⚪️🔘አስደንጋጭ ዜና⚪️🔘
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ገላን ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤት ውስጥ የምትማር የስድስት ዓመት ሕፃን፣ ጥቅምት 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በሁለት ወጣቶች መደፈሯ ተሰማ፡፡ የሕፃኗ ወላጅ እናት ወ/ሮ ዘሪቱ ሰይድ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በልጃቸው ላይ ጥቃቱ የተፈጸመው ጥቅምት 29 ቀን 2010 ዓ.ም. ነው፡፡
በዕለቱ ሕፃኗ ቤቷ እንደ ደረሰች ‹‹ብረት ወግቶኝ ሆዴን አሞኛል›› ብላ ወደ መፀዳጃ ቤት እየሮጠች ከገባች በኋላ እንደ ጮኸች ወ/ሮ ዘሪቱ ገልጸዋል፡፡ ምን እንደሆነች ሲጠይቋት አጥጋቢ ምላሽ ባለመስጠቷ ተጠራጥረው ያደረገችውን ታይትና የውስጥ ሱሪ አስወልቀው ሲያዩዋት ግን መድማቷን ተናግረዋል፡፡ በኋላ ላይ ለታላቅ ወንድሟ እንደተናገረችም ገልጸዋል፡፡
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሚማሩበት ተቋም ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የመፀዳጃ ቤት እና የመታጠቢያ ቤት እጥረት እንዳለ ተናገሩ።
በዚህ ጉዳይ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ማስተካከያ እንዲያደርግ በተደጋጋሚ ጥያቄ ቢያቀርቡም ተገቢ ምላሽ አላገኙም።
ሻውር ሳይውስዱ እስከ ሳምንት እንደሚቆዩ የሚናገሩት ተማሪዎች በተለይ ጥራት ያለው መፀዳጃ ቤት በግቢው ባለመኖሩ ጤናቸው እየታወከ መሆኑን ገልፀዋል።
መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች እንደሚንቋቸው እና እንደማያከብሯቸው ለሚጠይቁትም ጥያቄ ተገቢ መልስ እንደማይሰጣቸው በገዛ ሀገራቸው ሁለተኛ ዜጋ የሆኑ እንደሚሰማቸው አልሸሸጉም።
በተጨማሪ ፦
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መዝናኛ ቦታ ችግር እንዳለ ተማሪዎች ገልፀዋል። የኳስ ጨዋታ ለማየት እንኳን ከግቢ ውጭ እንደሚወጡ እና በዚህም ምክንያት እየመሸባቸው ውጭ ለማወደር እየተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል።
ተቋሙ ያለበትን ችግር እንዲፈታ ለመማር ማስተማር ስርዓቱም ምቹ ሁኔታዎችን እንዲያመቻች ተማሪዎች በላኩት መልዕክት ጠይቀዋል።
ምንጭ ፦ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበር ፕሬዚዳንት ኤርትራ እንዳይገቡ ታገዱ።
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል የቅርብ ሰዎች ባለፈው ሳምንት ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ እሳቸው የሚመሩትና የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ጳጳሳትና የማኅበሩ አባላት ወደ ኤርትራ በማቅናት በሁለቱ አገሮች መካከል ዕርቅ ለማውረድ ጥያቄ ቢያቀርቡም፣ ኤርትራ
ኢትዮጵያዊውን ሊቀ ጳጳሱ ወደ አገሯ እንዳይገቡ ከልክላለች፡፡ ካርዲናሉ የተከለከሉበት ምክንያት የኢትዮጵያ ዜግነት ስላላቸው ብቻ እንደሆነ ታውቋል፡፡
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል የቅርብ ሰዎች ባለፈው ሳምንት ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ እሳቸው የሚመሩትና የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ጳጳሳትና የማኅበሩ አባላት ወደ ኤርትራ በማቅናት በሁለቱ አገሮች መካከል ዕርቅ ለማውረድ ጥያቄ ቢያቀርቡም፣ ኤርትራ
ኢትዮጵያዊውን ሊቀ ጳጳሱ ወደ አገሯ እንዳይገቡ ከልክላለች፡፡ ካርዲናሉ የተከለከሉበት ምክንያት የኢትዮጵያ ዜግነት ስላላቸው ብቻ እንደሆነ ታውቋል፡፡
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ይህ ቻናል ለማስታወቂያ ክፍት ነው !
