የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መኃላ ይፈፅማሉ ተብለው የሚጠበቁት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ሙጋቤ በስነ ስርዓቱ ላይ እንዳይገኙ አሳስበዋል። ምናንጋግዋ ትናንት ለሙጋቤና ባለተቤታቸው ደህንነታቸው ተጠብቆ መኖር እንደሚችሉ አረጋግጠውላቸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የባሪያ ገበያ" በሊቢያ? በሊቢያ ገበያ ሰው ይሸጥ ጀምሯል የሚለው ዘገባ ከተሰማ ጀምሮ በመላው አፍሪቃ ቁጣ ተቀስቅሷል። የአፍሪቃ ፖለቲከኞች
ጉዳዩ ተመርምሮ ጥፋተኞቹ ለሕግ እንዲቀርቡ እየወተወቱ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጉዳዩ ተመርምሮ ጥፋተኞቹ ለሕግ እንዲቀርቡ እየወተወቱ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከመውጫ ፈተና(EXIT EXAM) ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ትምህርት ከተቋረጠባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ነው። በዩኒቨርሲቲው ትላንት ምሽትና እንዲሁም ረቡዕ ቀን በርካታ ተማሪዎች የተካፈሉበት የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል። ተማሪዎቹ ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ቀርቷል ብሎ በቴሌቪዥን ማስታወቂያ እስካለቀቀ ድረስ ትምህርት አንማርም ብለዋል። የቅርብ ከተማ ተማሪዎችም ወደየ ቤታቸው እየተመለሱ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ተማሪዎችም ግቢውን ለቀው አዳራቸውን በየእምነት ተቋማቱ ካደረጉ ቀናት ተቆጥሯል። በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት ከተማሩ ሳምንታት አልፏል።
ምንጭ ፦ BQq
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ BQq
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ መሬት ላይ ያለው ሐቅ ነው። ማንም ወገን ሊያስቆመው የሚችል ፕሮጀክት አይደለም። " የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ቃል አቃባይ አቶ መለስ አለም
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ቃል አቃባይ አቶ መለስ አለም
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ዛሬ በመረጃ መደራረብ ምክንያት ይህን መረጃ ሳላቀርበው ቀርቻለሁ።
የጅማ JiT ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ዩኒቨርስቲው ያመጣውን የድጋሚ ምዝገባ ሀሳብ በመቃወም እና የመውጫ ፈተናን በመቃውም ሰልፍ ለማድረግ የሞከሩ ሲሆን ሰልፉ በክልሉ ፖሊስ ተበትኗል። ሰልፉ በሚበተንበትም ወቅት ተማሪዎች ከላይ በምትመለከቱት መልኩ ወደ ጫካ ሸሽተዋል።
ዩኒቨርሲቲው ድጋሚ ምዝገባ ያላከናወኑ ተማሪዎች በጠቅላላ ከነገ ጀምሮ ዕቃቸውን ይዘው ከግቢ እንዲወጡ አዟል።
ምንጭ ፦ አ

ዛሬ በግብፅ ሳይናይ በረሀ በሚገኝ አንድ መስጊድ ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 235 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ። ታጣቂዎቹ የቦምብ እና ተኩስ
ጥቃት ያደረሱት ሰዎች የአርብ ስግደት እየተካፈሉ ባሉበት ወቅት ነው ተብሏል።
ምንጭ ፦ BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቃት ያደረሱት ሰዎች የአርብ ስግደት እየተካፈሉ ባሉበት ወቅት ነው ተብሏል።
ምንጭ ፦ BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ መንግስት የተሰጠ መግለጫ።👇
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በግብጽ ሲናይ ግዛት በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዙ፡፡
በግብጽ ሲናይ ግዛት በመስጊድ የጸሎት ስነስርዓት በሚያካሂዱ ንጹሃን ዜጎች ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት በደረሰው የሞትና የመቁሰል አደጋ ክቡር ጠቅላይ
ሚኒስትሩ ለግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ እንዲሁም ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለአቻቸው ሳሜህ ሽኩሪ የሀዘን መግለጫ ልከዋል፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በሀዘን መግለጫቸው፣ የሽብር ጥቃቱ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ሊወገዝ የሚገባው እጅግ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት መሆኑን እና ሁኔታው መላው ዓለም የጸረ- ሽብር ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሚያሳስብ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በዚሁ መልዕክታቸው፣ ለግብጽ ህዝብና መንግስት እንዲሁም ህይወታቸውን ላጡና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ቤተሰቦች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው
መጽናናትንም ተመኝተዋል፡፡

ኢመርሰን ማንጋግዋ ሮበርት ሙጋቤን በመተካት ዛሬ በሀራሬ ከተማ በዚምባቡዌያውያን በተሞላ ስቴድዮም በተካሄደ ስነ-ስርአት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል።
ዚምባቡዌ ከ37 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ጥይት ድምፅ የመንግስት ለውጥ አስተናግዳለች፡፡
ሮበርት ሙጋቤ የህዝብ ይሁንታ ተነፍጓቸው በከፍተኛ ጫና ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ የቀድሞ የዙምባቤ ምክትል ፕሬዝዳንት ማንጋግዋ የሀገሪቱን ኢኮኖሚና ዲሞክራሲ እድገት ወደ ላቀ ደረጃ ያደርሳሉ ተብለው ተስፋ ተጥሎባቸዋል፡፡
ለዚህም ሲባል የቀድሞ የነፃነት ታጋይ እንደሆኑ የሚነገርላቸው የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንት ማንጋግዋ እ.ኤ.አ በወርሀ መስከረም 2018 የሀገሪቱ አጠቃላይ ምርጫ እስከ ሚካሄድ ድረስ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት እንደሚሆኑ ተነግሯል፡፡
የ75 ዓመቱ አዲሱ ፕሬዝዳንት ማንጋግዋ በሀገሪቱ ጦር ሰራዊት ከፍተኛ ድጋፍ እንዳለቸው ይነገራል።

