሰቦቻቸው ጋር ተመልሰዋል።
ምዝገባ ያላከናውኑ ተማሪዎች ወደ ግቢው መግባት የማይችሉ ሲሆን ከዛሬ 3 ቀን በፊት በለበሱት ልብስ ናቸው።
ተማሪዎቹ የሚገኙበትን ሁኔታ እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው በተማሪዎቹ ላይ ያለውን ውሳኔ እየተከታተልኩ አደርሳችኃለሁ።
ምንጭ ፦ ካስ

የጅንካ ከረጢት ፋብሪካ በታህሳስ ወር መጀመሪያ የሙከራ ስራ ሊጀምር መሆኑን የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን አበሰረ፡፡ ፋብሪካው በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahetiopia
ምንጭ ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahetiopia
የአባይ ግድብ ! አል-ሾረክ የተሰኘው የግብፅ የመገናኛ አውታር ግብፅ በአባይ ግድብ ዙሪያ እንደገና የአፍሪካ አገራት ከጎኗ እንዲቆሙ ለማሳመን ሩጫ መጀመሯን ገልጿል።
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለአንድም ደቂቃ የግድቡ ስራ እንደማይቆም እና ኢትዮጵያ ድህነትን ለማባረር ይህን የተፈጥሮ ሃብቷን ግብፅንና ሱዳንን በማይጎዳ መልኩ መጠቀም እንደምትቀጥል መናገራቸው ይታወሳል።
ምንጭ ፦ አል ሾርክ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለአንድም ደቂቃ የግድቡ ስራ እንደማይቆም እና ኢትዮጵያ ድህነትን ለማባረር ይህን የተፈጥሮ ሃብቷን ግብፅንና ሱዳንን በማይጎዳ መልኩ መጠቀም እንደምትቀጥል መናገራቸው ይታወሳል።
ምንጭ ፦ አል ሾርክ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አምቦ ! ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ!
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በወጣላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በጥብቅ አሳስቧል። ይህን ባማያደርጉ ተማሪዎች ላይ ተቋሙ ለሚወስደው ጥብቅ እርምጃ ተጠያቂ እንዳልሆነ ገልጿል።
ምንጭ ፦ ሻለቃ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በወጣላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በጥብቅ አሳስቧል። ይህን ባማያደርጉ ተማሪዎች ላይ ተቋሙ ለሚወስደው ጥብቅ እርምጃ ተጠያቂ እንዳልሆነ ገልጿል።
ምንጭ ፦ ሻለቃ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ጅማ ! አዲስ ማስታወቂያ ! በዋናው ግቢ፣ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ግቢ እንዲሁም በግብርናና እንስሳት ህክምና ግቢ የሚማሩ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ትምህርታቸው እንዲመለሱ ዩኒ. በጥብቅ አሳስቧል።
ምንጭ ፦ አቤ,እዩ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ አቤ,እዩ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
⚫️⚫️አሳዛኝ ዜና⚫️⚫️
በተለያዩ የማራቶን ውድድሮች በመሳተፍ ብዙ ድሎችን ያገኘችው ወጣት አትሌት ዝናሽ ገዛሙ ለውድድር ከአገር እንደወጣች በፈረንሳይ ፓሪስ በሌላ ወጣት ስደተኛ መገደሏ ተዘገበ።
ምንጭ ፦ standard.co.uk
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በተለያዩ የማራቶን ውድድሮች በመሳተፍ ብዙ ድሎችን ያገኘችው ወጣት አትሌት ዝናሽ ገዛሙ ለውድድር ከአገር እንደወጣች በፈረንሳይ ፓሪስ በሌላ ወጣት ስደተኛ መገደሏ ተዘገበ።
ምንጭ ፦ standard.co.uk
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረማያ ! ተማሪዎች ወየቤታቸው መሄዳቸውን ቀጥዋል።
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከቀናት በፊት ግቢውን ለቀው መውጣታቸው አይዘነጋም ዩኒቨርሲቲውም በ3ቀን ውስጥ ተመልሳችሁ ትምህርታችሁን ቀጥሉ ብሎ ማስታወቂያ ቢያወጣም ተማሪዎች ወደቤታቸው ከመሄድ አልተመለሱም። ዛሬ ከጥዋት ጀምሮ ትኬት የቆረጡ ከ400 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ወደየመጡበት ጉዞ እያደረጉ ነው። ትኬት ያላገኙ ደግሞ ወደ ሀረር እና ድሬዳዋ በመሄድ የትራስፖርት አገልግሎት ተጠቅመዋል። ባለፉት 3 ቀናት በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደየመጡበት ተመልሰዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በየዩኒቨርሲቲው ለተነሱት ጥያቄዎች እና ስለተቋረጠው ትምህርት ምላሽ ይሰጥ ይሆን ??
ምንጭ ፦ M

ሀረማያ ! የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለቀው የወጡ ተማሪዎች የሰሩት ስራ ህገወጥ በመሆኑ በሰሩት ስራ መፀፀታቸውን ገልፀው ዩኒቨርሲቲውን ይቅርታ ጠይቀው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ከላይ የምትመለከቱትን ፎርም አዘጋጅቷል።
ምንጭ ፦ ካሊ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ካሊ
@tsegabwolde @tikvahethiopia