በሀገር ውስጥም በውጭ ሀገርም የምትገኙ ኢትየያዊያን በተመጣጠነ ክፍያ ምርታችሁን ለማስተዋወቅ እና ለህዝብ ለማድረስ ዝግጁ ነን።
🔘የጉዞ ወኪሎች
🔘አስመጪ እና ላኪዎች
🔘የልብስ እና የጫማ አቅራቢዎች
🔘የኤክትሮኒክስ እቃ አቅራቢዎች
🔘ሌሎችም ማንኛውም ነገሮች እንዲተዋወቅላችሁ የምትፈልጓቸው ነገሮች ካሉ ይስተናገዳሉ።
ማስታወቂያዎቹ በድምፅ አልያም በፅሁፍ ሊሆኑ ይችላሉ። ማስታወቂያዎቹ ከቴሌግራም ውጭ በፌስቡክ ፔጃችን እና በዩትዩብ ቻናላችን የሚሰራጩ ናቸው።
ዝርዝር ጉዳዮች ክፍያን በተመለከተ በዚህ አድራሻ ማናገር ይቻላል @tsegabwolde
@tikvahethiopia

👍1
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። ተማሪዎቹ ያሰሙትን ተቃውሞ ከላይ በድምፅ መከታተል ይችላሉ።
ምንጭ ፦ አቡ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ አቡ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ ህዳር 11/2010 ዓ.ም በሁሉም ንግድ ባንኮች አንዱ የአሜሪካን ዶላር በ27 ብር ከ11 ሳንቲም እየተገዛ በ27 ብር ከ66 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል፡፡
ፓውንድ በ34 ብር ከ16 ሳንቲም እየተገዛ በ34 ብር ከ84 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል፡፡ የሌሎች ሃገራትን የምንዛሪ መረጃም ከላይ መመልከት ይቻላል።
#EBC
ፓውንድ በ34 ብር ከ16 ሳንቲም እየተገዛ በ34 ብር ከ84 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል፡፡ የሌሎች ሃገራትን የምንዛሪ መረጃም ከላይ መመልከት ይቻላል።
#EBC
በቅርቡ በተደረገ ጥናት የሴቶች ደህንነት የማያሰጋቸውና ፆታዊ ጥቃት በብዛት የማይታይባቸው ተብለው ከተመረጡት ትላልቅ የአለማችን ከተሞች መካከል ለንደን ቶክዮ እና ፓሪስ ቀዳሚነቱን ይዘዋል።
ካይሮ፣ ካራቺ፣ ኪንሻሳ፣ ኒውደልሂና ሳኦፓዉሎ ለሴቶች ደህንነት አስጊ
ቦታዎች ተብለውም ተፈርጀዋል።
ምንጭ ፦ VoA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ካይሮ፣ ካራቺ፣ ኪንሻሳ፣ ኒውደልሂና ሳኦፓዉሎ ለሴቶች ደህንነት አስጊ
ቦታዎች ተብለውም ተፈርጀዋል።
ምንጭ ፦ VoA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገቢሳ እጄታ በግብርና ምርጥ ዘር ልማት ለሚያደርጉት ምርምር 5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አገኙ። በአሜሪካ የፑርዱ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ገቢሳ እጄታ ድጋፉን ያገኙት ‹‹ቢልና መሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን›› ከሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ነው። በቢልና መሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን የተሰጠው ድጋፍ ተመራማሪው አረም መቋቋም የሚችል የተዳቀለ ምርጥ ዘር እንዲያለሙ ለማስቻል ነው ተብሏል፡፡
@tikvahethiopia @tsegabwolde
@tikvahethiopia @tsegabwolde
በዩኒቨርሲቲው ስላለው ሁኔታ እንነጋገር ብዬ ተማሪዎችን ብጠራም ተማሪቹ ግን ስብሰባ ላይ አልተገኙም አለ የጅማ ዩኒቨርሲቲ። ከነገ ህዳር 12 ጀምሮም ተማሪዎች በክፍል ተገኝተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉም ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ያወጣውን ማስታወቂያ ከላይ ያንብቡ☝️
ህዳር 11/03/2010 ዓ.ም.
ምንጭ ፦ ናቲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ህዳር 11/03/2010 ዓ.ም.
ምንጭ ፦ ናቲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ሰው ወሬ አያጣም !
ደግ ብትሆንለት - ተርፎት ነው
ብትቀርበው - ልምምጥ ነው
ዝም ብትለው - ነገረኛ ነው
ብትረሳው - ትቢተኛ ነው እያለ ያወረብሀል።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደግ ብትሆንለት - ተርፎት ነው
ብትቀርበው - ልምምጥ ነው
ዝም ብትለው - ነገረኛ ነው
ብትረሳው - ትቢተኛ ነው እያለ ያወረብሀል።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን /Exit Exam/ በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ። የጠዋቱ የትምህርት መርሀ ግብርም ተቋርጦ ነበር።
ከተማሪዎቹ የተቃውሞ ሰልፍ በኃላ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ከተማሪዎች ጋር ተነጋግረዋል።
መውጫ ፈተናን በመቃወውም ትላንት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸው አይዘነጋም።
ምንጭ ፦ M.E. , ROB , RA
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ከተማሪዎቹ የተቃውሞ ሰልፍ በኃላ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ከተማሪዎች ጋር ተነጋግረዋል።
መውጫ ፈተናን በመቃወውም ትላንት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸው አይዘነጋም።
ምንጭ ፦ M.E. , ROB , RA
@tikvahethiopia @tsegabwolde
👍2❤1
ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የነበረውን የመውጫ ፈተናን በመቃወም የተደረገውን ሰልፍ በተንቀሳቃሽ ምስል ከላይ መመልከት ይቻላል።
ቪድዮ ፦ በብሊ , ራዬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቪድዮ ፦ በብሊ , ራዬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia