⚫️⚫️አምቦ ሀዘን ላይ ነች⚫️⚫️
በአምቦ ከተማ ግጭቱ ቢቆምም ከተማዋ ሀዘን ላይ ነች። ስኳር የጫኑ መኪናዎች እንዳያልፉ ተዘግቶ የነበረውን መንገድ ለማስከፈት የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት እርምጃ ሰዎች ሞተዋል።
ዛሬ ቢቢሲ የአምቦ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ተወካይን የሆኑትን ዶክተር ቶኩማ ክፍሌን አናግሮ ነበር። እንደ ዶ/ር ቶኩማ ገለፃ 6 ሰዎች ህይወታቸው አልፎ ሆስፒታል እንደደረሱ እና 2 ሰዎች ድግሞ ሆስፒታል ከመጡ በኃላ ህይወታቸው ማለፉን አረጋግጠዋል። ከሟቾቹ መካከል 2 ሴቶች ናቸው።
ዶ/ር ቶኩማ ይህንንም ጨምረው ተናግረዋል ''የሁሉንም ሟቾች አስክሬን ማየት ባልችልም፤ ከተመለከትኳቸው አስክሬኖች እና ከባልደረቦቼ እንደሰማሁት ሁሉም የሞቱት በጥይት ተመትተው ነው። ከሟቾቹ መካከል ጭንቅላታቸውን የተመቱ ሲኖሩ፤ ሆዱን የተመታና ኦፕሬሽን ክፍል ደርሶ ብዙ ደም በመፍሰሱ የሞተም አለ''ሲሉ ተናግረዋል።
ሟቾቹ በ20ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። እንዲሁም የ13 አመት ልጅም ህይወት አልፏል።
ከሟቾቹ በተጨማሪም በርካታ ሰዎች ቁስለኛ ሆነዋል። ለህይወት የሚያሰጋ ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውም አሉ።
ከምዕራብ ሸዋ ዞን የፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚጦቁመው በአምቦ ስኳር ከጫኑ መኪኖች ጋር ተያይዞ የነበረው ግጭት ከሦስት እና ከአራት ቀናት በላይ ያስቆጠረ ነበር። ችግሩንም ለመፍታት የክልሉ ፖሊስ እና የሃገር ሽማግሌዎች ወጣቶችን ለማወያያት ጥረት እያደረጉ ቆይተዋል። በዚህም መልካም ለውጦችን ታይተው ነበር። ነገር ግን ትናንት ተጨማሪ ኃይል ወደ አምቦ ከገባ በኋላ ነው ይህ ሁሉ ችግር የተፈጠረ።
ዛሬ አምቦ ፀጥ ረጭ ብላለች። ሁሉም በየቤቱ እያነባ ነው። ያሳዝናል! ልብ ይሰብራል!
ምንጭ፦ቢቢሲ(በተወሰነ መልኩ የፅሁፍ ማስተካከያ አድርጌበታለሁ)
@tikvahethiopia @tsegabwolde

ጀነራል ሳሞራ የኑስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ተብሎ በፌስቡክ እየተሰራጨ ያለው ዜና የሀሰት ነው።
"ኃይሌ ገ/ስላሴ" በሚል አካውንት የሚሰራጩት ዜናዎች ትክክለኛ አለማሆናቸውን ለመሳወቅ እወዳለሁ።
@tikvahethiopia @tsegabwolde
"ኃይሌ ገ/ስላሴ" በሚል አካውንት የሚሰራጩት ዜናዎች ትክክለኛ አለማሆናቸውን ለመሳወቅ እወዳለሁ።
@tikvahethiopia @tsegabwolde
⚪️🔘ሰበር ዜና⚪️🔘
የስፔን ሴኔት ካታሎኒያ ቀጥታ በማድሪድ እንድትተዳደር ወሰነ።
በስፔን የካታሎኒያ ግዛት ፓርላማ ግዛቲቱ ነፃ አገር መሆኗን ማወጁን ተከትሎ የአገሪቱ ሴኔት ግዛቲቱ ቀጥታ በማድሪድ እንድትተዳደር ወስኗል።
135 መቀመጫ ባለው የካታሎኒያ ፓርላማ 70 አባላት ግዛቲቱ ከስፔን ተገንጥላ ነፃ አገር እንድትሆን የቀረበውን ሞሽን ሲደግፉ፥10 ደግሞ ተቃውመዋል።
የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያኖ ራጆይ ከፓርላማው ውሳኔ በኋላ ስፔናውያን እንዳይደናገጡ እና እንዲረጋጉ አሳስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገሪቱ ሴኔት ፊት ቀርበው የካታሎኒያ ግዛት ቀጥታ በማድሪድ እንድትተዳደር ያቀረቡት ጥያቄ ፀድቋል።
አሁን ያለውን የካታሎኒያ አስተዳደር ቤተሰብን እየከፋፈለ እና ማህበረሰብን እየሰነጣጠቀ ያለ ብለውም ነበር የከሰሱት።
በዚህ ብዙ ሰዎች ተሰቃይተዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ራጆይ፥ ሁኔታው በንግድ ሰዎች ዘንድ መተማመንን አጥፍቶ ከግዛቲቱ እንዲወጡ እያደረገ መሆኑን ነው ያመለከቱት።
የስፔን ህገመንግስት በቀውስ ወቅት ግዛቲቱን ቀጥታ በቁጥጥሩ ስር አድርጎ እንዲያስተዳደር የሚፈቅድ አንቀፅን ያካተተ ሲሆን፥ ሴኔቱ ይህ አንቀፅ እንዲተገበር ነው የወሰነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔያቸውን ሰብስበው በቀጣይ እርምጃ ላይ ይመክራሉ ተብሏል።
በህገመንግስቱ መሰረት ማድሪድ ካታሎኒያን ቀጥታ ማስተዳደር ከጀመረች የግዛቲቱን ፋይናንስ፣ ፖሊስ እና መገናኛ ብዙሃንን ትቆጣጠራለች።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ(አማርኛ ትርጉም ፋና ብሮድካስቲንግ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

❤1
⚪️🔘ሰበር ዜና🔘⚪️
የስፔን መንግስት የካታሎንያን ግዛት መሪ እና ምክትላቸው ከስልጣናቸው እንደተነሱ በጠቅላይ ሚንስትሩ በኩል ገለፀ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የስፔን መንግስት የካታሎንያን ግዛት መሪ እና ምክትላቸው ከስልጣናቸው እንደተነሱ በጠቅላይ ሚንስትሩ በኩል ገለፀ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አንድ የኬንያ የሀገር መገናኛ ብዙኃን በምርጫ ጣቢያ ደረጃ የውጡ ቁጥሮችን በመጥቀስ እንደዘገበው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ትናንት ሐሙስ ድጋሚ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 96 በመቶ በላይ ድምፅ በማግኘት አሸንፈዋል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"በሌላ ሀገር ትንሽ ወንዝ ካለ መዝናኛ አድርገው ይዝናኑባታል፡፡ እኛ ሀገር ትንሽ ወንዝ ካለ የመለያያ ድንበር አድርገን እንጋጭባታለን፡፡"
⭕️⭕️መጋቤ ሐዲስ እሸቱ⭕️⭕️
@tikvahethiopia @tsegabwolde
⭕️⭕️መጋቤ ሐዲስ እሸቱ⭕️⭕️
@tikvahethiopia @tsegabwolde
❤2
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር በኢንጅነሪግ የትምህርት ዘርፍ ተመድበው ወደ ሌላ ዲፓርትመንት የመደባቸውን ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዲፓርትመንት እንዲመልሳቸው የሚያሳስበውን ደብዳቤ እንደማይቀበለው ዛሬ ለተማሪዎቹ አስታዉቋል።
ምንጭ ፦ BM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ BM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ኢትዮጵያዊያን የቋንቋ ልዩነት እንጂ የዘር ልዩነት አለን ብሎ ዘር በመቁጠር ግዜውን የሚያባክን የአእምሮ ድሀ ብቻ ነው !!
🌱ኢትዮጵያዊነት ይለምልም🌱
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tikvahethiopia @tsegabwolde
🌱ኢትዮጵያዊነት ይለምልም🌱
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tikvahethiopia @tsegabwolde
አንድ ጥቁር ሰራተኛቸውን የአስክሬን ሳጥን ውስጥ እንዲገባ ያስገደዱ እና እንደሚያቃጥሉትም ያስፈራሩ ሁለት ነጭ ደቡብ አፍሪቃውያን ገበሬዎች ትላንት የ14 አመት እና 11 ዓመት እስራት ተበየነባቸው።
ምንጭ ፦ DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🥰1
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
❗️ጥንቃቄ አዘል መረጃ ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ❗️
ከሰሞኑን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ በር አካባቢ የሞተር ላይ ዝርፊያ ተባብሷል።
ጆዬ የተባለ ተማሪ የላከልኝን አንብቡት
"ከሁለት ቀን በፊት እኔ እና ጓደኛዬ ወደ ግቢ ልንገባ ወደ በሩ ለመድረስ 100 ሜትር ሲቀረን ከጓደኛዬ እጅ ላይ አዲስ ቅርብ ጊዜ የተገዛ HP ላፕቶፕ በሞተር ላይ የነበሩ ሰዎች ነጠቁት ወዲያውም ተሰውሩብን ሰውም ሊተባበረን አልቻለም። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልዕክቴን አስተላልፍልኝ። እኛ 4ኛ አመት ሆነን ነው የተዘረፍነው ለአዲስ ተማሪዎች ደግሞ ይከብዳል። "
አምና በከተማው የሞተር ላይ ስርቆት ከፍተኛ የማህበረሰቡ ችግር የነበር እና ለጥቂት ጊዜም ቢሆን የሚዲያዎች ጩኸት የነበር ጉዳይ ነው። ባለፈው አመት የከተማው ፖሊስ በዚህ ጉዳይ ከፍተኛ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን አውቃለሁ። አሁንም የከተማው ፖሊስ እነዚህ ዘራፊዎች አጣርቶ በመያዝ ህግ ፊት ሊያቀርባቸው ይገባል። እንዲሁም ንብረታቸው ለተዘረፉ ተማሪዎች ንብረታቸውን የሚያገኙበት አግባብ ቢፈጠር መልካም ነው። ይህን መሰሉ መጥፎ ተግባር የከተማውን ስም ከማጥፋት ባሻገር ሰዎች በነፃነት እንዳይንቀሳቀሱ ያደርጋል።
ሌላው የተዘረፋችሁ ሰዎች ደግሞ ወዲያው ተስፋ ከመቁረጥ ለፖሊስ ማመልከትም ያስፈልጋል።
ይህን መልዕክት የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ለከተማው ፖሊስ መምሪያ አድርሱ።

💢ሀበሻ ሲሚንቶ ስራ አቆመ💢
ወደ 20 የሚጠጉ ወጣቶች ሆለታ አካባቢ የሚገኘውን የሀበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ ትናንት በመውረራቸው ድርጅቱ ስራ እንዳቆመ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ። ወጣቶቹ ፋብሪካው እንዲቀጥራቸው ካልሆነም በየወሩ ደሞዝ እንዲከፍላቸው ጠይቀዋል ተብሏል።
ምንጭ ፦ ሪፖርተር

ከኢሌባቡር አካባቢ የተፈናቀሉ እና ሃብት ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖቻችን እገዛ የሚሆን ገቢ ለማሠባሠብ የተከፈተው አካውንት እሥካሁኗ ደቂቃ ድረሥ የገባው ገንዘብ አመርቂ ነው ተብሏል። ሌሎች ወገኖችም የቻልነውን እናድርግ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አራት ኪሎ ቅርንጫፍ የሒሳብ ቁጥር 1000224158223 Swift code. CBETETAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አራት ኪሎ ቅርንጫፍ የሒሳብ ቁጥር 1000224158223 Swift code. CBETETAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ማንነቴም፣ዘሬም፣ጎጤም፣ሰፈሬም፣ክልሌም፣ሀገሬም ኢትዮጵያ ነው! ሌላ ምንም የለኝም!
