የዚምባቡዌ ተቃዋሚ ፓርቲ የጦሩን እርምጃ ባይቃወምም የሽግግር መንግስት እንዲመሠረት ጠይቋል። ደቡብ አፍሪቃ መከላከያ ሚንስትሯን ወደ ሐራሬ ልካለች። የአዉሮጳ ሕብረት የዜምባቡዌ ሕገ-መንግሥት እንዲከበር አሳስቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመን በጦርነትና በርሃብ ምክንያት በየቀኑ ቁጥራቸው ከመቶ ሰላሳ (130) በላይ ህጻናት አንደሚሞቱ አለም አቀፉ የእርዳታ ድርጅት አስታወቀ። ካሁኑ መፍትሄ
ካልተገኘላቸውም ሳኡዲም የዘጋችባቸውን ፖርት ለእርዳታ ካልከፍተች ከዚህ የበለጠ ኣደጋ እንደሚጠብቃቸው ድርጅቱ አክሎ ገልጿል።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ካልተገኘላቸውም ሳኡዲም የዘጋችባቸውን ፖርት ለእርዳታ ካልከፍተች ከዚህ የበለጠ ኣደጋ እንደሚጠብቃቸው ድርጅቱ አክሎ ገልጿል።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"እንደ ዳዊት በአይነ ህሊናዬ እያገላበጥኩ የምደግማትን ኢትዮጵያ ሲነኩብኝ ደሜ ይፈላል። የሚገዙትን መሬት ብቻ ኢትዮጵያ ብለው የሚጠሩ የሀገሬ መኳንንት ከጠባብ ሀሳባቸው ውጥተው አንዲት ትላቋ ኢትዮጵያ መኖሯን ሊያውቁ ይገባል።"
💚💛❤️አፄ ዮሀንስ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️አፄ ዮሀንስ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፂሆን ሰለሞን የተባልሽ ኢትዮጵያዊት ፓስፖርትሽ ዩኒቲ ካምፓስ ገርጂ አካባቢ ጠፍቶ ስለተገኘ በዚህ አድራሻ @KingEza ማግኘት እንደምትችዪ ለማሳወቅ እንወዳለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❤1
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"እንደ ዳዊት በአይነ ህሊናዬ እያገላበጥኩ የምደግማትን ኢትዮጵያ ሲነኩብኝ ደሜ ይፈላል። የሚገዙትን መሬት ብቻ ኢትዮጵያ ብለው የሚጠሩ የሀገሬ መኳንንት ከጠባብ ሀሳባቸው ውጥተው አንዲት ትላቋ ኢትዮጵያ መኖሯን ሊያውቁ ይገባል።"
💚💛❤️አፄ ዮሀንስ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️አፄ ዮሀንስ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በነገው እለት በጎንደር ከተማ የአማራና የትግራይ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች የሚሳተፉበትን የሰላም ኮንፈረንስ ለማካሄድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች
ቢሮ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እንዳሉት የሰላም ኮንፈረንሱን በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ዝግጅት ተጠናቋል። አቶ ንጉሱ ባለፈው ሃምሌ ወር ላይ በመቐለ ከተማ
በተካሄደው የሁለቱ ክልል ህዝቦች የሰላም ኮንፈረንስ ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦች መገኘታቸውን አስታውሰዋል። ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆየው የሰላም ኮንፈረንስም የሁለቱን ክልሎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ማጠናከርን መሰረት ያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቢሮ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እንዳሉት የሰላም ኮንፈረንሱን በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ዝግጅት ተጠናቋል። አቶ ንጉሱ ባለፈው ሃምሌ ወር ላይ በመቐለ ከተማ
በተካሄደው የሁለቱ ክልል ህዝቦች የሰላም ኮንፈረንስ ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦች መገኘታቸውን አስታውሰዋል። ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆየው የሰላም ኮንፈረንስም የሁለቱን ክልሎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ማጠናከርን መሰረት ያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
መልካምነት እራሱ መልሶ ይከፍልካልና ምንም ፈተና ቢያጋጥምህ በሰራኸው መልካም ስራ እንዳትፀፀት።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰላም! የቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰዎች እንደምን ውላችኃል ?? በአንዳንድ ምክንያቶች ዛሬ ተጠፋፍተን ውለናል። ከዚህ በማስከተል 4 የሚደርሱ የዕለቱን ዋና ዋና ጉዳዮችን አጋራችኃለሁ👇
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የግብፁ መሪ አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ዛሬ ባደረጉት ጠንከር ያለ ንግግር "ማንም ሆነ ማን የግብፅን የውሀ ድርሻ ሊነካ አይችልም። የዚህ ጉዳይ ለኛ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል። በአባይ ግድብ ላይ አቋማቸውን ከግዜ ወደ ግዜ እያጠነከሩ የመጡት ሲሲ ንግግሩን ያደረጉት አንድ የአሳ ማምረቻ ፋብሪካን
በመረቁበት ወቅት ነው ሲል አል አህራም ዘግቧል።
ምንጭ ፦ አል አህራም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በመረቁበት ወቅት ነው ሲል አል አህራም ዘግቧል።
ምንጭ ፦ አል አህራም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሳውዲ አረቢያ ታስረው የሚገኙት ባለሀብቶች የንብረታቸውን ሰባ ፐርሰንት ለመንግስት አስረክበው ከእስር መውጣት እንዲችሉ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እያግባቡ እንደሆነ ራሽያ ቱዴይ ፋይናንሺያል ታይምስን ጠቅሶ ዘገበ።
ምንጭ ፦ ራስያ ቱዴይ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ራስያ ቱዴይ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዚምባብዌያውያን ዛሬ በመዲናዪቱ ሐራሬ እና የሀገሪቱ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ቡላዋዬ አደባባይ ወጥተው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤን «በቃን ሥልጣኑን ይልቀቁ» እያሉ ውለዋል። እሳቸው ግን ዛሬም ወይ ፍንክች ማለታቸው ተዘግቧል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በ35ኛው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለውጥ ም/ቤት መደበኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎች። ጉባኤው ባሳለፈው ወር ጥቅምት 6-7 መካሄዱ ይታወሳል። ይህ ደብዳቤብ የተገኘው ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነው።
ምንጭ ፦ ባቢ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ባቢ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን የሚጠሉ ሰዎች ለምን የነጮች ባርያ አልሆንም የሚሉ ናቸው። ኢትዮጵያ የአለም ሁሉ መዳኛ ምድር ነች። የኢትዮጵያ የፍጥረታት መጀመሪያ ምድር ነች። ኢትዮጵያ የፈጣሪ ስጦታ ነች። ኢትዮጵያዊነት ደግሞ መታድል ነው።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች "Fx" አምጥተው መፈተን የሚችሉት በአንድ ሴሚስተር አንድ ኮርስ ብቻ መሆኑን እና በአምስት አመት ውስጥም ከ3 "Fx" በላይ መፋቅ እንደማይቻሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ምንጭ ፦ ከድር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ከድር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ ከ4 ቀን በፊት በዋለው ችሎት ይቅረቡ የተባሉት ባለስልጣናት እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ብይን ሰጥቶ ታህሳስ 17,18,19 አዲሰሙ ቀጠሮ ይዟል። ጠ/ሚኒስትር ኃ ማርያምን ጨምሮ 5 ባለስልጣናት ለምስክርነት ፍ/ቤት ይቀርባሉ። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው እንዲሁም አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳም ይመሰክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንግስት የሀዋሳ ሀይቅን ከብክለት እንዲጠብቅላቸው ኑሯቸውን ሀይቁ ላይ መሰረት ያደረጉ ወጣቶች ጠየቁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ሀይቁን ከብክለት ለመከላከል ዙሪያውን እያጠረ መሆኑን ኢቢሲ ለተባለው መንግስታዊ ሚዲያ አስታውቀዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ትዝብት 👉 ትምህርት ሚኒስቴር
ለመሆኑ ተከፈቱ የተባሉት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች በሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥር ጨምሯል ብሎ ለማስወራት ነው ?
ዩኒቨርሲቲዎቹ ግንባታቸው ካልተጠናቀቀ ተከፈቱ ተብሎ ማስነገሩ እንዲሁም ተማሪዎችን መመደቡ ለምን አስፈለገ ?
በሚያስደነግጥ መልኩ አንዳንዶቹ ዩኒቨርሲቲዎች ጭራሽ መብራት እንኳን በአግባቡ የላቸውም። አንዳንዶቹ ደግሞ የመመገቢያ እቃዎች የመማሪያ እቃዎች ገና እየተሟላላቸው ነው።
ተማሪዎችን በእረፍት ከወራት በላይ ማስቀመጥ ምን የሚሉት ነው ? ትምህርቱ መቼስ ተጀምሮ መቼ ሊያልቅ ነው ?
አስፈላጊው ነገር ሳይሟላ ተማሪዎችን መመደብ እንዲሁም ይህን ያህል ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ውስጥ አለ ማስባል ተገቢ መስሎ አይታየኝም። እናተስ ?? ✅
@tsegabwolde

አልማዝ አያና ዛሬ በህንድ ኒው ዴልሂ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር በአሸናፊነት አጠናቃለች። የዛሬው ውድድር ለአልማዝ የመጀመሪያዋ ግማሽ
ማራቶን ውድድር ነበር።
በተጨማሪ በወንዶች ፦
አትሌት ብርሀኑ ለገሰ ዛሬ በህንድ ኒው ዴልሂ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ኬንያዊውን ጂኦፈሪ ኪሩዩን በመቅደም በአሸናፊነት አጠናቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማራቶን ውድድር ነበር።
በተጨማሪ በወንዶች ፦
አትሌት ብርሀኑ ለገሰ ዛሬ በህንድ ኒው ዴልሂ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ኬንያዊውን ጂኦፈሪ ኪሩዩን በመቅደም በአሸናፊነት አጠናቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ዛሬ የቻናሉ ተከታይ ቁጥር 15,000(አስራ አምስት ሺ) ደርሷል ስለ ተቀላቀላችሁ ስለተከተላችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
ባደረኩት ማጣራትም የቻናሉ ተከታዮች ሀገር ውስጥ ብቻ ያሉ ሳይሆን በሌሎች ሀገራትም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ናቸው። ከነዚህም መካከል
✔️አሜሪካ
✔️ኡጋንዳ
✔️ቻይና
✔️ዝምባብዌ
✔️ጀርመን
✔️ህንድ
✔️ደቡብ አፍሪካ
✔️ኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ይጠቀሳሉ።
ከሀገር ውስጥ ደግሞ በመላው ሀገሪቱ በሚባል ደረጃ እና በመላው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ተከታዮች አሉት ቲክቫህ ኢትዮጵያ።
ከዚህ በኃላ መደበኛ የሆኑ ለእናተ የሚጠቅሙ መረጃዎች ከማሰራጨት ባለፈም በየቦታው ህዝቡ የሚያማርራቸውን ጉዳዮች በስፋት ለመዳሰስ ሞክራለሁ። ይህም ሲሰራ ከየትኛውም ወገን ነፃ በመሆን ነው። ችግርን ብቻም ሳይሆን በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ መልካም ለውጦችን እዳስሳለሁ።
በድጋሚ አመሰግናለሁ!

የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ከገዢው ፓርቲ ሊቀ-መንበርነታቸው ተባረሩ። የዛኑ-ፒኤፍ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሙጋቤን ሽሮ ኤመርሰን ምንጋግዋን ሊቀ-መንበር አድርጎ መርጧል። የሮበርት ሙጋቤ ባለቤት ወ/ሮ ግሬስ ሙጋቤም ከፓርቲው ተባረዋል።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia