በአሁኑ ሰዓት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሀይሎች የግቢውን በር በመዝጋት ተማሪዎች መውጣት እና መግባት እንዳይችሉ እንዳደረጉ ለማወቅ ተችሏል። ዩኒቨርሲቲው ትላንት ባወጣው ማስታወቂያ ተማሪዎች ድጋሚ ምዝገባ እንዲያደርጉ ቢያሳስብም በምዝገባ ቦታ ሊመዘገብ የተገኘ ተማሪ የለም።
ምንጭ ፦ ሳሚ
@tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ሳሚ
@tikvahethiopia
ኢትዮጵያ የዓለም ታላላቅ ስም ያላቸው የጨርቃጨርቅና አልባሳት አምራች ድርጅቶችን በመሳብ በዘርፉ ከፍተኛ ተስፋ እንዳላት ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
አገሪቱ በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ካላቸው አገራት ጋር ስትወዳደር በዋጋው ቅናሽ ያለው የኢንቨስትመንት አማራጭ በማቅረብ በአልባሳትና ፋሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ ታላላቅ ስም ያላቸውን እንደ "ኤች ኤንድ ኤም" እና "ጋፕ" ያሉ ድርጅቶችን ለመሳብ ችላለች ተብሏል፡፡
ኢትዮጵያ ኢንቨስትመትን ለመሳብ ካቀረበችው አማራጭ በተጨማሪም በቅርቡ ስራ የሚጀምረው የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመርም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ዘገባው አመልክቷል።
ምንጭ ፦ ሮይተርስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በሚመለከት እየሰጠኃቹ ያለሁት መረጃ ቀደም ባሉት መረጃዎች የቴክኖ ካምፓስ መሆኑን የሚገልፅ የማስታወቂያ ፅሁፎች ተለጥፎ ነበር። በተደጋጋሚ ያለ መግለፄ በማስታወቂያዎቹ ስለተጠቀሰ ነበር። ይህም ቢሆን በተደጋጋሚ የመግለፅ ግዴታ ነበረብኝ ለዚህም ይቃርታ ጠይቃለሁ።
@tsegabwolde
@tsegabwolde
በቅርቡ የግብፁ መሪ አል ሲሲ የናይል ጉዳይ ለእኛ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው ማለታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዛሬ ደግሞ "የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለኢትዮጵያም የሞት የሽረት
ጉዳይ ነው" የሚል መግለጫ አውጥቷል።
ምንጭ ፦ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጉዳይ ነው" የሚል መግለጫ አውጥቷል።
ምንጭ ፦ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@Opia1 📌የማስታወቂያ ጊዜ📌 @opia1
ሻማ በጥንት ግብጻውያን ከ5000 ዓመት በፊት እንደተጀመረ ቢነገርም ሻማዎቹ ግን እንደ አሁኑ ክር ያላቸው አልነበሩም,
አሁን እኛ ጋር በተለያዩ ቅርጾችና በውብ መዐዛዎች ሻማዎችን ያገኛሉ
ስለሚጎበኙን እናመሰግናለን!!
#1መርካቶ ጣና ገበያ 2ኛ ፎቅ ቁ.58
#2መገናኛ ስለሺ ስህን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቁ.107
ስልክ ፦
0911195918
0961332604
👍 facebook.com/Opiacard
Telegram https://tttttt.me/opia1
Website Www.opiacard.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@opia1 @opia1 @opia1

Telegram
Ikhine Tony Ami
Live and let live
👍1
ራሽያን እየጎበኙ ያሉት የሱዳኑ ፕሬዝደንት ኦማር አልበሽር ፕሬዝደንት ፑቲን ከአሜሪካ ጠብ አጫሪ ድርጊቶች እንዲታደጉዋቸው እና ከለላ እንዲሰጡዋቸው ጠየቁ።
@tikvahethiopia @tsegabwolde
@tikvahethiopia @tsegabwolde
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ኢትዮጵያ በምንም የማንቀይራት በማንም የማንተካት እናታችን ናት። በእናታችን ተስፋ እንቆርጥም!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
📌ማስታወቂያ 📌
በአስራ አንዱ አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀናችሁ በመገናኛ ብዙሀን እስኪገለፅ ድረስ በትዕግስት ትጠባበቁ ዘንድ ትምህርት ሚንስቴር አሳስቧል።
ምንጭ ፦ ቢኒ አፍሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአስራ አንዱ አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀናችሁ በመገናኛ ብዙሀን እስኪገለፅ ድረስ በትዕግስት ትጠባበቁ ዘንድ ትምህርት ሚንስቴር አሳስቧል።
ምንጭ ፦ ቢኒ አፍሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ህዳር 12 በጎንደር የተከሰተ 👉 ከላይ በፎቶው የምትመለከቱት ወጣት ኮከብ የሌለበትን የኢትዮጵያ ባንዲራ በመሀል
ፒያሳ ወደላይ ከፍ አድርጎ ይዞ በመገኘቱ በፖሊስ ታጅቦ ተወስዷል።