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ፈጣሪ ትክክለኛ ጊዜ አለው አይፈጥንም አይዘገይም ትንሽ ትዕግስት እና ትልቅ እምነት ይኑርህ የጠበቅከው ሁሉ ይሆናል።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የዳግም ምዝገባን በሚመለከት ከላይ የምትመለከቱትን ማስታወቂያ አውጥቷል።
ምንጭ ፦ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ውሀ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ግብፅ የቅኝ ግዛት ስምምነቶችን ወደ ህዳሴ ግድቡ ድርድር ለማምጣት መሞከሯን
አጣጥለው የተወሰኑ የሀገሪቱን ሚድያዎችንም "ጭፍን ድምዳሜ" ላይ ለመድረስ መጣደፋቸውን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ኮንነዋል።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia
አጣጥለው የተወሰኑ የሀገሪቱን ሚድያዎችንም "ጭፍን ድምዳሜ" ላይ ለመድረስ መጣደፋቸውን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ኮንነዋል።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia
የኢትዮጵያ መንግሥት በዚምባቡዌ የሚደረግን የአመራር ለውጥ ከኮሎኔል መንግሥቱ ተላልፎ የመሰጠት ዕድል ጋር አያይዞ እንደማይመለከት የውጭ
ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ግለሰቦችን የማደን ሳይሆን የፍርድ ቤትን ትዛዝ የማስፈፀም ግዴታና ኃላፊነት አለበት ብለዋል የውጭ
ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም፡፡
ምንጭ ፦ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ግለሰቦችን የማደን ሳይሆን የፍርድ ቤትን ትዛዝ የማስፈፀም ግዴታና ኃላፊነት አለበት ብለዋል የውጭ
ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም፡፡
ምንጭ ፦ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሼሕ መሐመድ አል አሙዲን ጨምሮ የሳዑዲ መንግስት በሙስና ወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ቱጃሮች ጉዳይ ተጠናቆ የፍርድ ሂደቱ
እስኪጀመር ከ4-6 ወራት ሊፈጅ እንደሚችል ጉዳዮን የሚከታተሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ገልፀዋል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እስኪጀመር ከ4-6 ወራት ሊፈጅ እንደሚችል ጉዳዮን የሚከታተሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ገልፀዋል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመውጫ ፈተና ፦ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኮምፒዩቲንግ ፋኩልቲ ባወጣው ማስታወቂያ ከ2011 ጀምሮ የሚሰጠውን የመወጫ ፈተና ተፈትኖ ያላለፈ ድግሪ እንዳማይሰጠው ገልፆ ተማሪዎች ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል።
ምንጭ ፦ Why
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ Why
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ግብፅ ውስጥ ከቦምብ ጥቃቱ በኋላ የሟቾቹ ቁጥር ወደ 305 ከፍ አለ። ከሟቾቹ መካከል 27ቱ ሕፃናት ናቸው።128 ደግሞ ቆስለዋል።የግብፅ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ እንዳለው "እስላማዊ መንግሥት" ብሎ የሚጠራውን ባንዲራ የሚያውለበልቡ 30 ታጣቂዎች ጥቃት ፈፅመዋል።
ምንጭ ፦ BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
⚫️⚫️አሳዛኝ ዜና⚫️⚫️
በሊቢያ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻ የስደተኞች ጀልባ ሰጥሞ 31 ሰዎች ሞቱ። የሊቢያ የባሕር ድንበር ጥበቃ ኃይል ከአደጋው የተረፉ 200 ሰዎችን ወደ
ትሪፖሊ ወደብ መልሷል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሊቢያ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻ የስደተኞች ጀልባ ሰጥሞ 31 ሰዎች ሞቱ። የሊቢያ የባሕር ድንበር ጥበቃ ኃይል ከአደጋው የተረፉ 200 ሰዎችን ወደ
ትሪፖሊ ወደብ መልሷል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ደግ ደጉን የምትሰሩበት፤ጥሩ ጥሩውን የምትሰሙበት፤መልካም መልካሙን የምታደርጉበት፤ህይወት የሰጣችሁን ፈጣሪ የምታመሰግኑበት ደስ የሚል ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ።
💚💛❤️መልካም ቀን💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️መልካም ቀን💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈትናን በመቃወም ሰልፍ ወጡ። ተማሪዎቹ የትምህርት ጥራት ባልተጠበቀበት፣ ለተማሪው ምቹ ሁኔታዎች ባሌሉበት ይህን ፈተና መውሰድ እና መቀበል አስቸጋሪ እንደሆነ ገልፀዋል።
ምንጭ ፦ AD & ERMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ AD & ERMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia