በዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ስለ ዩኒቨርሲቲው መረጃዎችን ለማግኘት እንዚህን የቲክቫህ ሰዎች አናግሯቸው :
ዋሲሁን
4ኛ አመት ተማሪ
0910 75 78 87
ዮሀንስ
3ኛ አመት ሲቪል
0912 31 39 39
@Aljo_II
ዳዊቲ
የCoTM ተማሪ
0923 71 06 97
ቲቦይ
@tEBBOY
0923980267
ሌሎች ካላችሁ በ @tsegabwolde መልዕክታችሁን አስቀምጡ።
@tikvahethiopia
ዋሲሁን
4ኛ አመት ተማሪ
0910 75 78 87
ዮሀንስ
3ኛ አመት ሲቪል
0912 31 39 39
@Aljo_II
ዳዊቲ
የCoTM ተማሪ
0923 71 06 97
ቲቦይ
@tEBBOY
0923980267
ሌሎች ካላችሁ በ @tsegabwolde መልዕክታችሁን አስቀምጡ።
@tikvahethiopia
ስለ አባዱላ ገመዳ እና ስለ በረከት ስምኦን አንድ የመንግስት ደጋፊ የፃፈው ይመልከቱ፡
"አቶ በረከት መልቀቂያ ካስገባ ወር ይሆነዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ ለቼክአፕ ሄዶ ረዥም እረፍት ስለሚያስፈልገው ነው፡፡ ምንም አይነት የፖለቲካ ሽኩቻ የለም፡፡ በረከት ምናልባት ጸብ አለው ከተባለ ከዶክተር አርከበ ጋር ብቻ ነው፡፡ ይህም ከቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት ፖሊሲ ጋር
በተያያዘ ነው፡፡ አባዱላ በኢህአዴግ ስብሰባዎች በንቃት እየተሳተፈ ነው፡፡ አሁንም ሲቪል ሰርቪስ በማሰልጠን ላይ ነው፡፡ ሊታሰር
ነው፣ ሥልጣን ለቋል እያላችሁ የምታስወሩ እባካችሁ አቁሙ፡፡ እውነቱን ካላወቃችሁ ዝም በሉ!"
@tikvahethiopia @tsegabwolde

⭕️አሁን አምቦ ዩኒቨርሲቲ⭕️
ተማሪዎች ተሰባስበው ከሱማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የገንዘብ ማሰባሰብ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ። ከተለያዩ ተማሪዎች የተሰባሰቡ አልባሳት፣የእጅ ሰዓት፣ሀብል ..ሌሎችም ቁሳቁሶች ለጨረታ ቀርበዋል። ለጊዜውም ቢሆን በግቢው ትምህርት የለም።
ምንጭ ፦ ጆ ክላሲክ
@tsegabwolde

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ባለሥልጣናት ካርቱም ሱዳን ዉስጥ ከኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች ጋር በሚስጥር «እየተወያዩ ነዉ» የሚል ዘገባ ብልጭ ድርግም እያለ ነዉ።
የኦዴግ ዉስጥ አዋቂ ምንጭ የፓርቲዉ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ እና ቢያንስ አንድ ሌላ ከፍተኛ ባለሥልጣን ወደ ካርቱም መጓዛቸዉን ለዶቸ ቬለ አረጋግጠዋል።ይሁንና ምንጫችን እንደሚሉት ባለሥልጣናቱ ወደ ካርቱም የሔዱት የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) በጠራዉ ስብሰባ ላይ ለመካፈል እንጂ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለመደራደር አይደለም።
ምንጭ ፦ ዶቸ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ትላንት ቶጎ ውስጥ በፀጥታ ሃይሎችና የፕሬዚደንት ፎሬ ኛሲኒቤ አገዛዝ እንዲያበቃ በጠየቁ ተቃዋሚ ሰልፈኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ አራት ሰዎች መገደላቸው ተገለጠ።
የቶጎ የፀጥታ ሚኒስትር ኮሎኔል ዳሜሄሚ ያርክ በሰጡት መግለጫ ዋና ከተማዋ ሎሜ ውስጥ አንድ ሰው ሦስት ሰዎች ደግሞ ሁለተኛ ትልቁዋ ከተማ በሆነችው ሶዶኬ ውስጥ መገደላቸውን ገልፀዋል።
ከትናንቱ ግጭት ጋር በተያያዘ ስልሳ ተቃዋሚ ሰልፈኞች መታሰራቸውንም ባለሥልጣኑ ጨምረው አስረድተዋል።
ምንጭ ፦ VOA 24
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቶጎ የፀጥታ ሚኒስትር ኮሎኔል ዳሜሄሚ ያርክ በሰጡት መግለጫ ዋና ከተማዋ ሎሜ ውስጥ አንድ ሰው ሦስት ሰዎች ደግሞ ሁለተኛ ትልቁዋ ከተማ በሆነችው ሶዶኬ ውስጥ መገደላቸውን ገልፀዋል።
ከትናንቱ ግጭት ጋር በተያያዘ ስልሳ ተቃዋሚ ሰልፈኞች መታሰራቸውንም ባለሥልጣኑ ጨምረው አስረድተዋል።
ምንጭ ፦ VOA 24
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
⭕️ ድምፅ ስጡበት ⭕️
በሀገር ውስጥ ያሉትን መንግስታዊ ሚዲያዎች እንዴት ትገመግማላችሁ ?? በወቅቱ መረጃን ለህዝብ እያደረሱ ናቸው?? ሀገር ውስጥ የሚከሰቱ ክስተቶችን በወቅቱ እና በጊዜው ለህዝብ እየገለፁ ናቸው ?? ልማትን ብቻ መዘገባቸው ሌሎች የህዝብ ሮሮዎችን አለማስተናገዳቸውን እንዴት ታዩታላችሁ ?? በሌላ ጊዜ ስለ ልማታዊ ሚዲያዎች እንነጋገራለን።
ሲጠቃለል የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች በእናተ ምዘና ..
ዝቅተኛ❌
መካከለኛ✳️
ጥሩ✅

አትበሳጭ "ብስጭት የሰይጣን ነውና"
አትዘን "አምላክ ያልፈቀደው አይሆንምና"
አትቸኩል"ላንተ ያለው አይቀርምና"
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አትዘን "አምላክ ያልፈቀደው አይሆንምና"
አትቸኩል"ላንተ ያለው አይቀርምና"
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በ2010 ዓ/ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች (Freshman Students) በሙሉ፡ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የመግቢያ ቀን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ጥቅምት 27 - 28 መሆኑን አውቃችሁ ካሁኑ ጀምራችሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እየገለፅን ነገር ግን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ዘግይቶም ይሁን ቀድሞ የሚመጣ ማንኛውም ተማሪ ዩኒቨርሲቲው እንደማያስተናግድ ከወዲሁ አውቃችሁ በተገለፀው ቀን ብቻ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ ከአክብሮት ጋር እንገልፃለን።
የሚዛን - ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት !
ምንጭ፦የፕሬዘደንት ፅ/ቤት የፌስቡክ ገፅ
@tikvahethiopia
የሚዛን - ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት !
ምንጭ፦የፕሬዘደንት ፅ/ቤት የፌስቡክ ገፅ
@tikvahethiopia
ፋና ብሮብካስቲንግ ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታ የሰራውን ዘገባ አንብቡት :
ትምህርት ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ትምህርት ክፍል ቢመድበንም ዩኒቨርሲቲው ከህግ ውጪ በሌላ የትምህርት መስክ መድቦናል ሲሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ።
ተማሪዎቹ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋም ምደባ የሚያበቃቸውን ውጤት በማምጣት፥ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎቸ ኤጀንሲ ለ2010 የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢንጅነሪንግ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ መመደባቸውን ይናገራሉ።
ይሁንና የተመደብንበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ትምህርት ሚኒስቴር በምደባ ካሳወቀን የትምህርት መስክ ውጭ፥ መድቦናል ሲሉ ነው ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡት።
እንዲህ ያለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምደባ ሂደት ህግን ያልተከለለ ነው የሚሉት ተማሪዎቹ በተደጋጋሚ የተቋሙን የስራ ሃላፊዎች ቢያናግሩም ተገቢ ምላሽ አለማግኘታቸውን ይገልጻሉ።
ከተማሪዎቹ ከቀረበው ሰነድ መረዳት እንደቻልነውም ተማሪዎቹ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡበት የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርሲቲው ምድባ የተለያየ ነው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ሬጅስትራር ሃላፊ አቶ መሰለ ብርሃኑ ደግሞ፥ ዩኒቨርሲቲዉ በኢንጅነሪንግ ዘርፍ ከትምህርት ሚኒስቴር 700 ተማሪዎችን ለመቀበል አመልክቶ ከ900 በላይ ተማሪዎችን እንዲቀበል መደረጉን ያነሳሉ።
በዚህ ሳቢያም ተቋሙ ካመለከተው ውጭ ያሉትን ተማሪዎች በሌላ የትምህርት መስክ ለመመደብ ተገዷል ብለዋል ምክትል ሬጅስትራር ሃላፊው።
ዩኒቨርሲቲው ለትምህርት ሚኒስቴር የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎችን ለመቀበል ጥያቄ ማቅረቡን ያስታወሱት ምክትል ሬጅስትራር ሃላፊው፥ በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ በኩል ግን የተማሪዎች ምደባ አለመደረጉን ተናግረዋል።
በዚህ ምክንያትም ዩኒቨርሲቲው በኢንጅነሪንግ ዘርፍ ከጠየቀው ቁጥር በላይ የመጡ ተማሪዎችን በዚህ የትምህርት መስክ መድቧልም ነው ያሉት፤ ጥቂት ተማሪዎችም በሚቀጥለው አመት ወደ ፈለጉት የትምህርት መስክ እንደሚዛወሩ በመጥቀስ።
የትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ድልድሉ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም ግምት ውስጥ በማስገባት መካሄዱን ገልጿል።
ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እንደሚሉት፥ ከዚህ ውጭ በሆነ ምክንያት በሌሎች የትምህርት መስኮች መመደብ ህጉን የተከተለ አይደለም።
ሚኒስቴሩም ተማሪዎች ያቀረቡትን ቅሬታ
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አይቶ እስከ መጭው ረቡዕ ድረስ ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል ብለዋል።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት

ዶ/ር ሼህ መሀመድ አሊ አላሙዲን ከሱማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች አርባ ሚሊዮን ብር (40,000,000 ብር ) ለገሱ።
ምንጭ ፦ አቶ አዲሱ አረጋ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ምንጭ ፦ አቶ አዲሱ አረጋ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ
@tikvahethiopia @tsegabwolde
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
⚪️🔘ሰበር ዜና⚪️🔘
የምንዛሪ መጠኑ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ
ጽህፈት ቤት ዛሬ አስታወቀ፡፡ ጥቅምት 8 ቀን 2010 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስቶ በሀረር ባቢሌ መግቢያ ቶጎ ጫሌ ኬላ አካባቢ ድምሩ 1 ሚሊየን 625 ሺህ 100 የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል ተይዟል፡፡ ዶላሩ ከሃረር ከተማ በሚኒባስ ሲጓጓዝ የነበረ ሲሆን፥ ከሃረር እስከ ቶጎ ጫሌ ድረስ በተለምዶ ኮስትር ተብሎ በሚጠራው ተሽከርካሪ ከተጓጓዘ በኋላ በህብረተሰቡ ጥቆማ ቶጎ ጫሌ ኬላ ላይ ተይዟል፡፡
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

የአለም የጤና ድርጅት ሀላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም የዚምባብዌው መሪ ሮበርት ሙጋቤን የድርጅቱ የበጎ ፍቃድ አምባሳደር አድርገው በመሾማቸው አለም አቀፍ ተቃውሞን አስነስቷል።
መንግስታት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የዚምባብዌ ተቃዋሚዎች እና አክቲቪስቶች ውሳኔውን እየነቀፉ ይገኛሉ።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
መንግስታት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የዚምባብዌ ተቃዋሚዎች እና አክቲቪስቶች ውሳኔውን እየነቀፉ ይገኛሉ።
ምንጭ ፦ ENF
@tikvahethiopia @tsegabwolde
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቀድሞ አርማውን/ሎጎውን/ በአዲስ ቀይሯል፡፡ የቀድሞው አርማ ወንድ ሯጭ ሴቷን ሲቀድም የሚታይበት ስለነበረ ከጾታ እኩልነት ጋር በተያያዘ ትችት ሲቀርብበት ነበር፡፡
አዲሱን ሎጎ የፌዴሬሽኑ ስፖንሰር አዘጋጅቶታል፡፡
ምንጭ፦ቆንጂት ተሾመ,ENF
@tsegabwolde
አዲሱን ሎጎ የፌዴሬሽኑ ስፖንሰር አዘጋጅቶታል፡፡
ምንጭ፦ቆንጂት ተሾመ,ENF
@tsegabwolde
👍2
"የኢትዮጵያ ህዝቦችን ያስተሳሰረው የደም ሐረግ ብርቱ ነው።ድልድያችን ሻማ፣ከዘራችን ቄጤማ አይደለም፤ዘመን ባስቆጠረ አብሮነታችን ወደላቀ ደረጃ እንደምንሸጋገር እናምናለን። ስለኢትዮጵያ--ስለሁላችን የሚነካ ነፍስ ያላቸውን ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ ይከተላቸው።"
ክቡር አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ክቡር አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር
@tikvahethiopia @tsegabwolde
እጅግ የተከበሩ አቶ ለማ መገርሳ ከሰሞኑን መነጋገሪያ ሆነዋል። ለኢትዮጵያ ካላቸው ፍቅር ኢትዮጵያን በመሩ የሚሉ ድምፆች እየተሰሙ ናቸው። እስኪ እናተን ድምፅ ስጡ...👇
👍1
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ለኢትዮጵያ ልዩ ፍቅር ያላቸው ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚጨነቁ ከሌሎቹ በተለየ ሁኔታ የኢትዮጵያን ክብር ጠንቅቀው ያወቁ እጅግ የተከበሩ አቶ ለማ መገርሳ በአሁን ሰዓት የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዘዳንት ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ።
አቶ ለማ ሀገራችንን ይምሩ ??
ይምሩ✅
አይምሩ❌
ለማን አላውቃቸውም✳
አቶ ለማ ሀገራችንን ይምሩ ??
ይምሩ✅
አይምሩ❌
ለማን አላውቃቸውም✳