ምንጭ ፦ ባባ ፍቅር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፒያሳ ወደላይ ከፍ አድርጎ ይዞ በመገኘቱ በፖሊስ ታጅቦ ተወስዷል።
ምንጭ ፦ ባባ ፍቅር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❤1
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖ ግቢ የሚገኘው መንግድ በመቆፋፈሩ ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ለመሄድ በእጅጉ እየተቸገሩ መሆኑን ገልፀዋል። መንገዱ ለስራ ተብሎ ከተቆፈረ የቆየ ቢሆንም እስካሁን ምንም አይነት ስራ አልተሰራም። ዩኒቨርሲቲው የመንገዱን ስራ በፍጥነት በማጠናቀቅ ለተማሪዎች ምቹ እንዲያደርገውም ተጠይቋል።
ምንጭ ፦ አላዚ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ አላዚ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሙላቱ አስታጥቄ አንድ ተወዳጅ ስራ አፕል በተሰኘው ታዋቂ ኩባንያ ለማስታወቂያነት ውሏል፡፡ ስለ ማስታወቂያው መረጃ እንዳልነበረው አርቲስቱ ገልፆ ነገር ግን የሀገራችን ሙዚቃና የሙዚቃ ባለሙያዎች ስራ ምን ያህል በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ ፈጣሪ እየሆኑ መምጣታቸውን ያሳያል ብሏል፡፡ አፕል ኩባንያ ማስታወቂያውን የተጠቀመው በቅርቡ ለገበያ ላቀረበው
አይፎን 8 ምርቱ ማስታወቂያ ነው።
ምንጭ ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አይፎን 8 ምርቱ ማስታወቂያ ነው።
ምንጭ ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
📀📀ትውስታ📀📀
ናዝሬት(አዳማ) ካፈራቻቸው ታዋቂ ድምፃዊያን መካከል የነበረው ኤርሚያስ አስፋው(ምን ተክቼ ልርሳሽ) ዛሬም በኢትዮጵያዊያን ልብ ውስጥ አለ።
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ናዝሬት(አዳማ) ካፈራቻቸው ታዋቂ ድምፃዊያን መካከል የነበረው ኤርሚያስ አስፋው(ምን ተክቼ ልርሳሽ) ዛሬም በኢትዮጵያዊያን ልብ ውስጥ አለ።
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች በድጋሚ ምዝገባው እንዲሞሉ እና እንዲፈርሙ የተዘጋጀው ፎርም።
ምንጭ ፦ መስፍ,ፍሪ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ መስፍ,ፍሪ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የህዳሴ ግድብ ግንባታን በመተቸት የሚታወቀው እና በኤርትራውያን የሚተዳደረው ተስፋ ዜና (Tesfa News) አሁን ደግሞ ይህንን በኮምፒተር የተቀነባበረ እና ግብፅ ግድቡን በጦር አውሮፕላን ስትመታ የሚያሳይ ምስል ይዞ ወጥቷል።
እኛ መስራታችንን እንቀጥላለን ጠላቶቻችንም ማውራታቸውን ይቀጥላሉ።
@tsegabwolde
እኛ መስራታችንን እንቀጥላለን ጠላቶቻችንም ማውራታቸውን ይቀጥላሉ።
@tsegabwolde
❗️ተማሪዎቹ ከነገ ጀምሮ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ❗️
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ድጋሚ ምዝገባውን የማያከናውኑ ከሆነ ከነገ ጀምሮ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል። ዛሬ የመጨርሻው የምዝገባ ቀን ቢሆንም ተማሪዎች ለመመዝገብ ፍቃደኛ አልሆኑም። በግቢው የተለጠፈውን ማስታወቂያ እንዳገኘው ለጥፈዋለሁ።
ምንጭ ፦ ጆ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ድጋሚ ምዝገባውን የማያከናውኑ ከሆነ ከነገ ጀምሮ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል። ዛሬ የመጨርሻው የምዝገባ ቀን ቢሆንም ተማሪዎች ለመመዝገብ ፍቃደኛ አልሆኑም። በግቢው የተለጠፈውን ማስታወቂያ እንዳገኘው ለጥፈዋለሁ።
ምንጭ ፦ ጆ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
JiT ዛሬ ያወጣው ማስታወቂያ ከላይ የምትመለከቱትን ይመስላል።👆
ከማስታወቂያው በተጨማሪም የግቢው ሰራተኞች በመኪና እየተዘዋወሩ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ የተሰጣቸውን እድል ተጠቅመው ዛሬ እንዲመዘገቡ ይህ ካልሆነ ግን ከነገ ጀምሮ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ አሳስበዋል።
ምንጭ ፦ አማኑኤል,ናቲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከማስታወቂያው በተጨማሪም የግቢው ሰራተኞች በመኪና እየተዘዋወሩ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ የተሰጣቸውን እድል ተጠቅመው ዛሬ እንዲመዘገቡ ይህ ካልሆነ ግን ከነገ ጀምሮ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ አሳስበዋል።
ምንጭ ፦ አማኑኤል,ናቲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia