ዛሬ በአዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው የሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ፍቃድ መከልከሉ ይታወቃል። የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታሁን ባልቻ ስለ ሰልፉ መሰረዝ ለዶቸ ቬለ ይህን ብለዋል።
«አዲስ አበባ ዙሪያ ያለ የኦሮሚያ አካባቢ ፀጥታ እርግጠኛ ስላልሆንን ፖሊስ ከዚያ ጋር ተነስቶ ጥበቃ ለማድረግ ኃይል ያጥረናል፤ ስለዚህ ዕውቅና አንሰጥም ብሎናል።»
@tikvahethiopia @tsegabwolde
«አዲስ አበባ ዙሪያ ያለ የኦሮሚያ አካባቢ ፀጥታ እርግጠኛ ስላልሆንን ፖሊስ ከዚያ ጋር ተነስቶ ጥበቃ ለማድረግ ኃይል ያጥረናል፤ ስለዚህ ዕውቅና አንሰጥም ብሎናል።»
@tikvahethiopia @tsegabwolde
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"አድዋ ላይ የወደቅነው፤ ሶማሊያን ስንዋጋ ደማችንን ያፈሰስነው ተከፍሎን አይደለም፤ ቅጥረኞች ሆነን አይደለም። የሞትነው ለአገራችን ነው፤ የሞትነው ለኢትዮጵያ ነው።"
ኦቦ ለማ መገርሳ-የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት
ኦቦ ለማ መገርሳ ውስጤ ነው! ✅
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኦቦ ለማ መገርሳ-የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት
ኦቦ ለማ መገርሳ ውስጤ ነው! ✅
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከነገ ጥቅምት 27 እስከ ጥቅምት 29 ድረስ የኦፌኮ አመራሮች ያሉበት የነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ መከላከያ ምስክሮቻቸውን ያሰማሉ። ከ1ኛ እስከ 4ኛ (ጉርሜሳ አያኖ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ አዲሱ ቡላላ እና በቀለ ገርባ) ያሉት ተከሳሾች በጋራ በመከላከያ ምስክርነት የሚከተሉትን ባለስልጣናት ጠርተዋል።
👉ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ
👉የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ
👉አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ
👉የኦሮሚያ ክልል ም/ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብይ አህመድ
👉የለገዳዲ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
በተያዘው ቀጠሮ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ችሎት እንዲቀርቡ በፍርድ ቤት በኩል መጥሪያ ተልኮላቸዋል። ከነገ ጀምሮ በተያዘው ቀጠሮ ይቀርባሉ አይቀርቡም የሚለውን አብረን እናያለን።
ምንጭ ፦ ማህሌት ፋንታሁን (ማሂ)

⚪️🔘ሰበር ዜና🔘⚪️
የሳውዲው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ትናንት ማታ በርካታ የንጉሳውያን ቤተሰቦች፣ ባለሀብቶች እና ሚኒስትሮች እንዲታሰሩ ማድረጋቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያ ተወላጁ ባለሀብት ሼክ መሀመድ አላሙዲንም እንደታሰሩ ሬውተርስ ዘገበ።
እስካሁን እንዲታሰሩ የተደረጉት ተጨማሪ ባለሀብቶች አልዋድ አል ኢብራሂም፣ አሚር አል ዳባግህ፣ ኢብራሂም አሳፍ፣ ባክር ቢንላደን (የቢን ላደን ወንድም) እና በትዊተር፣ አፕል እና 20 ሴንቸሪ ፎክ ኢንቨስትመንታቸው የሚታወቁት ልኡል አልዋሊድ ቢን ታላል ናቸው።
ምንጭ ፦ AP
@tikvahethiopia @tsegabwoldw

በሳውዲ መንግስት በሙስና ተጠርጥረው የተያዙት ሼክ መሀመድ አላሙዲን በዚህ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል(ሪትዝ ካርልተን) ውስጥ ተይዘው ይገኛሉ።
@tikavhethiopia @tsegabwolde
@tikavhethiopia @tsegabwolde
🤔1
በሳውዲው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን በሙስና ጥርጣሬ ከተያዙት ሰዎች መካከል ሼክ አላሙዲን የሚገኙ ሲሆን በአሁን ሰአት ተይዘው የሚገኙት
ባለ 5 ኮከብ ሄቴል በሆነው እና ሪያድ በሚገኘው ሪትዝ ካርልተን ሆቴል ነው። ሌሎች የታሰሩት ሰዎች 11 ልኡሎች እና 38 ሌሎች ግለሰቦች እንደሆኑ እና በሀገሪቱ ዙርያ በሚገኙ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎች ተይዘው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።
ምንጭ፦ AP,ENF,Al Arbiya News
@Tsegabwolde @tikvahethiopia

ትላንት ቅዳሜ ጥቅምት 25 የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባህርዳር በመገኘት በጣና ሀይቅ ላይ የተንሰራፋውን እንቦጭ የተባለ አረምን ለማጥፋት የበኩላቸውን እስተዋፅኦ አድርገዋል። ተማሪዎቹ እንዳሉትም ጣና የሁሉም ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጣናን ሊታደግ ይገባል ብለዋል።
ምንጭ ፦ @inahz (Oze Zola)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ @inahz (Oze Zola)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"ኢትዮጵያዊነት ከደም አልፎ በልብ ውስጥ የተቀመጠ የተከበረ ማንነት ነው ኢትዮጵያዊነት ሱስም ጭምር ነው።" ኦቦ ለማ መገርሳ
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትላንት በአዲግራት በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከወለዋሎ ጋር 2 - 2 በሆነ ውጤት ተለያይቷል። ይሁን እንጂ የፋሲል ከነማ ክለብ ትላንት ማምሻውን እንዳስታወቀው የወለዋሎ ደጋፊዎች ሁለተኛው ጎል ሲቆጠር ያልተገባ ፀባይ አሳይተዋል። ይህንንም ተከትሎ በተነሳ ግርግር የተወሰኑ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች የመፈንከት አደጋ እንደገጠማቸው
ታውቋል።
ምንጭ ፦ ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ታውቋል።
ምንጭ ፦ ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትላንት በአዲግራት ከተማ በተካሄደው የወልዋሎ አዲግራት እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ላይ በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ላይ የመፈንከት አደጋ ደርሷል። የወልዋሎ ደጋፊዎችም ያልተገባ ባህሪ እሳይተዋል።
ፎቶ ምንጭ ፦ ራስ አቤኒ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ ምንጭ ፦ ራስ አቤኒ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የነን ካፌ ተማሪዎች መመገቢያ ወይም በግቢው ተማሪዎች ክፍያ ከፍለው የሚጠቀሙባቸው ካፌዎች የጥራት ጉድለት እንዳለባቸው ተማሪዎች ገለፁ።
ተማሪዎች እንደሚሉት ካፌዎቹ ጨረታ የሚያሸንፉት በከፍተኛ ገንዘብ በመሆኑ ትርፍ ለማግኘት ሲሉ ደረጃውን ያልጠበቀ እና የወረደ ምግብ እያቀረቡ እንደሆነ ገልፀዋል።
ተገልጋይ ተማሪዎች ጉዳዩን ለተማሪዎች ህብረት በተደጋጋሚ ቢናገሩም እስካሁን ድረስ ምንም ለውጥ ሊመጣ አልቻለም።
የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ውጭ ወጥቶ ለመመገብ እሩቅ ስለሆነ ሳይፈልጉ በግድ ጥራት የሌለው ምግብ ለመመገብ ተገደዋል።
👉 ኦባማ ዋይትሀውስ
👉 ኢሳኮር
👉 የድሮው ኦባማ ....
ከላይ የተጠቀሱት በግቢው አገልግሎት የሚሰጡ ካፌዎች እጅጉን ተማሪዎችን እንዳስመረሩ እና ተማሪዎች ገንዘብ ከፍለው እንኳን ጥሩ ምግብ ሊያቀርቡ እንዳልቻሉም መረጃውን የላኩት ተማሪዎች ገልፀዋል።
የተማሪዎች ተወካይ ነን የሚለው የተማሪዎች ህብረት በዚህ ጉዳይ መፍትሄ ባለማምጣቱ እጅግ እንዳዘኑ ተማሪዎቹ ጨምረው ገልፀዋል።
የሚሰማ የመንግስት አካል እና የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ካለ ይህ መልክት እንዲተላለፍ ልከዋል።
እኔም ይኸው ወደናተ አድርሻለሁ..
ምንጭ ፦ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

3ብር ለአረጋውያን የሚረዱበት!A ብለው በየቀኑ ልከው የየቀኑን ሽልማትና መኪኖች ያግኙ! አሁኑኑ ይላኩ! መቄዶንያ
መልካምነት ለራስ ነው !
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መልካምነት ለራስ ነው !
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የቅድመ ምረቃ የትምህርት መስኮች ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት የብቃት መለኪያ ፈተና (መውጫ ፈተና) መውሰድ እንዳለባቸው ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ። ተማሪዎችም ለመመረቅ አጥጋቢ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገብ አለባቸው። ተማሪዎች እና ሁሉም የባለድርሻ አካላት ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርጉም ጥሪ ቀርቧል።
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሆኑ ከላይ በደብዳቤው ላይ መመልከት ይቻላል።
ምንጭ ፦ Matt Tk
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሆኑ ከላይ በደብዳቤው ላይ መመልከት ይቻላል።
ምንጭ ፦ Matt Tk
@tikvahethiopia @tsegabwolde
በቅርቡ በሶማሊያ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በሥፍራው በመገኘት ለሶማሊያውያን የሕክምና ድጋፍ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ሕዝብና መንግሥትን ያኮራ ተግባር መፈፀማቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለፁ፡፡
ዶክተር ወርቅነህ የሕክምና ባለሙያዎቹን በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ምሥጋና አቅርበዋል፡፡
ምንጭ ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዶክተር ወርቅነህ የሕክምና ባለሙያዎቹን በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ምሥጋና አቅርበዋል፡፡
ምንጭ ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍2
ጉድ...አስገራሚ ፎቶ! ይህ የምትመለከቱት ሰሞኑን የሳውዲ መንግስት በሙስና ሳቢያ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ባለጸጎች ፎቶ ነው። ይህን ፎቶ የተመለከቱት የአሜሪካኑ ፕሬዚዳንት "እነዚህ ለአመታት ሀገራቸውን ሲያልቡ የኖሩ ናቸው" በማለት ተሳልቀዋል።
ምንጭ፦ AP
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ምንጭ፦ AP
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ዴይሊ ሜል እንደዘገበው አላሙዲንን ጨምሮ በሙስና ተጠርጥረው በሳውዲ አረቢያ የታሰሩት ሚሊየነሮች መኝታ ከላይ የምትመለከቱትን ይመስላል።
ምንጭ ፦ ዴይሊ ሜል
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ምንጭ ፦ ዴይሊ ሜል
@tikvahethiopia @tsegabwolde
❗️❗️ማስጠንቀቂያ❗️❗️
0966707099 በዚህ ቁጥር እየተደወለ ብር ደርሷችኋል ነገር ግን የዚህን ያህል ብር የሞባይል ካርድ ላኩ እያሉ ነው ተጠንቀቁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
0966707099 በዚህ ቁጥር እየተደወለ ብር ደርሷችኋል ነገር ግን የዚህን ያህል ብር የሞባይል ካርድ ላኩ እያሉ ነው ተጠንቀቁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አእምሮን የሚጎዱ ልምዶች ፦
1. ጣፍጭ ምግብ ማብዛት
2. በቂ እንቅልፍ አለመተኛት
3. ሲጋራ ማጨስ
4. ቁርስ አለመመገብ
ይህን መልዕክት ለወዳጆ ያጋሩ ...
ጤና ሀብት ነው !
👉8312
@tikvahethiopia @tsegabwolde
1. ጣፍጭ ምግብ ማብዛት
2. በቂ እንቅልፍ አለመተኛት
3. ሲጋራ ማጨስ
4. ቁርስ አለመመገብ
ይህን መልዕክት ለወዳጆ ያጋሩ ...
ጤና ሀብት ነው !
👉8312
@tikvahethiopia @tsegabwolde