TIKVAH-ETHIOPIA via @like
አዳዲሶቹ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ማስተማር ዝግጁ አይደሉም።
ለ2010 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ተማሪ የተመደበባቸው አዳዲስ ዩኒቨርስቲዎችም ገና ለመማር ማስተማር ዝግጁ እንዳልሆኑ ተሰማ፡፡
ትላንት በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የትምህርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ሲመክር እንደተሰማው ለ2010 የትምህርት ዘመን ተማሪ የተመደበላቸው አሥራ አንድ አዳዲስ ዩኒቨርስቲዎች ገና ግንባታቸው ተጠናቆ እየተረከበ መሆኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡
አዳዲሶቹ ዩኒቨርስቲዎች እያንዳንዳቸው 1 ሺ 500 ተማሪዎች ተመድቦባቸዋል፡፡
ይሁንና የቀብሪዳሀር ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ እንዳልተደረገለት ተሰምቷል፡፡
ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም ለመማር ማስተማር ሂደቱ አስፈላጊ የሆኑ
እንደ ኮምፒዩተር፣ ወንበር፣ ጠረጴዛና መፀሐፍ ያሉ ግብአቶች አልተሟሉላቸውም፡፡
ለተማሪዎች የሚያስፈልጉ የመመገቢያ፣ ማብሰያና የመኝታ ቁሶችም ገና ግዢ እየተፈፀመ መሆኑን በትምህርት ሚኒሰቴር የእቅድ ዝግጅትና ሃብት ማሰባሰብ ዳይሬክተሩ አቶ ኤልያስ ተናግረዋል፡፡
ምንጭ ፦ ሸገር 102.1 (ትዕግስት ዘሪሁን)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

🔘⚪️ሰበር ዜና🔘⚪️
የዚምባብዌ ጦር የሀገሪቱን ቴሌቭዥን ጣብያ እና ሌሎች ዋና ዋና የመንግስት ተቋማትን እየተቆጣጠረ ነው። ሮበርት ሙጋቤንም ለደህንነታቸው ስንል በጥብቅ ጥበቃ ስር አድርገናቸዋል ሲሉ ተደምጠዋል።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ

በአሁኑ ስዓት የአለም ሚዲያዎች በዚምባቡዌ ወታደራዊ መፈንቀለ መንግስት እየተካሄደ እንዳለ በመዘገብ ላይ ናቸው። ፕሬዜዳንቱ በከፍተኛ ወታደራዊ መኮነኖች ታስረዋል። የዚምባቡዌ ብሄራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያም በቁጥጥር ስር ውሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል ተባለ። ደህንነታቸውም ይጠበቃል ሲል የዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ ይፋዊ የትዊተር ገጽ አስታውቋል።
የዚምባብዌ ጦር የሃገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተቆጣጠረ በኋላ በሰጠው መግለጫ ‘‘ይህ መፈንቅለ መንግስት አይደለም። የጦሩ ተልዕኮም ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንጂ ሙጋቤን አይደለም’’ ብሎ ነበር።
በሃራሬ የምትገኝው የቢቢሲ ዘጋቢዋ ግን ‘‘የጦሩ እንቅስቃሴ መፈንቅለ መንግስት ነው የሚመስለው’’ ብላለች።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዚምባብዌ ጦር የሃገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተቆጣጠረ በኋላ በሰጠው መግለጫ ‘‘ይህ መፈንቅለ መንግስት አይደለም። የጦሩ ተልዕኮም ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንጂ ሙጋቤን አይደለም’’ ብሎ ነበር።
በሃራሬ የምትገኝው የቢቢሲ ዘጋቢዋ ግን ‘‘የጦሩ እንቅስቃሴ መፈንቅለ መንግስት ነው የሚመስለው’’ ብላለች።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔘⚪️ሰበር ዜና🔘⚪️
የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ህጋዊ የስራ እና መኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ አገር ዜጎች ‘የሰጠዉት የእፎይታ ጊዜ ተጠናቋል' በሚል አገሪቱን ለቀው ባልወጡ ህግ-ወጥ ባለቻቸው ዜጎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ በመላ አገሪቱ አሰሳ ሊጀመር መሆንኑም የሳዑዲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።
@tikvahethiopia @tsegabwolde

የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። ተማረዎቹ ሌሎች ጥያቄዎችን አንስተዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት እንዲወስዱ የሚደረገው ፈተና የተማሪዎችን ብቃት እና እውቀት ከመጨመር በላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እና ብቁ ተማሪዎችን ለማፍራት እንደሚያግዝ መግለፁ አይዘነጋም።
ምንጭ ፦ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት እንዲወስዱ የሚደረገው ፈተና የተማሪዎችን ብቃት እና እውቀት ከመጨመር በላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እና ብቁ ተማሪዎችን ለማፍራት እንደሚያግዝ መግለፁ አይዘነጋም።
ምንጭ ፦ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ጃኮብ ዙማ ዛሬ የዚምባብዌውን መሪ ሮበርት ሙጋቤን በስልክ እንዳናገሩ እና ሙጋቤም ደህና እንደሆኑ ነገር ግን ካሉበት ቤተ መንግስት መውጣት እንደተከለከሉ ለደቡብ አፍሪካ ሚዲያዎች ተናግረዋል።
የዚምባብዌ ጦር ባሁን ሰአት አየር
ማረፊያውን፣ ሬድዮ እና ቴሌቭዥን ጣብያዎችን እና ፓርላማውን እንደተቆጣጠረ ታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዚምባብዌ ጦር ባሁን ሰአት አየር
ማረፊያውን፣ ሬድዮ እና ቴሌቭዥን ጣብያዎችን እና ፓርላማውን እንደተቆጣጠረ ታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ የሚገኙ የኤርትራ ስድተኞች መንግስታቸዉን በመቃወም ዛሬ በአዲስ አባባ ሰለማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ስደተኞቹ ተቃዉሞአቸዉን በአፍሪቃ ህብረት ጽህፈት ቤት ፊት ለፊት አሰምተዋል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ሰው በሰማይ ምስክር ላይሆንህ በምድር ቢፈርድብህ አትጨነቅ፤ገፅታህን ከሚያይ ሰው ውስጥህን የሚያውቅ አምላክ እውነተኛ ነውና።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የውጭ ምንዛሪ ተመን ማሻሻያን ተከትሎ በመድኃኒት ዋጋ ላይ እስከ እጥፍ የሚደርስ ጭማሪ አድርገዋል የተባሉ ሃያ አምራቾች እና አስመጪዎች ክስ ሊመሠረትባቸው ነው፡፡ ዋጋ ጨምረው የነበሩ የቢራ ፋብሪካዎችም ወደ ቀድሞ ዋጋ መመለሳቸው ተነግሯል፡፡
ምንጭ ፦ ሸገር 102.1 (ንጋቱ ረጋሣ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ሸገር 102.1 (ንጋቱ ረጋሣ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ የአርክቴክቸር ተማሪዎች ያወጣውን የመቀበያ ቁጥር ብዛት አለመቀበሉን ተማሪዎች ተናገሩ።
የጅማ ዩኒቨርሲቲ 60 ተማሪዎችን በአርክቴክቸር የትምህርት ዘርፍ እቀበላለሁ ብሎ ማስታወቂያ ያወጣ ቢሆንም ተማሪዎች ተመዝግበው ፈተና ከወሰዱ በኃላ 40 ተማሪ ብቻ እንደሚቀበል ገልጿል።
ይህ በተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ጫናን የፈጠረ እንደሆነ የግቢው ተማሪዎች ይናገራሉ። ብዙ ከለፉ በኃላ ግቢው እንደማይቀበላቸው የተነገራቸው አንዳንድ ተማሪዎች ዊዝድሮ እየሞሉ ነው። ከፍተኛ የአርክቴክቸር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች በዚህ ምክንያት ለህመም እና ለሞራል ጉዳት መዳረጋቸውን ገልፀዋል።
ከተማሪዎቹ እንደተሰማው አሁንም ጥያቄያቸውን ለዩኒቨርሲቲው እያቀረቡ ቢሆንም የሚሰጣቸው መልስ ግን ከአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማይጠበቅ መሆኑ ይገልፀሉ። መልስ እስከሚያገኙም ጥያቄያቸውን ማቅረብ እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።
ምንጭ ፦ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

