የእንቦጭ አረም ወደ አባይ ወንዝ መዛመቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ እና በናይል ተፋሰስ ሀገራት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ምሁራን ገለፁ። አረሙ እየሄደበት ባለው ፍጥነት ለመቆጣጠር አለመቻሉ ችግሩን እንዲባባስ ያደርገዋልም ተብሏል።
@tikvahethiopia @tsegabwolde
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ወደ ሙቱ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባው መንገድ ጭቃማ በመሆኑ ተማሪዎች መቸገራቸውን ገለፁ። ቦታው የአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሚገኝበት በመሆኑ መንግስት በአካባቢው የመንግድ መሰረተ ልማት ሊያሟላ ይገባል ብለዋል።
ሌላው...
በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት እየተማሩ እንዳልሆኑም ከግቢው ተማሪዎች የተላከው መረጃ ያሳያል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ባወጣው ማሳሰቢያም ተማሪዎች በአግባቡ ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ጠይቋል። በአግባቡ ትምህርታቸውን በማይከታተሉ ተማሪዎች ላይ ዩኒቨርሲቲው የራሱ እርምጃ ይወስዳል ብሏል።
ያነጋገርናቸው ተማሪዎች እንደገለፁልን በግቢው ሁኔታ ስጋት ስላላቸው ከግቢው ውጪ ወጥተው ለማደር መገደዳቸውን ገልፀዋል። ከቅርብ ከተሞች የመጡ ተማሪዎችም ወደየቤታቸው እየተመለሱ መሆኑን የአይን እማኞች የላኩልን መረጃ ይጠቁማል።
ዛሬም ተማሪዎች ግቢውን ለቀው በመውጣት ላይ ይገኛሉ። ተማሪዎቹም ማደሪያቸውን በቤተክርስቲያን እና በተለያዩ ቦታዎች ለማድረግ እንዳሰቡ ገልፀውልናል።
ምንጭ ፦ D....(መቱ ዩኒቨርሲቲ)
በተያያዘ ፦
መንግስት በየዩኒቨርሲቲዎቹ ለተነሱት ጥያቄዎችን መፍትሄ በመስጠቱ ለሳምንታት ትምህርት ተቋርጦ በነበረባቸው የጅማ እና የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ተጀምሯል።

ማይክ ኮፍማን የተባሉ የአሜሪካን ኮንግረስ አባል የኢትዮጵያ መንግስት በወር 150,000 ዶላር ለሎቢስት ድርጅት እየከፈለ መሆኑን አሳወቁ። ይህም ባለፈው ወር በሀገሪቱ ምክር ቤት ይፀድቃል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የሰብአዊ መብት ጥበቃ ውሳኔ 128 እንዳይፀድቅ እንዳደረገ ጨምረው ገልፀዋል።
ምንጭ ፦ ድሬ ትዩብ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ምንጭ ፦ ድሬ ትዩብ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ለማ መገርሳ በመጪው ቅዳሜ ባህር ዳር እንደሚገቡ ተረጋግጧል።
በጉብኝታቸው ወቅት 300 የሚጠጉ የኦሮሚያ ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ባለሀብቶች እና የዲያስፖራ አባላት ከአማራ ክልል አቻቸው ጋር ከመምከራቸው በተጨማሪ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችንም ይጎበኛሉ ተብሏል።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
በጉብኝታቸው ወቅት 300 የሚጠጉ የኦሮሚያ ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ባለሀብቶች እና የዲያስፖራ አባላት ከአማራ ክልል አቻቸው ጋር ከመምከራቸው በተጨማሪ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችንም ይጎበኛሉ ተብሏል።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ይህን ቻናል ቢያንስ በቀን አንዴ የምትጎበኙ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች አላችሁ ?? ካላችሁ ይህን ተጭናችሁ አብሮነታችሁን ግለፁልን ✅
@tikvahethiopia
@tikvahethiopia
⚪️🔘ዜና እረፍት⚪️🔘
ገጣሚ፣ መምህር፣ የፍልስፍና ሊቅ፣ ጋዜጠኛ ሰሎሞን ዴሬሳ ትናንት ጥቅምት 23/2010 ዓ.ም. በሰማንያ ዓመት ዕድሜያቸው አረፉ።
አጭር ህይወት ታሪኩ እነሆ👇
ሰሎሞን ዴሬሳ የተወለደው ከእናቱ ከወይዘሮ የሺመቤት ዴሬሳና ከአባቱ ከአቶ ዳንኪ ላንኪ ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ከጊምቢ 8 ኪሎ ሜትር ያህል ወጣ ብላ በምትገኝ ጩታ ቀበሌ ነበር። ሰሎሞን ዴሬሳ የዩናይትድ ስቴትሷ ሚኔሶታ
የሚኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪ የነበረ ሲሆን ከሥራው ገበታ በብርቱ ሕመም እስከተለየ ድረስ በሚኔሶታ ዩኒቨርሲቲ የሃይማኖቶች ንፅፅር (ኮምፓራቲቭ ረሊጅን) የፍልስፍና
መምህር ሆኖ ሲሠራ ቆይቷል።
የሰሎሞን ዴሬሳ አስከሬን የፊታችን ቅዳሜ ከቀትር በኋላ በራሱ ኑዛዜ መሠረት ሚኔፖሊስ ማቃጠያ ኅብረት ሥፍራ እንደሚቃጠል ታውቋል። ነፍስ ይማር!

‹‹በአንድ በኩል ስታስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ እኔ የትግራይ ሰው ነኝ፣ እኔ አማራ ነኝ ብሎ አፍ ሞልቶ መናገሩም አለማወቅ ይመስለኛል፡፡ በሴት አያቶቻችን በራፍ ላይ ማን እንዳለፈ ስንቶቻችን ነን የምናውቀው? የኔን ጥሩ ኦሮሞነት እግዚአብሔርና የሴት አያቶቼ ብቻ
ናቸው የሚያውቁት፡፡ የሁሉንም እንዲሁ፡፡››
⚫️⚫️ሰለሞን ደሬሳ⚫️⚫️
ነብስ ይማር !
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ናቸው የሚያውቁት፡፡ የሁሉንም እንዲሁ፡፡››
⚫️⚫️ሰለሞን ደሬሳ⚫️⚫️
ነብስ ይማር !
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ታላቁ ኢትዮጵያዊ ገጣሚ፣ መምህር፣ የፍልስፍና ሊቅ፣ ጋዜጠኛ ሰሎሞን ዴሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ለመላው ቤተሰቦቹ በተለይም ለልጁ ገላና ሰለሞን፣ ለአድናቂዎች፣ ለወዳጆቹ መፅናናትን በቻናሉ ስም እመኛለሁ።
ነብስ ይማር !
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነብስ ይማር !
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወቂያ : በ2010 የትምህርት ዘመን የ1ኛ ዓመት ተማሪ በመሆን ከኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በኢትዮጵያ ሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ አግኝታችሁ ለነበራችሁ አዲስ ተማሪዎች፡- በኢ.ፌ.ዴ.ሪ.ትምህርት ሚኒስቴር የምደባ ለውጥ የተደረገ ስለሆነ ምደባውን በአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድህረ ገጽ www.app.neaea.gov.et ላይ እንድታዩና አዲስ ወደ ተመደባችሁበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመሄድ
ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.ትምህርት ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.ትምህርት ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
⚪️🔘ሰበር ዜና🔘⚪️
የትምህርት ሚኒስቴር የኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች የ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ ላይ ለውጥ አደረገ።
በ2010 የትምህርት ዘመን የ1ኛ ዓመት ተማሪ በመሆን ከኦሮሚያ እና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በኢትዮጵያ ሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የአዲስ ተማሪዎች ምደባ ላይ ለውጥ ተደርጓል።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የምደባ ለውጡን በዛሬው እለት ለተማሪዎች ይፋ ማድረጉን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በሁለቱ ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው የነበሩ አዲስ ተማሪዎች ምደባውን በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ ገጽ www.app.neaea.gov.et ላይ መመልከት እንደሚችሉም አስታውቋል።
የ1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች ለውጥ በተደረገበት ምደባ መሰረት ወደ ተመደቡበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመሄድ ትምህርታችውን እንዲከታተሉም ነው ያሳሰበው።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮብካስቲንግ , የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚስቴር

ዛሬ ጥቅምት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ከሱሉልታ የተነሱት የኦሮሚያ ልዑካን ቡድን አባላት አባይ ድልድይ ላይ የሞቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ።
በተጨማሪ ፦ የደጀን ከተማ ህዝብ እጅግ ደማቅ በሆነ ሁኔታ በማር እና በወተት የኦሮሚያን የልዑካን ቡድንን ተቀብለዋል።
ምንጭ፦ አቶ አዲሱ አረጋ,አቶ ንጉሱ ጥላሁን
#ቲክቫህ
በተጨማሪ ፦ የደጀን ከተማ ህዝብ እጅግ ደማቅ በሆነ ሁኔታ በማር እና በወተት የኦሮሚያን የልዑካን ቡድንን ተቀብለዋል።
ምንጭ፦ አቶ አዲሱ አረጋ,አቶ ንጉሱ ጥላሁን
#ቲክቫህ
❤1
