የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች በአንድ ቀን በብዛት ደም በመለገስ በሀገር ደረጃ ተይዞ የነበረውን ሪኮርድ ሰበሩ።
ዛሬ ህዳር 03/2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎች ማህበር "ቡናማ ደማችንን ለወገናችን" በሚል መሪቃል ባዘጋጀው የደም ልገሳ ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ደረጃ በባህርዳር ከተማ ተይዞ የነበረውን በአንድ ቀን ብዙ ሰው ደም የመለገስ ሪኮርድ ሰብረዋል፡፡
ምንጭ ፦ ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ , @Buna_Gebeya
@tsegabwolde

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ሀመልማል አባተ "AFRIMA Music Award" አሸነፈች። ሀመልማል አባተን እንዲሁም መላው አድናቂዎቿን በቻናሉ ተከታዮች ስም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ!
ፎቶ፦ ቢኒ አፍሮ
@tsegabwolde @tikvhethiopia
ፎቶ፦ ቢኒ አፍሮ
@tsegabwolde @tikvhethiopia
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያ(COST) በአግባቡ እንደማይከፈላቸው ገለፁ።
በተያዘው አመት እንዲሁም ባለፈው አመት ዩኒቨርሲቲው ወደ ግቢ እምዲገቡ ያደረገው በመስከረም ወር ቢሆንም የመስከረም እና ጥቅምት ወር የCOST ክፍያ አለመክፈሉን ተማሪዎቹ ተናግረዋል።
በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ከገቡበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የተደረገ ክፍያ እንደሚፈፀምላቸው የገለፁት ተማሪዎቹ በነሱ ግቢ ግን የመስከረም እና የጥቅምት ወር ተቆርጦ የህዳር ክፍያ ብቻ እንደተፈፀመ ተናግረዋል።
ከዚህ በተጨማሪም ባለፈው አመት በአመቱ የትምህርት መጨረሻ ሰኔ ወር የነበረው ክፍያ ሳይከፈላቸው እንደቀርም ገልፀዋል።
ከመንግስት ጋር የሚፈፀመው የወጪ መጋራት ውል መስከረምን እና ሰኔን የሚጨምር ቢሆንም ለም በአግባቡ ክፍያ እንደማይከፈላችው ጥያቄ ቢያቀርቡም ምላሽ አላገኙም።
የተማሪዎች ህብረትም ለተማሪው ጥቅም ከተማሪዎች ጎን መቆም እንዳለበት አሳስበዋል።
ምንጭ ፦ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ከሁለት ቀን በፊት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የነበረውን ሁኔታ መረጃ አድርሻችሁ ነበር። ዛሬ የአማራ ክልል እና የጋምቤላ ክልል ተማሪዎች ሻንጣቸውን በመያዝ ግቢው እንዲያሰናብታቸው ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ጥዋት ዕቃቸውን ይዘው ከግቢ ለመውጣት ሲሞክሩ የክልሉ ፖሊስ እና ጥበቃዎች እንዳይወጡ ከልክለዋቸዋል። እየተበደልን እየተደበደብን በግቢው መማር እንፈልግም ያሉት ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ወደ ቤታቸው እንዲለቃቸው ጠይቀዋል።
በተማሪዎቹ ሁኔታ የሀይማኖት አባቶች እና አባ ገዳዎች ያሉበት ወይይት በተለይ ከአማራ ክልል ተማሪዎች ጋር ቢደረግም ውይይቱ ያለምንም መግባባት ተጠናቋል።
በአሁን ሰዓትም ተማሪዎቹ ዕቃቸውን ይዘው በግቢው ሴትራል ላይብረሪ በተባለው ቦታ ቁጭ ብለዋል። ተማሪዎቹ ወደ ዶርማቸው ተመልሰው እንዲያድሩ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደሮችም ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።
በተጨማሪ ፦
በህዳር 01 የኦሮምያ ክልል ኮምኒኬሽን ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በተገኙበት በግቢው ስብሰባ የነበረ ሲሆን ተማሪዎቹ የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንት ይቀየርልን ብለዋል። አቶ አዲሱም የዩንቨርስቲውን ፕሬዝዳትን ተማሪዎቹን ይቅርታ ጠይቃቸው ቢሉም ፕሬዝዳንቱ ስብሰባው ላይ ተማሪዎቹን “ጠግባችኋል’’ በማለታቸው ተማሪዎቹ አቶ አዲሱ ባሉበት ፕሬዝዳንቱን ለመደብደብ ሲጋበዙ
ፕሬዝዳንቱ በፖሊሶች ታጅቦ ከግቢው ሸሽተዋል።
ሌላው ፦
የመቱ ዩንቨርስቲ አስተዳደር በለጠፈው ማስታወቂያ ከህዳር 05 ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንደሚቀጥልና ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው
ካልተገኙ በራሳቸው ፈቃድ እንደቀሩ የቆጠራል ብሏል።
ምንጭ ፦ ዳ...(ከመቱ ዩኒቨርሲቲ)

👍1
አላሙዲ ተፈቱ ወይም ይፈታሉ የሚለው ወሬ መነሻው ከየት እንደሆነ እንደማያውቅ ሚድሮክ ኢትዮጵያ አስታወቀ።
ሚድሮክ ኢትዮጵያ ዛሬ ለ #ENF በተለይ እንደገለፀው ሼክ መሀመድ አላሙዲን ይፈታሉ የሚለው ወሬ መነሻው ከየት እንደሆነ እንደማያውቅ እና ባለሀብቱ እስካሁን ሪያድ ባለ ሆቴል እንደሚገኙ ብቻ መረጃ እንዳለው ገለፀ።
"ይህ ወሬ ከበጎ ምኞት የመነጨ ሊሆን ይችላል። እኛም ለመልካም ምኞቱ በጣም እናመሰግናለን" ያሉት በሚድሮክ ኢትዮጵያ የሚሰሩት የህዝብ ግንኙነት ሰራተኛ ምንጫችን ዛሬ ጭምር ከሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሀላፊ ዶ/ር አረጋ ይርዳው ጋር በወሬው ዙርያ እንዳወሩ ገልፀዋል። "እኛ እስካሁን ምንም አይነት የሊቀመንበራችን የመፈታት ምልክት አላየንም። ዛሬ ማታ ሸራተን ይገባሉ ወዘተ የሚባለውን ዜና እኛ አናውቀውም" ሲሉ አክለው ገልፀዋል።
@tikvahethiopia @tsegabwolde

ሰሞኑን በደብረ ብርሀን ከተማ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች ተይዘው ዛሬ ግድያ የፈፀሙባቸውን የበሬሳ ወንዝና ሌሎች ስፍራዎችን
አሳዩ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሳዩ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አቶ ተኽለወይኒ አሰፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ።
ሰሞኑን በሰጡት አወዛጋቢ አስተያየት ምክንያት በማህበራዊ ሚዲያ ክፉኛ ሲብጠለጠሉ የሰነበቱት አንጋፋው ታጋይ ተኽለወይኒ አሰፋ፣ ዛሬ በመቐለው ፕላኔት ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለመላ የትግራይ ሴቶችና ለጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል። የትግራይ ክልል በሳቸው ተይዞ የነበረውን ውክልና ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ማንሳቱንም በጸጋ እንደሚቀበሉት ገልጸዋል።
መግለጫቸውን በጽሁፍ ብቻ ያቀረቡት አቶ ተኽለወይኒ "ለመላ የትግራይ ሴቶች ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ፤ ክቡር ጠ/ሚኒስትራችንንም ቢሆን በዚህ መልኩ መንቀፍ አልነበረብኝም። ለሱም ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ ብለዋል።

አንድ ናት ኢትዮጵያ አንድ ናት
ማንም አይበትናት
አንድ ነን ህዝቦቿ አንድ ነን
ማንም አይነጥለን።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማንም አይበትናት
አንድ ነን ህዝቦቿ አንድ ነን
ማንም አይነጥለን።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰሞኑን ትምህርት ሚኒስቴር በሁሉም የቅድመ ምረቃ የትምህርት መስኮች እንዲወሰድ ያለውን የመውጫ ፈተናን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ።
ምንጭ ፦ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tikvahethiopia
ምንጭ ፦ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tikvahethiopia
ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 ከአፍሪካ ቀዳሚው የቴሌኮም ኩባንያ መሆኑ ተበሰረ። ኩባንያው በሞባይል ደንበኞች ቁጥር ከአፍሪካ ግዙፉ እንደሆነ ተገልጿል።
አይቲ ዌብ እንደተባለው ድረ ገፅ ዘገባ የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ቁጥር 57.43 ሚሊዮን ደርሷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አይቲ ዌብ እንደተባለው ድረ ገፅ ዘገባ የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ቁጥር 57.43 ሚሊዮን ደርሷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወቂያ ፦ ለጊዜያዊ ተመዳቢ ተማሪዎች በሙሉ በተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ እስከ ህዳር 7 ድረስ ብቻ እንድትመዘገቡ እንዲሁም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ ትምህርት ሚኒስቴር በጥብቅ ያሳስባል።
ምንጭ ፦ ቢኒ አፍሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ቢኒ አፍሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
አፄ ምኒልክ በህይወት ዘመናቸው የሰሯቸው ድንቅ ተግባራት በደማቅ
ብእር እና ብራና የተከተቡ ናቸው።
1835 ዓ.ም. ---ወፍጮ
1882 ዓ.ም. ---ስልክ
1886 ዓ.ም. ---ፖስታ
1886 ዓ.ም. ---ባህር ዛፍ
1886 ዓ.ም. ---ገንዘብ
1886 ዓ.ም. ---የውሃ ቧንቧ
1887 ዓ.ም. ---ጫማ
1887 ዓ.ም. ---ድር
1887 ዓ.ም. ---የሙዚቃ ት/ቤት
1887 ዓ.ም. ---የፅህፈት መኪና
1889 ዓ.ም. ---ኤሌክትሪክ
1889 ዓ.ም. ---ዘመናዊ ህክምና
1889 ዓ.ም. ---ሲኒማ
1889 ዓ.ም. ---የሙዚቃ ሸክላ
1889 ዓ.ም. ---ቀይ መስቀል
1890 ዓ.ም. ---ሆስፒታል
1893 ዓ.ም. ---ባቡር
1893 ዓ.ም. ---ብስክሌት
1896 ዓ.ም. ---መንገድ
1897 ዓ.ም.---ፍል ውሃ
1898 ዓ.ም. ---ባንክ
1898 ዓ.ም. ---ሆቴል
1898 ዓ.ም. ---ማተሚያ
1898 ዓ.ም. ---ላስቲክ
1899 ዓ.ም. ---አራዊት ጥበቃ
1899 ዓ.ም. ---የጥይት ፋብሪካ
1900 ዓ.ም. ---ጋዜጣ
1900 ዓ.ም. ---አውቶሞቢል
1900 ዓ.ም. ---የሚኒስትሮች ሹመት
1901 ዓ.ም. ---ፖሊስ ሰራዊት
1904 ዓ.ም. ---የመድነኒት መሸጫ ሱቅ
አጼ ምኒልክ የኢትዮጵያ መሐንዲስ!
ክብር ለቀደሙት አባቶቻችን!✅
ምንጭ ፦ ethiovoice.net
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ብእር እና ብራና የተከተቡ ናቸው።
1835 ዓ.ም. ---ወፍጮ
1882 ዓ.ም. ---ስልክ
1886 ዓ.ም. ---ፖስታ
1886 ዓ.ም. ---ባህር ዛፍ
1886 ዓ.ም. ---ገንዘብ
1886 ዓ.ም. ---የውሃ ቧንቧ
1887 ዓ.ም. ---ጫማ
1887 ዓ.ም. ---ድር
1887 ዓ.ም. ---የሙዚቃ ት/ቤት
1887 ዓ.ም. ---የፅህፈት መኪና
1889 ዓ.ም. ---ኤሌክትሪክ
1889 ዓ.ም. ---ዘመናዊ ህክምና
1889 ዓ.ም. ---ሲኒማ
1889 ዓ.ም. ---የሙዚቃ ሸክላ
1889 ዓ.ም. ---ቀይ መስቀል
1890 ዓ.ም. ---ሆስፒታል
1893 ዓ.ም. ---ባቡር
1893 ዓ.ም. ---ብስክሌት
1896 ዓ.ም. ---መንገድ
1897 ዓ.ም.---ፍል ውሃ
1898 ዓ.ም. ---ባንክ
1898 ዓ.ም. ---ሆቴል
1898 ዓ.ም. ---ማተሚያ
1898 ዓ.ም. ---ላስቲክ
1899 ዓ.ም. ---አራዊት ጥበቃ
1899 ዓ.ም. ---የጥይት ፋብሪካ
1900 ዓ.ም. ---ጋዜጣ
1900 ዓ.ም. ---አውቶሞቢል
1900 ዓ.ም. ---የሚኒስትሮች ሹመት
1901 ዓ.ም. ---ፖሊስ ሰራዊት
1904 ዓ.ም. ---የመድነኒት መሸጫ ሱቅ
አጼ ምኒልክ የኢትዮጵያ መሐንዲስ!
ክብር ለቀደሙት አባቶቻችን!✅
ምንጭ ፦ ethiovoice.net
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በትላንትናው ዕለት የቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ትምህርት ሚንስቴር የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ይውሰዱ ያለውን የመውጫ ፈተና በመቃወም እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ላይ ያላቸውን ቅሬታ ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር። ዩኒቨርሲቲው ችግሮችን አስወግዶ ሰላማዊ የትምህርት ስራአት ለመፍጠር ከፍተኛ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል።
ምንጭ ፦ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዚምባብዌ ዋና ከተማ ሀራሬ ሰሞኑን በመከላከያ ሰራዊቱ እና በሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ አስተዳደር መካከል የተከሰተውን ውጥረት ተከትሎ ዛሬ ማምሻውን ወታደሮች ወደ ከተማ ሲገቡ መታየታቸውን እና ይህም ወደ መፈንቅ-ለመንግስት እንዳያመራ ተሰግቷል።
የመከላከያው ሀላፊ ክርስታንቲኖ ቺዌንጋ ሰሞኑን ለሙጋቤ ቀጥተኛ ያልሆነ ማስፈራርያ አስተላልፈው ነበር።
ምንጭ ፦ ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመከላከያው ሀላፊ ክርስታንቲኖ ቺዌንጋ ሰሞኑን ለሙጋቤ ቀጥተኛ ያልሆነ ማስፈራርያ አስተላልፈው ነበር።
ምንጭ ፦ ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia