በኤርትራ አስመራ ከተማ ትላንት በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ።
የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ እሩምታ ገጥሟቸዋል። በግጭቱ ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም።
በኤርትራ ይህን መስል ስልፍ ማድረግ ፈፅሞ የማይታስብ ሆኖ ቆይቷል።
ምንጭ ፦ ዋዜማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

⚪️🔘ሰበር ዜና⚪️🔘
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ለአቶ በቀለ ገርባ የተፈቀደውን ዋስትና አገደ።
ችሎቱ የተፈቀደውን ዋስትና ያገደው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቤቱታን ተከትሎ ሲሆን፥ጉዳዩ ለሰበር ሰሚ ችሎት ያስቀርባል በማለት ነው።
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የግባኝ ሰሚ 1ኛ የወንጀል ችሎት ከትናንት በስቲያ አቶ በቀለ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ትእዛዝ ማስተላለፉ ይታወሳል። በሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ይህ ውሳኔ የታገደ ሲሆን፥ አቶ በቀለ ገርባም መልስ እንዲሰጡ ታዘዋል።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"ኢትዮጵያ እንኳን ለህዝቦቿ ለኤርትራና ለጅቡቲም ትበቃለች። የፖለቲካ ሰላም ቢኖረን ኖሮ 67 ተቃዋሚ ፓርቲ አያስፈልገንም።"
👉ዶክተር አቢይ አህመድ (የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት)
@tikvahethiopia @tsegabwolde
👉ዶክተር አቢይ አህመድ (የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት)
@tikvahethiopia @tsegabwolde
አሜሪካ በአስመራ የሚገኙ ዜጎቿ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አስታወቀች። ለ27 አመታት ምንም አይነት የተቃውሞ ድምጽ የማይሰማባትና ዜጎቿ በዝምታ ሀገር እየለቀቁ በየቀኑ የሚሰደዱባት ኤርትራ ውስጥ አሁን በህዝባዊ ተቃውሞ እየተናጠች ነው።
ምንጭ ፦ ትኩረት ዜና
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ትኩረት ዜና
@tsegabwolde @tikvahethiopia
⚪️🔘ሰበር ዜና - አስመራ⚪️🔘
በአስመራ ከሰኞ ጀምሮ በተካሄደው የመንግስት ተቃውሞ ሰልፍ 28 ሰው እንደሞተ እና ከ100 በላይ እንደቆሰለ የኤርትራ ተቃዋሚ ሀላፊ ዛሬ በተለይ ለENF ተናግሯል። የቀይ አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ቃል አቀባይ ናስረዲን አሊ እንደነገረን ከሆነ የኤርትራ መንግስት በተቃውሞው በመደናገጥ ጦሩን ከክፍለ ሀገር ወደ አስመራ እያስገባ ይገኛል።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
በአስመራ ከሰኞ ጀምሮ በተካሄደው የመንግስት ተቃውሞ ሰልፍ 28 ሰው እንደሞተ እና ከ100 በላይ እንደቆሰለ የኤርትራ ተቃዋሚ ሀላፊ ዛሬ በተለይ ለENF ተናግሯል። የቀይ አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ቃል አቀባይ ናስረዲን አሊ እንደነገረን ከሆነ የኤርትራ መንግስት በተቃውሞው በመደናገጥ ጦሩን ከክፍለ ሀገር ወደ አስመራ እያስገባ ይገኛል።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የቻናላችንን ሊንክ ለሚወዱት ኢትዮጵያዊ ይላኩ፤ቻናሉን እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ 👇 @tikvahethiopia @tikvahethiopia
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ማለት ተስፋ ኢትዮጵያ ማለት ነው። በኢትዮጵያ ተስፋ እንቆርጥም!
ኢትዮጵያ ክብራችን መመኪያችን ኩራታችን ናት !
⭕️⭕️ኢትዮጵያዊነት ይለምልም⭕️⭕️
Join👉 @tikvahethiopia
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ማለት ተስፋ ኢትዮጵያ ማለት ነው። በኢትዮጵያ ተስፋ እንቆርጥም!
ኢትዮጵያ ክብራችን መመኪያችን ኩራታችን ናት !
⭕️⭕️ኢትዮጵያዊነት ይለምልም⭕️⭕️
Join👉 @tikvahethiopia
በአትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ስም ተከፍቶ የውሸት ዜናዎችን ሲያሰራጭ የነበረው ገፅን ፌስቡክ ዘግቶታል። ገፁ በቅርቡ ጀነራል ሳሞራ የኑስ አረፉ እና ሀይሌ መንግስትን ተቸ የሚሉ የውሸት መረጃዎችን ሲያስተላልፍ ነበር።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በአንድ አልጋ ለሁለት እያስተኛን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
ዩኒቨርሲቲው አዲስ ተማሪዎች ጥቅምት 6-7 ከተቀበለ በኃላ አዲስ ተማሪዎችን ከነባሮች ጋር በማዳበል በአንድ አልጋ ለሁለት እንዲተኙ ማድረጉን ተማሪዎቹ የላኩቱ መረጃ ይጠቁማል።
አዳዲስ ተማሪዎቹ አልጋ እንዲጋሩ የተደረጉት ከ2ኛ እንከ 5ኛ አመት ድረስ ካሉ ነባረ ተማሪዎች ጋር ነው። እንዲሁም ከክረምት ተማሪዎች ጋር ተመድበው እየኖሩ ነው።
ከዚህ ባለፈም ለቴሌቪዥን ማሳያ በተዘጋጀ ክፍል ለ30 ሆነው የሚኖሩ ተማሪዎችም እንዳሉ ከተላኩት መረጃዎች መረዳት ተችሏል።
በየአመቱ ይህ እንደሚሆን የገለፁ ነባር ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን በአቅሙ እና የክረምት ተማሪዎችን ከሸኘ በኃላ መጥራት እንዳለበት ገልፀዋል።
ከነባር ተማሪዎች ጋር ተመድቦ የሚኖር አንድ ተማሪ በላከልን መረጃ እንደጠቆመው ይህ ይሆናል ብሎ እንዳልጠበቀ እንዲሁም ከነባር ተማሪዎች ጋር መመደቡ በጥቂቱም ቢሆን አሉታዊ ጎኑ እንደሚያመዝን ገልጿል።
አንዲት አዲስ ተማሪም እንደገለፀችው ቲቪ ሩም ተብሎ በሚጠራው ክፍል ውስጥ 30 ሆኖ መኖር በተለይ ለሴት ልጅ ከባድ እንደሆነ ተናግራለች።
በዩኒቨርሲቲው በልዩ ምክንያት የክረምት ተማሪዎች እስከ ህዳር የሚቆዩ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የማደሪያ ችግርን ለመፍታት ከፍተኛ የማስፋፊያ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በክልሉ ውስጥ ካሉት ስም ጥር ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሲሆን በየአመቱ የቅበላ አቅሙ እያደገ መጥቷል።
ምንጭ ፦ የግቢው ነባር እና አዲስ ተማሪዎች

አስመራ በከባድ ተኩስና በታላቅ ተቃውሞ ስትናጥ ውላለች። የኤርትራ የሀገር ውስጥ ኮሚኒኬሽን ሚኒስትር በትዊተር ገጻቸው ላይ በአስመራ የነበረው ተቃውሞ ዝም ብሎ የመንገድ ላይ ነውጥ ነው ሲሉ አቃለው ቢናገሩም ከአስመራ ከተማ ተቀርፀው የተሰራጩት ቪድዮዎች የባለስልጣኑን ቃል የሚቃረኑ ናቸው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እንቦጭን ለማስወገድ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተሰራው ማሽን ዛሬ ጎርጎራ ወደብ ደርሷል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲህ እውቀታቸውን በተግባር ሲከዉ-ንድፍ እና ተግባር ተገናኙ ማለት ይህ ነው፡፡ ለሁሉም ምስጋና ይገባል፡፡
ጣናን ለመታደግ የሚደረገው ጉዞ ይቀጥላል!!