በእስር ላይ የሚገኘው ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ሕክምና ለማግኘት መቸገሩን ቤተሰቦቹ ተናገሩ።
ሕመም ከተሰማው ለተጨማሪ ሕክምና ከቀጠሮው በፊት እንዲቀርብ ዶክተሮች ቢያዙም ወደ ህክምባ ቦታ አለመወሰዱን ቤተሰቦቹ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሕመም ከተሰማው ለተጨማሪ ሕክምና ከቀጠሮው በፊት እንዲቀርብ ዶክተሮች ቢያዙም ወደ ህክምባ ቦታ አለመወሰዱን ቤተሰቦቹ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❤1
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❗️❗️ጥንቃቄ አዘል መረጃ❗️❗️
ሠሞኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አከባቢ ወደ ደብረ ፀሀይ ቁስቋም ቤተ ክርስቲያን መሄጃ መንገድ ላይ ከምሽት አንድ ሠዓት በኋላ የዘራፊዎች ድብደባ ከባድ ሆኗል። በርካታ ተማሪዎች ተደብድበዋል ንብረታቸውም ተዘርፈዋል።
ተማሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያሳሰበን የአካባቢው ፖሊሲ ጉዳዩን በማጥራት ወንጀለኞችን ለፍርድ እንዲካቀርብ እንዲሁም አካባቢውን ፍፁም ሰላማዊ እና ከስጋት ነፃ እንዲያደርግ እንጠይቃለን።
ምንጭ ፦ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች

የትምህርት ሚኒስቴር በጥቂት የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተፈጠረ ረብሻ የመማር ማስተማር ሥራ በመቆሙ ዋና ተጠያቂዎቹ ተማሪዎቹ ናቸው አለ፡፡
መቱ፣ አንቦና ጂጅጋ ዩኒቨርስቲ የመማር ማስተማር ሥራው እየተደናቀፈባቸው ያሉ ከተባሉ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች መካከል ይገኙበታል፡፡
በተለያዩ 36 የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ከ700 ሺ በላይ ተማሪዎች እየተማሩ መሆኑን የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ በአብዛኛዎቹ ዩኒቨርስቲዎች ከመስከረም ወር መጨረሻ ጀምሮ ትምህርት ጀምረዋል
ብለዋል፡፡
በጥቂት ዩኒቨርስቲዎች ግን የመማር ማስተማር ሥራው እየተደናቀፈ ነው፤ አብዛኛው ተማሪ የመማር ፍላጐት ቢኖረውም በጣት የሚቆጠሩ ተማሪዎች በሚፈጥሩት ችግር የተከሰተ ነው ብለዋል፡፡
ለዚህም ራሳቸው ተማሪዎቹ ኃላፊነት ሊወስዱ ይገባል ያሉት ሚኒስትሩ የአካባቢው ህብረተሰብና የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ አጥፊዎቹን በማጋለጥ እንዲተባበር ጠይቀዋል፡፡ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ዛሬ ጋዜጠኞችን ጠርተው በሰጡት መግለጫ ነው፡፡
ለዩኒቨርስቲው ሕግና መመሪያ የማይገዛ ተማሪ በዚያ አንዲቆይ መፈቀድም የለበትም ነው ያሉት ሚኒስትሩ፡፡ ወላጆች በየዩኒቨርስቲው ያሉ ልጆቻቸውን እለታዊ ሁኔታና የትምህርት ውጤት መከታተል ይጠበቅባቸዋል፣ ከዩኒቨርስቲው ጋርም በቅርበት ሊሰሩ ይገባል ተብሏል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንቶችም የተማሪዎችን ጥያቄ ማዳመጥና ምላሽ መስጠት እንደሚጠበቅባቸው የትምህርት ሚኒስትሩ
ተናግረዋል፡፡
ከአቅማቸው በላይ ከሆነም ለትምህርት ሚኒስቴር ጉዳዩን ማስተላለፍ ይችላሉ ብለዋል፡፡ የኦሮሚያና ሶማሌ አዋሳኝ ድንበር ላይ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በአካባቢው ባሉ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችን ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት መመደባቸውንም ተሰምቷል፡፡
የአካባቢው ሰላም ሙሉ በሙሉ ተመልሷል ተብሎ ሲታሰብም ተማሪዎቹ ወደ ነበሩበት እንደሚመለሱ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

ይህቺ ዓለም ለሁሉም እኩል ናት፤ዛሬ ብታገኝ ነገ ታጣለህ፤ዛሬ ብታሸንፍ ነገ ትሸነፋለህ። ለሁሉም ጊዜ የሚባል መዶሻ አለ። መልካምነት ዋጋ ይከፍልሀል እና መልካም ሰው ሁን!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia