በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ከትላንት ጀምሮ ትምህርት የተቋረጠ መሆኑን ተማሪዎች ገለፁ።
ባለፉት ሳምንታት ከተማሪዎች የተነሳውን ጥያቄ መንግስት መልስ ቢሰጥበትም አሁን ደግሞ ከአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ በጅግጅጋ የተመደቡ የኦሮሞ ተወላጆች ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እስካልተመደቡ ድረስ ትምህርት እንደማይማሩ ገልፀዋል።
በዚህ ጉዳይ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ነገ ከተማሪዎች ጋር ስብሰባ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ ፦ የግቢው ተማሪዎች
@tsegabwolde @tikvahethiopia

በሳውዲ አረቢያ መንግስሥት በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ልዑላን፣ ሚኒስትሮች የቀድሞ ሚኒስትሮችና ባለሃብቶች የአብዛኞቹ የባንክ ሂሳብ መታገዱን የሮይተርስ የዜና ወኪል ምንጮች አረጋገጡ።
ከታሳሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊ ትውልድ ያላቸው የሳውዲ ቱጃር ሼክ ሞሐመድ አል-አሙዲ የሚገኙበት ሲኾን እስረኞቹ ታስረውበታል ከተባለው ሪትስ ካርልተን
ሆቴል ወጥቷል የተባለውና ሮይተርስ የላከው እና በማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው አጭር የቪዲዮ ምስል የሚያሳየው ፤ "በሆቴሉ የእንግዳ መቀበያ ውስጥ በተነጠፈ ፍራሽ ላይ ብርድ ልብስ የለበሱ ሰዎች ተኝተውና አጠገባቸውም መሳሪያ ተቀምጦ ነው።"
ምንጭ፦ ሮይተርስ,የአሜሪካ ድምፅ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
የተሰጠን እድሜ እንኳን ለጠብ ለፍቅርም አይበቃም ተፋቅሮ መኖርን የመሰለ ምንም ነገር የለም።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በቢሾፍቱ(ደብረዘይት) አብዛኛው የከተማው ክፍል ውሀ ከጠፋ ሰንበትበት ብሏል። ደብረዘይት የሚገኘው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ተከታይም ይህን መልዕክት ልኳል።
"ከ 7 በላይ የሚሆኑ ሀይቆች ኖረውን በከተማችን ውሀ ካየን 15 ቀን ሆነን የከተማችን ውሀና ፍሳሽም ታገሱን እያለ ቴክስት ከማረግ ውጪ መፍትሄ ሊያመልጡ አልቻሉም።"
የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲያመጣ ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ ራስ...
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ከ 7 በላይ የሚሆኑ ሀይቆች ኖረውን በከተማችን ውሀ ካየን 15 ቀን ሆነን የከተማችን ውሀና ፍሳሽም ታገሱን እያለ ቴክስት ከማረግ ውጪ መፍትሄ ሊያመልጡ አልቻሉም።"
የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲያመጣ ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ ራስ...
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ሰዎች መርጃ ከ315.5 ሚሊዮን ብር በላይ መሰባሰቡን የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሼን ጉዳዮች ሐላፊ አቶ
አድሱ አረጋ አስታወቁ።
ምንጭ ፦ አቶ አዲሱ አረጋ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
አድሱ አረጋ አስታወቁ።
ምንጭ ፦ አቶ አዲሱ አረጋ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ፖለቲከኛ ዳንኤል ሽበሺ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጥሳችኋል በሚል ለወራቶች ታስረዉ የተለቀቁት ለእያንዳንዳቸዉ በ50ሽ ብር ዋስትና ነበር።
ዛሬ አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ደግሞ ከሱን ሰርዞ በነፃ አሰናብቷቸዋል።
ምንጭ ፦ ዶቸ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ደግሞ ከሱን ሰርዞ በነፃ አሰናብቷቸዋል።
ምንጭ ፦ ዶቸ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኔዘርላንድ ፍ/ቤት ጉዳያቸዉ የሚታየዉ ቀድሞ በጎጃም ክ/ሀገር ባለስልጣን መቶ አለቃ እሸቱ ዓለሙ ላይ ክስ የመሠረተዉ የሀገሪቱ አቃቤ ሕግ የዕድሜ ልክ ቅጣት ጠየቀ። ፍ/ቤቱ የመከላከያ ጠበቆችን መከራከሪያ ለመስማት ለፊታችን ሰኞ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
⚪️🔘ሰበር ዜና⚪️🔘
በዛሬው እለት በምንጃር ወረዳ አረርቲ አካባቢ በነበረው ሁከት በቅርቡ የተገነባው ዘመናዊ የችፑድ ፋብሪካ ከመኪናዎቹ ጭምር ጉዳት ደርሶበታል። በአካባቢው በመገንባት ላይ የሚገኘውን ኢንዱስትሪ ፓርክንም ጀነሬተሮች ለማቃጠል ሙከራ ተደርጎ ነበር በማለት የክልሉ ቃል አቀባይ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ማምሻውን አስታውቀዋል።
ምንጭ ፦ የአማራ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ንጉሱ ጥላሁን

😭1
በሪያድ የሚገኘው ሪትዝ ካርልተን ሆቴል በውስጡ ታስረው የሚገኙት ሚኒስትሮች፣ ባለሀብቶች እና የንጉሳውያን ቤተሰቦችን በአስቸኳይ የሳውዲ መንግስት እንዲያወጣለት ጠይቋል። ሆቴሉ ዛሬ እንዳስታወቀው በሎቢው ውስጥ ሰዎች መታሰራቸው የድርጅቱን ስም እንዳጠፋ ገልፆ ታሳሪዎቹ (ሼክ አላሙዲንን ጨምሮ)
ሌላ ቦታ ሊፈለግላቸው ይገባል ተብሏል።
በሪትዝ ካርልተን ሆቴል በሪያድ ከተማ ከሚገኙ ሆቶሎች መካከል እጅግ ቅንጡው ነው።
ምንጭ ፦ Al Arbiya News , ENF(ETHIOPIA)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሌላ ቦታ ሊፈለግላቸው ይገባል ተብሏል።
በሪትዝ ካርልተን ሆቴል በሪያድ ከተማ ከሚገኙ ሆቶሎች መካከል እጅግ ቅንጡው ነው።
ምንጭ ፦ Al Arbiya News , ENF(ETHIOPIA)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ሰንደቅ የተባለው ጋዜጣ "በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ከክቡር ሼህ ሙሐመድ አል-አሙዲ ጎን እንቆማለን" የሚል ፅሁፍ ይዞ መውጣቱን ተከትሎ አንዳንዶች ከሙስና ጋር በተያያዘ የታሰረ ግለሰብ ጎን እንቆማለን ማለቱ ትክክል እንዳልሆነ እየገለፁ ነው።
እናተስ ምን ትላላችሁ ?
የጋዜጣውን ሀሳብ የምትደግፉ✅
የምትቃወሙ ❌
እናተስ ምን ትላላችሁ ?
የጋዜጣውን ሀሳብ የምትደግፉ✅
የምትቃወሙ ❌
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
14,000 ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ! የቻናሉ ተከታይ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ !
ማንኛውም አይነት አስተያየት እንዲሁም ከምትገኙበት ቦታ ጥቆማ እና መረጃ ለመላክ ይኸው አድራሻዬ @tsegabwolde
💚💛❤️ቲክቫህ ኢትዮጵያ💚💛❤️

👎1
በቅርቡ ከስልጣናቸው የተሰናበቱት የዚምባብዌው ምክትል ፕሬዝደንት "ፕሬዝደንት ሙጋቤ መቼ እንደሚሞቱ ንገሩኝ" ብለው የሀገሪቱን ጠንቋዮች መጠየቃቸው ስለተደረሰበት ነው ሲል ቢቢሲ በትላንትናው ዕለት ዘገበ። የምክትል ፕሬዝደንት ኤመርሰን መባረር ለሙጋቤ ባለቤት ግሬስ መንገድ ጠርጎላታል ሲሉ ተንታኞች ተናግረዋል።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተደጋጋሚ መረጃዎች ከመቱ ዩኒቨርሲቲ እየደረሱኝ ነው።
ከመቱ ዩኒቨርሲቲ ይውጡልን የተባሉት የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች በጋምቤላ ስብሰባ ካደረጉ በኃላ ግቢው ሰላም እንደሆነ ተነግሯቸው ቢመለሱም ትላንት ምሽት የመጡበትን አውቶብስ ተማሪዎች በድንጋይ በመደብደብ አባረዋቸዋል።
በግቢው ውስጥ ያሉት ተማሪዎቹ ኦቦ ለማ መገርሳ የክልሉ ፕሬዘዳንት መጥተው እስካላናገሩን ድረስ ትምህርት አንማርም በማለት ገልፀዋል።
ሀገራችን ወዴት እያመራች ነው ??
በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ሞክራለሁ።
ምንጭ ፦ ወግ... እና ዮሬ...

“የሼኩ መታሰር በሼኩ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ሀገር የንግድ ተቋማትን ሥራ አያስተጓጉልም” ሲሉ የሼክ መሐመድ ቃል አቀባይ ከለንደን ተናገሩ።
የሳውዲ አረቢያ መንግስሥት በሙስና ከጠረጠራቸውና በቁም እስር ከሚገኙት የመንግሥት ባለስልጣናትና ነጋዴዎች መካከል የሚገኙት ኢትዮጵያዊ ትውልድ ያላቸው የሳውዲ ቱጃር ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ በሳውዲ መንግሥት እየተመረመሩ መሆኑንና የታገደው ንብረታቸው ከሳውዲ ውጪ ያለን አያካትትም ሲሉ ለንደን የሚገኙት የሼኩ ቃል አቀባይ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፀዋል።

የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ጥዋት ከቁርስ ጋር የሚቀርብላቸው ሻይ ከሰኞ ጀምሮ መቋረጡን ገለፁ። በሻይ ቦታም ውሀ እየቀረበላቸው እንደሆነ ተናግረዋል። እንደሚነገረው ከሆነ ለዚህ ምክንያቱ የስኳር እጥረት ሳይሆን አይቀርም።
መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን የስኳር እጥረት ለመቅረፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ እንደሆነ በተደጋጋሚ በሚዲያዎች እየገለፀ ነው።
ምንጭ ፦ ሳን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን የስኳር እጥረት ለመቅረፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ እንደሆነ በተደጋጋሚ በሚዲያዎች እየገለፀ ነው።
ምንጭ ፦ ሳን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❗️ግብፅ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች❗️
የግብጹ ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ ኢትዮጵያ የምታስገነባዉ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በተዘዋዋሪ ግን በጥብቅ አስጠነቀቁ። የቀድሞዉ ጄኔራል ማስጠንቀቂያውን የተናገሩት ትላንት በወቅታዊ አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።
አልሲሲ «የኢትዮጵያዉያን ወዳጆቻችን የልማት ፍላጎት በበጎ መልኩ እንመለከተዋን። ለእኛ ውሃ የልማት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የህይወትና ሞት ጉዳይ ነው፡፡ ሀገራዊ ደህንነታችንን የማስጠበቅ አቅሙ አለን፡፡ ለእኛ ውሃ የብሔራዊ ደህንነት ጥያቄ ነው» ብለዋል።

©በዕውቀቱ ስዩም
አሜሪካ ውስጥ በአብርሃም ሊንከን ዘመን የነበረ ሆስፒታል ዛሬም አለ። እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንት እና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ ዕድል ገጥሞኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ዕድል ማግኘት አይታሰብም። ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው። ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከሳምንት በፊት ጤና ጣቢያ የነበረው ከሳምንት በኋላ ፖሊስ ጣቢያ ሆኖ ታገኘዋለህ እናም በሽተኛ ለመጠየቅ ያመጣኸውን ፍራፍሬ እስረኛ ጠይቀህበት ትመለሳለህ። በዚህ አይነት፦ ከሳምንት በፊት ሙዚየም ከሳምንት በኋላ ጅምናዚየም። ከሳምንት በፊት ላይብረሪ ከሳምንት በኋላ እኔ ነኝ ያለ ግሮሰሪ። የሰውም ለውጥ ፍጥነት እንዲሁ ነው፦ ከወር በፊት ተላላኪ ከወር በኋላ አስመጭና ላኪ። ከአመት በፊት የከባድ መኪና አሽከርካሪ ከአመት በኋላ የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ። ከአመት በፊት አድማ በታኝ ከአመት በኋላ የኳስ ተንታኝ ሆኖ ታገኘዋለህ። በነገራችን ላይ የኳስ ነገር ሲባል አንድ ነገር ትዝ አለኝ። ከሶስት ወራት በፊት መሰለኝ በአትሌቶችና በባለስልጣናት መካከል በአዲስ አበባ ስታዲየም የኳስ ግጥሚያ ተደርጎ ነበር። እና ኮመንታተሩ አትሌቶች ኳስ ሲይዙ 'ኦ ••••• ቀነኒሳ ኳስ በእጁ ነክቷል አደገኛ ስህተት ' እያለ ትችት ሲያዘንብባቸው ይቆይና ባለስልጣኖች ኳስ ሲይዙ ይቅለሰለሳል። 'አሁን ጀነራል ኳስ ይዘዋል ' ። ጀነራል አታለው አለፋ ለማለት ፈለገና አታለው የሚለው ቃል ክብር የሚነካ ስለመሰለው ጀነራል መስዋዕትነት ከፍለው አለፉ።

በህዝቡ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በተገቢው መንገድ በመመለስ የተጀመረውን የልማት እንቅስቃሴ ማቀላጠፍ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ የኦህዴድ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ኮሚቴው 7ኛውን የድርጅቱን ኮንፈረንስ በኦሮሞ ባህል ማእከል አካሂዷል።
ምንጭ ፦ ኢብኮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ኢብኮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
አባይ ምግባችን ነው ፤ በአባይ አንደራደርም! አባይ ከፈጣሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠ ስጦታ ነው። የታላቁ የህዳሴ ግድብ ደግሞ የአንድነታችን እና የአብሮነታችን መገለጫ ነው።
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ መንግስት ህዝቡን ይቅርታ ጠየቅ!
ማምሻውን ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት ጠ/ሚር ሀይለማርያም ደሳለኝ በቅርቡ በተከሰተው የስኳር እጥረት ምክንያት ለተፈጠረው መጉላላት መንግስት ህዝብን ይቅርታ ይጠይቃል አሉ። እጥረቱ ስኳር በሚመረትባቸው አካባቢዎች ያልተጠበቀ ዝናብ በመጣሉ፣ ወደ ስራ ይግባሉ ተብለው የተጠበቁት አዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ወደ ስራ ባለመግባታቸው እና ነባሮቹም በሚፈለገው ደረጃ ባለማምረታቸው የመጣ ነው ብለዋል። አሁን ላይ ስኳር ከውጭ በግዢ የገባ በመሆኑ የተፈጠረው እጥረት እየተቃለለ እንደሚሄድ ገልፀዋል።
በተጨማሪም ፦
ጠ/ሚር ሀይለማርያም ደሳለኝ ሳዑዲ አረቢያ ከሙስና ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ካዋለቻቸው ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆኑት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር
የሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲንን በተመለከተ መንግስት በዲፕሎማሲያዊ መልኩ ጉዳዩን አስመልክቶ መረጃን እየተከታተለ መሆኑን ጠቁመዋል። ይህን ተከትሎ በኢትዮጵያ ባለው የእሳቸው ኢንቨስትመንት ላይ እክል ይፈጠራል ብሎ መንግስት እንደማያምንም ነው የገለፁት።
ከዚህ ውጭ ግን ሳዑዲ አረቢያ ሉዓላዊ ሀገር እንደመሆኗ ከኢትዮጵያ መንግስት በኩል ሌላ ሊሰራ የሚችል ነገር እንደሌለ አስታውቀዋል።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ , ENF