ታገደ ❗️ ፊፋ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከስድስት ቀን በኃላ ሊያደርግ የነበረውን የፕሬዚደንት ምርጫ እንዳያከናውን አገደ። ምክንያቱ ደግሞ ነፃ ምርጫ ለማከናወን የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አልተሟሉም የሚል ነው።
ፎቶ፦ Ethio Sport 107.8
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ፎቶ፦ Ethio Sport 107.8
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ማስታወቂያ ፦ በ2010 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 05-06/2010 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅታችሁን እንድታጠናቅቁ።
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት
ምንጭ፦ @Abduspecial
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት
ምንጭ፦ @Abduspecial
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔘⚪️ዜና እረፍት⚪️🔘
በአዳማ ከተማ እውቅ የፊዚክስ መምህር የሆኑት መምህር ታደለ በቀለ በትላንትናው ዕለት አረፉ። መምህር ታደለ በቀለ ከ34 አመት በላይ በአዳማ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች አስተምረዋል። መምህር ታደለ ከጥቁር አንበሳ ዶክተር እስከ ናሳ የዘለቁ ጎበዝ ተማሪዎችን አፍርተዋል። ያስተማሯቸው ተማሪዎችም መምህሩ ለተማሪ የኖሩ፣ለሰው ክብር ያላቸው፣ መካሪ እና ከአስተማሪም በላይ ልክ እንደ አባት የሚያኋቸው ታላቅ መምህር እንደሆኑ ገልፀዋል።
መምህር ታደለ በቀለ በሀዋስ፣ናፊያድ እና ቅዱስ ዮሴፍ በተባሉ ትምህርት ቤቶች በመምህርነት አገልግለዋል።
ቻናላችን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለተማሪዎቻቸው እንዲሁም ለመላው ወዳጆቻቸው መፅናናትን ይመኛል።
🕯🕯🕯ነብስ ይማር🕯🕯🕯
ምንጭ ፦ @benismart7

👍1
አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ፓርቲ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 25 በመቀሌ ለሚያካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ለሚመለከተዉ አካል ደብዳቤ
ማስገባቱንና ምላሽ እየተጠባበቀ እንደሆነ ሊቀመንበሩ አቶ አብርሃ ደስታ ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል።
አብርሀ ደስታ ለዶይቼ ቬለ ይህን ብለዋል “የምናደርገው ሰልፍ ለተወሰኑ ሰዎች ወይም በ1ቀን ለተፈጸመ ግድያ ሳይሆን በአጠቃላይ በኦሮሚያም ይሁን በአማራ፣በቤንሻንጉልም ይሁን በሶማሌ በንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸም ግድያ እንዲቆም ለመጠየቅ ነው”
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ማስገባቱንና ምላሽ እየተጠባበቀ እንደሆነ ሊቀመንበሩ አቶ አብርሃ ደስታ ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል።
አብርሀ ደስታ ለዶይቼ ቬለ ይህን ብለዋል “የምናደርገው ሰልፍ ለተወሰኑ ሰዎች ወይም በ1ቀን ለተፈጸመ ግድያ ሳይሆን በአጠቃላይ በኦሮሚያም ይሁን በአማራ፣በቤንሻንጉልም ይሁን በሶማሌ በንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸም ግድያ እንዲቆም ለመጠየቅ ነው”
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የአሜሪካው የስለላ ድርጅት ሲአይኤ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነው የተባለውን እና የሟቹ ቢን ላደንን ልጅን ምስል ለቋል።
ልጁ ሀምዛ ቢን ላደን በአሁኑ ሰአት አልቃይዳን እየመራ ነው ተብሏል።
ምንጭ ፦ CIA , CNN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ልጁ ሀምዛ ቢን ላደን በአሁኑ ሰአት አልቃይዳን እየመራ ነው ተብሏል።
ምንጭ ፦ CIA , CNN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የወደብና የየብስ ወደቦች ኦፕሬሽን ማስተባበሪያ መምርያ ዳይሬክተር አቶ ተናገር ይስማው በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እንደ አዲስ የተደለደለውን ምደባ ያላያችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በ www.app.neaea.gov.et ላይ በመግባት እና በማየት ወደ ተመደባችሁነት ዩኒቨርሲቲ በመሄድ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የትምህርት ሚንስቴር ያሳስባል።
@tsegabwolde
@tsegabwolde