ምንጭ ፦ አማራ ብዙሀን መገናኛ
@tikvahethiopia
ጣናን ለመታደግ የሚደረገው ጉዞ ይቀጥላል!!
ምንጭ ፦ አማራ ብዙሀን መገናኛ
@tikvahethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአራት ዓመት በፊት ቢያንስ በዓመት አንዴ አሊያም ሁለት ጊዜ በጋራ ስለሠራተኛው ጉዳይ እንመክራለን ያሉትን በማስታወስ አስተያየታቸውን የሰጡ የኢሠማኮ አባል፣‹‹በተገባልን ቃል መሠረት ባያነጋግሩን እንኳ በዚህ ረቂቅ አዋጅ ላይ ደጋግመን ያሰማነውን እሮሮ አዳምጠው ሊያነጋግሩን አለመቻላቸው ያሳዝናል፤›› በማለት ኮንነዋቸዋል፡፡
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደ ፖላንድ ሀገር ሄዳችሁ መስራት ለምትፈልጉ እንዲሁም ቻይና ሀገር ለመማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ አጋጣሚውን ተጠቀሙ።
አስተማማኝ መረጃ ስለ አጠቃላይ የጉዞው ሂደት እና ስለ ክፍያው በተመለከተ @TR01ME @Seyo12 ልታናግሯቸው ትችላላችሁ።
@tikvahethiopia
አስተማማኝ መረጃ ስለ አጠቃላይ የጉዞው ሂደት እና ስለ ክፍያው በተመለከተ @TR01ME @Seyo12 ልታናግሯቸው ትችላላችሁ።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ሰው ጥሩም መጥፎ ባህሪ ይዞ አይወለደም። ሰው የሰጠነውን የሚቀበል ፍጡር ነው። ሰው እንዳሳደግነው እንዳስተማር ነው የሚሆን ፍጡር ነው። ስለ ጎጠኝነት ብሄርተኝነት ዘረኝነት እያስተማርን ያሳደግነው ልጅ ትልቅ ሲሆን ምንም ቢያደርግ ልንፈልድበት አይገባም ምክንያቱም የኛው ስራ ነውና።
ሰውነት ይቀድማል ከብሄር ቆጠራ!
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde
ሰውነት ይቀድማል ከብሄር ቆጠራ!
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde
ጅማ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተቋርጦ የነበረው የትምህርት ስርአት አሁን ወደ መደበኛው እንቅስቃሴ እየተመለሰ ይመስላል። በጅማ ዩኒ. ለመጀመሪያ አመት አርክ መግባት ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚሰጠው ቲቶርያል ባለፈው መዘዋወሩ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬ 8 ሰዓት ይሰጣል ተብሏል።
@tikvahethiopia
@tikvahethiopia
ቀጥራቸው በርከት ያሉ እና ከሰላሳ በሚበልጡ የጦር ተሽከርካሪዎች የተጫኑ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ
ሶማልያ መግባታቸው እየተነገረ ነው። የወታደሮቹ እንቅስቃሴ የመጣው በቅርቡ የሶማልያው ፕሬዝደንት ኢትዮጵያን ጉብኝት ተከትሎ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሶማልያ መግባታቸው እየተነገረ ነው። የወታደሮቹ እንቅስቃሴ የመጣው በቅርቡ የሶማልያው ፕሬዝደንት ኢትዮጵያን ጉብኝት ተከትሎ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር አማካኝነት ወደ ህንድ ሀገር ትምህርታቸውን ለመከታተል የተላኩ ተማሪዎች እንግልት እየደረሰብን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።
7 የሚሆኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝራቸው ቬልቴክ በተባለ ዩኒቨርሲቲ ቢወጣም ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎቹን አልቀበልም ብሏል።
የተወሰኑ ተማሪዎች ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወሩ ሲሆን የተቀሩት 7 ተማሪዎች ግን ላለፉት 3 እና 4 ቀናት በሰው ሀገር እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን ገልፀውልኛል።
ተማሪዎቹም ይህ ጉዳይ የሚመለከተው የመንግስት አካል አፍጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ ህንድ የሚገኙ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ተከታይ ተማሪዎች

ጭፍን ጥላቻን በበር ብታስወጣው ተመልሶ በመስኮት ይገባል ።ይላል ታላቁ ፍሬዲሪክ የፕረሽያው ንጉስ። የጭፍን ጥላቻ ባሕርያት ጎርደን ደብሊው አልፖርት ዘ ኔቸር ኦቭ ፕረጀዲስ በተባለው መጽሐፋቸው ላይ በጭፍን ጥላቻ ምክንያት የሚፈጠሩ አምስት ዓይነት ባሕርያትን ዘርዝረዋል። አብዛኛውን ጊዜ ጭፍን ጥላቻ ያለበት ሰው ከእነዚህ ባሕርያት አንዱ ወይም ብዙዎቹ ይታዩበታል።
1. አፍራሽ አስተያየቶች፦ ሰውየው በጭፍን የሚጠላቸውን ሰዎች የሚያዋርድና የሚያቃልል አስተያየት ይሰጣል።
2. ማግለል፦ የሚጠላው ቡድን አባል የሆነን ማንኛውም ሰው አያቀርብም።
3. ማዳላት፦ የሚጠላቸው ሰዎች አንዳንድ የሥራ ዓይነቶችን፣ የመኖሪያ አካባቢዎችን ወይም መብቶችን እንዳያገኙ በማድረግ መድልዎ ይፈጽምባቸዋል።
4. አካላዊ ጥቃት፦ የሚጠላቸውን ሰዎች ለማስፈራራት በሚካሄዱ የጠብ ወይም የዓመጽ ድርጊቶች ይካፈላል።
5. ማጥፋት፦ በድብደባ፣ በግድያ ወይም ጨርሶ በማጥፋት ዘመቻዎች ይካፈላል።
ከ @O1emoretime
@tikvahethiopia @tsegabwolde
1. አፍራሽ አስተያየቶች፦ ሰውየው በጭፍን የሚጠላቸውን ሰዎች የሚያዋርድና የሚያቃልል አስተያየት ይሰጣል።
2. ማግለል፦ የሚጠላው ቡድን አባል የሆነን ማንኛውም ሰው አያቀርብም።
3. ማዳላት፦ የሚጠላቸው ሰዎች አንዳንድ የሥራ ዓይነቶችን፣ የመኖሪያ አካባቢዎችን ወይም መብቶችን እንዳያገኙ በማድረግ መድልዎ ይፈጽምባቸዋል።
4. አካላዊ ጥቃት፦ የሚጠላቸውን ሰዎች ለማስፈራራት በሚካሄዱ የጠብ ወይም የዓመጽ ድርጊቶች ይካፈላል።
5. ማጥፋት፦ በድብደባ፣ በግድያ ወይም ጨርሶ በማጥፋት ዘመቻዎች ይካፈላል።
ከ @O1emoretime
@tikvahethiopia @tsegabwolde
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ በኢትዮጵያ ላለው ተቃውሞ ዋናው መንስኤ ስራ አጥነት ነው ብለው ለቢቢሲ ተናግረዋል።
እርሶ ምን ይላሉ ??
ትክክል✅
ስህተት❌
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እርሶ ምን ይላሉ ??
ትክክል✅
ስህተት❌
@tsegabwolde @tikvahethiopia
11ዱ የሀገር አቀፍ ፖለቲካ ፓርቲዎች እያካሄዱት ባለው ድርድር ላይ የመቀመጫ ወንበር አወዛጋቢ ሆኗል። ተቃዋሚዎች ምርጫውን ብናሸንፍ አማራጩ ለኢህአዴግም ይጠቅማል ሲሉ ኢህአዴግ በበኩሉ ስለሀዘኔታችሁ እናመሰግናለን ብሏል፡፡
ምንጭ፦ ዛሚ 90.7 (ነጋሽ በዳዳ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ዛሚ 90.7 (ነጋሽ በዳዳ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia