TIKVAH-ETHIOPIA
የሀያት ሆቴል ኦፕሬሽን ! በጎረቤታችን ሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በሚገኘው " ሀያት ሆቴል " ባለፈው ዓርብ " አልሸባብ " ጥቃት ፈፅሞ ፤ ህይወት አጥፍቶ ፣ ንብረት አውድሞ በሆቴል ውስጥ የነበሩ ሰዎች አግቶ ለሰዓታት ቆይቷል። በኃላም የሶማሊያ ጦር በካሄደው ኦፕሬሽን ሆቴሉን ከአልሸባብ ታጣቂዎች ነፃ ማድረግ ችሏል። በሆቴል ሀያት ምን ተፈጠረ ? የአልሸባብ ታጣቂዎች " ሀያት ሆቴል " ውጭ ላይ ሁለት…
#Update
በጎረቤት ሶማሊያ ፤ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ " ሀያት ሆቴል " በ " አልሸባብ " ታጣቂዎች በተፈፀመው ጥቃት ፦
- 21 ሰዎች #መገደላቸውን
- 117 ሰዎች #መቁሰላቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር አሊ ሀጂ አዳን ለሶማሊያ ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።
@tikvahethiopia
በጎረቤት ሶማሊያ ፤ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ " ሀያት ሆቴል " በ " አልሸባብ " ታጣቂዎች በተፈፀመው ጥቃት ፦
- 21 ሰዎች #መገደላቸውን
- 117 ሰዎች #መቁሰላቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር አሊ ሀጂ አዳን ለሶማሊያ ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።
@tikvahethiopia
😢370👍78😱32🙏31🥰7❤3