አንተስ ? አንቺስ ? እናተስ ? ✅
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አንተስ ? አንቺስ ? እናተስ ? ✅
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በቤንሻንጉል ክልል ከሐሙስ ምሽት ጀምሮ እስከትለንት በስቲያ ድረስ በነበረ ግጭት የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ዘጠኝ ቤቶች ተቃጥለዋል። በግጭቱ የተጎዱ ስምንት ሰዎች በነቀምቴ ሆስፒታል ሕክምና እያገኙ እንደሆነ የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ. አቶ መንግሥቱ ቴሶ ለሪፖርተር ተናግረዋል። አቶ መንግሥቱ ግጭቱ ብሔር ተኮር ሳይሆን በሁለት ግለሰቦች መካከል በነበረ ቂም በቀል ምክንያት ነው ሲሉ አብራርተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች (የኦሮሞ ተወላጆች) ወደ ሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እንዳይሄዱ ወስኗል። ተማሪዎቹ ከሱማሌ ክልል ውጭ ወደሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይበተናሉ(ይመደባሉ) ተብሏል።
ምንጭ ፦ Abba Jole
በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ማጣራቶችን አድርጌ ዝርዝር መረጃ ላደርሳችሁ ሞክራለው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ Abba Jole
በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ማጣራቶችን አድርጌ ዝርዝር መረጃ ላደርሳችሁ ሞክራለው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሶማሊያ ዳግም በቦምብ ፍንዳታ ራደች በጥቃቱም ከ10 በላይ ሰዎች ሞተዋል ተብሏል።
የቦምቡ ኢላማ እንደሆነ የተነገረው የናሳ ሆቴል በቤተመንግስት ሰራተኞች ፣ በምኒስትሮች ፣ የጦር መሪዎችና የፓርላማ አባላት የሚዘወተር ሆቴል ሲሆን ፍንዳታው በተሰማበት ቅጽፈት በሆቴሉ ውስጥ የተኩስ ልውውጥ መከፈቱን ሮይተርስ የዓይን ምስክሮችን ምንጭ ኣድርጎ ዘግቧል።
ምንጭ ፦ ሮይተርስ,አባይ ሚዲያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቦምቡ ኢላማ እንደሆነ የተነገረው የናሳ ሆቴል በቤተመንግስት ሰራተኞች ፣ በምኒስትሮች ፣ የጦር መሪዎችና የፓርላማ አባላት የሚዘወተር ሆቴል ሲሆን ፍንዳታው በተሰማበት ቅጽፈት በሆቴሉ ውስጥ የተኩስ ልውውጥ መከፈቱን ሮይተርስ የዓይን ምስክሮችን ምንጭ ኣድርጎ ዘግቧል።
ምንጭ ፦ ሮይተርስ,አባይ ሚዲያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በቀዳሚ ስራው ታላቅ ፍቅርና ዝናን ያተረፈው ድምፃዊ አለምሰገድ አብርሀም በአዲስ ስራ ብቅ ብሏል። "WORIDI SIMOSE"መልካም ተዝናኖት ከ አለምዬ ጋር 🎼
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ከቡኖ በደሌ ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች ወደ መንደራቸው ተመለሱ። የአካባቢው ነዋሪዎችም በደስታ ተቀብለዋቸዋል። ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ነው!
ፍቅር ያሸንፋል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፍቅር ያሸንፋል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia