⚪️🔘ሰበር ዜና🔘⚪️
ድንቁ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አሁን ጥቅምት 5/2010 ዓ.ም ከዝዋይ እስር ቤት ወጥቷል።
መላው ቤተሰቦቹ እና መላው አድናቂዎቹ እንኳን ደስ አላችሁ!
ደስ የሚል ሰንበት ይሁንላችሁ!
ምንጭ ፦ ታሪኩ ደሳለኝ (የተመስገን ወንድም)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ድንቁ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አሁን ጥቅምት 5/2010 ዓ.ም ከዝዋይ እስር ቤት ወጥቷል።
መላው ቤተሰቦቹ እና መላው አድናቂዎቹ እንኳን ደስ አላችሁ!
ደስ የሚል ሰንበት ይሁንላችሁ!
ምንጭ ፦ ታሪኩ ደሳለኝ (የተመስገን ወንድም)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔘⚪️ሰበር ዜና⚪️🔘
አቶ አባዱላ ገመዳ የህዝቤ እና የድርጅቴ ክብር ስለተነካ ስራዬን በገዛ ፍቃዴ እንድለቅ አስገድዶኛል ብለዋል።
ይህን ክብር ለማስመለስም እንደሚታገሉ ቃል ገብተዋል።
ምንጭ ፦ OBN ,ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አቶ አባዱላ ገመዳ የህዝቤ እና የድርጅቴ ክብር ስለተነካ ስራዬን በገዛ ፍቃዴ እንድለቅ አስገድዶኛል ብለዋል።
ይህን ክብር ለማስመለስም እንደሚታገሉ ቃል ገብተዋል።
ምንጭ ፦ OBN ,ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“የሕዝቤ እና የድርጅቴ ክብር ስለተነካ ሥራዬን በገዛ ፍቃዴ እንድለቅ አስገድዶኛል። ተራራ የሚያክልን ሥልጣን ይዞ በመቀመጥ የሕዝብ ክብርና ጥቅም ሲነካ ከማየት ይልቅ ማስተካከል ካልቻልክ ስልጣን ለቀህ ከሕዝብ ጋር በመሆን መታገል መፍትሄ ስለሆነ ሥልጣኔን ለቅቄያለሁ።" አቶ አባዱላ ገመዳ ለOBS ከተናገሩት እንደወረደ የቀረበ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዚህ ቻናል እንዲተዋወቅላችሁ የምትፈልጉት ቻናል ወይም ግሩፕ ካለ እስከ ምሽት 12 ሰዓት ድረስ ብቻ በ @tsegabwolde ላኩ።
ቻናላችሁ ወይም ግሩፓችሁ ግን ጨዋ እንዲሁም ጠቃሚ መሆን አለበት። ሌላው ደግሞ ስትልኩ ከ2 መስመር ማብራሪያ ጋር ይሁን በአማርኛ።
Public link ብቻ !
@tikvahethiopia
ቻናላችሁ ወይም ግሩፓችሁ ግን ጨዋ እንዲሁም ጠቃሚ መሆን አለበት። ሌላው ደግሞ ስትልኩ ከ2 መስመር ማብራሪያ ጋር ይሁን በአማርኛ።
Public link ብቻ !
@tikvahethiopia
ሶንግ አልሞተም ! የቀድሞው የካሜሩን ታዋቂ ተጫዋች ሪጎበርት ሶንግ ሞተ በማለት በተለያዩ የናይጄሪያ ሚድያዎች እና እኛ ሀገር ደግሞ በፋና እና በጄ-ቲቪ ተላልፎ የነበረው ዜና ሀሰት መሆኑን ታወቀ። ሶንግ ባለፈው አመት ነሀሴ አካባቢ ታሞ ሆስፒታል ቢገባም አሁን ላይ ከህክምናው አገግሞ የአንድ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ሆኖ እያገለገለ ነው።
ምንጭ ፦ ENF
ሳያጣሩ መረጃዎችን ማድረስ ተገቢ አይደለም። በአሁን ሰዓት በአለም ላይ በተለይ በኢንተርኔት የውሸት ዜና በስፋት ይሰራጫል። የውሸት ዜና ለአሁኑ የአሜሪካው ፕሬዘደንት በምርጫ ውድድር አሸናፊ እንዲሆን ምን ያህል እንደረዳው አትርሱ።
@tsegbawolde @tikvahethiopia
ምንጭ ፦ ENF
ሳያጣሩ መረጃዎችን ማድረስ ተገቢ አይደለም። በአሁን ሰዓት በአለም ላይ በተለይ በኢንተርኔት የውሸት ዜና በስፋት ይሰራጫል። የውሸት ዜና ለአሁኑ የአሜሪካው ፕሬዘደንት በምርጫ ውድድር አሸናፊ እንዲሆን ምን ያህል እንደረዳው አትርሱ።
@tsegbawolde @tikvahethiopia
አቶ በረከት : በመንግሥት የፋይናንስ ተቋማት ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል ሐሙስ ጥቅምት 2 ቀን 2010 ዓ.ም.
በተጻፈ ደብዳቤ፣የአቶ በረከት የቦርድ ሰብሳቢነት እንዲያበቃ ተደርጓል፡፡
ኃላፊነታቸውን የሚያስረክቡበት ምክንያት ግን አልተገለጸም፡፡
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
#ቲክቫህ
በተጻፈ ደብዳቤ፣የአቶ በረከት የቦርድ ሰብሳቢነት እንዲያበቃ ተደርጓል፡፡
ኃላፊነታቸውን የሚያስረክቡበት ምክንያት ግን አልተገለጸም፡፡
ምንጭ ፦ ሪፖርተር
#ቲክቫህ
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ደረጄ ሀይሌ እና ሰብለ አድማሱን ጨምሮ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ጋብቻችሁን የፈፀማችሁ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ!
ውቤ ከረሜላ ውቤ ከረሜላ
እሰይ አንድ ሆናችሁ በጋብቻ ጥላ
:
ይድመቅ ቤታችሁ ቤታችሁ
ዘላለም ኑሩበት በትዳር ፀንታችሁ
እልልልልልልልልልል !!
@tilvahethiopia
ውቤ ከረሜላ ውቤ ከረሜላ
እሰይ አንድ ሆናችሁ በጋብቻ ጥላ
:
ይድመቅ ቤታችሁ ቤታችሁ
ዘላለም ኑሩበት በትዳር ፀንታችሁ
እልልልልልልልልልል !!
@tilvahethiopia
ዩኒቨርሲቲዎች ከጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግዱ ይታወቃል።
በዚህም ዛሬ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑ አዲስ ተማሪዎች ግቢው አላስናግድም በማለቱ ማደሪያቸውን በተለያዩ ቦታዎች እንዲያደርጉ ተገደዋል።
ተማሪዎቹ ራቅ ካሉ የኢትዮጵያ ከተሞች የመጡ ናቸው።
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎችን ጥቅምት 6-7 መጥራቱ የሚታወስ ነው።
ምንጭ ፦ @chadas
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዚህም ዛሬ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑ አዲስ ተማሪዎች ግቢው አላስናግድም በማለቱ ማደሪያቸውን በተለያዩ ቦታዎች እንዲያደርጉ ተገደዋል።
ተማሪዎቹ ራቅ ካሉ የኢትዮጵያ ከተሞች የመጡ ናቸው።
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎችን ጥቅምት 6-7 መጥራቱ የሚታወስ ነው።
ምንጭ ፦ @chadas
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ላንቺ ክብር ሞትን የማይፈሩ
ልጆች አሉሽ ዛሬም የሚያኮሩ
:
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅሽን
አልብሽን አንድ ላይ ልጆቼ ብለሽ
ጉዳት በደልሽን አያሳየኝ በአይኔ
የማንነቴ ምንጭ ክብሬ ነሽ ኢትዮጵያዬ ለኔ!
@tikvahethiopia
ልጆች አሉሽ ዛሬም የሚያኮሩ
:
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅሽን
አልብሽን አንድ ላይ ልጆቼ ብለሽ
ጉዳት በደልሽን አያሳየኝ በአይኔ
የማንነቴ ምንጭ ክብሬ ነሽ ኢትዮጵያዬ ለኔ!
@tikvahethiopia
🔘⚪️ሰበር ዜና⚪️🔘
በድጋሚ የሩስያው ፕሬዘደንት ቭላድሚር ፑቲ በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሀገራቸው ልጆች የተሰራውን Telegram ለመረጃ ልውውጥ እንዲጠቀሙ አዘዙ። ይህ የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ቴሌግራም ሚስጥራዊነቱ በእጅጉ ስለተመሰከረለት እና የተላኩ መልዕክቶችን ከሁለቱም ወገን ማጥፋት ስለሚያስቻል ነው ተብሏል። ፑቲን ቴሌግራምን ለመረጃ ልውውጥ አብዝተው እንደሚጠቀሙ ይነገራል።
ቴሌግራም በቀን 100 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት እና በቀን 5ቢሊዮን የሚጠጉ የመልዕክት ልውውጦችን ያስተናግዳል። በቅርቡም የፌስቡክን ሜሴንጀር በተጠቃሚ ቁጥር እንደሚበልጠው ይገመታል። ዋና መቀመጫውን ጀርመን በርሊን ያደረገው ቴሌግራም በሁለት ራሽያዊ ወንድማማቾች እንደተመሰረተ ይታወቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በድጋሚ የሩስያው ፕሬዘደንት ቭላድሚር ፑቲ በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሀገራቸው ልጆች የተሰራውን Telegram ለመረጃ ልውውጥ እንዲጠቀሙ አዘዙ። ይህ የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ቴሌግራም ሚስጥራዊነቱ በእጅጉ ስለተመሰከረለት እና የተላኩ መልዕክቶችን ከሁለቱም ወገን ማጥፋት ስለሚያስቻል ነው ተብሏል። ፑቲን ቴሌግራምን ለመረጃ ልውውጥ አብዝተው እንደሚጠቀሙ ይነገራል።
ቴሌግራም በቀን 100 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት እና በቀን 5ቢሊዮን የሚጠጉ የመልዕክት ልውውጦችን ያስተናግዳል። በቅርቡም የፌስቡክን ሜሴንጀር በተጠቃሚ ቁጥር እንደሚበልጠው ይገመታል። ዋና መቀመጫውን ጀርመን በርሊን ያደረገው ቴሌግራም በሁለት ራሽያዊ ወንድማማቾች እንደተመሰረተ ይታወቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
⭕️ጥያቄ ውድ ኢትዮጵያዊያን⭕️
ይህ ስርዓት(መንግስት) የጥቁር ህዝቦችን ድል ፤ ስንት ጀግና ኢትዮጵያዊ አጥንቱን የከሰከሰበትን እና ደሙን ያፈሰሰበትን የአድዋ የድል በዓል በአግባቡ በመላው ኢትዮጵያ እንዲከበር አድርጓል ብላችሁ ታምናላችሁ ???
አዎ✅
እንዲከበር አላደረገም❌
እኔ እንደማስተውለው ከአድዋ በአል ይልቅ ድርጅታዊ በአሎች እጅጉን ይደምቃሉ። ቀኑን ሙሉ በሚዲያ ሽፋን ያገኛሉ።

ጋዜጠኛ ተመስገን በፃፈው ፅሁፍ ተወንጅሎ ለ3 ዓመት በእስር ቆይቶ ዛሬ ተፈቷል። ዛሬም ኢትዮጵያን ያፈቅራታል። ለምን መሰላችሁ ኢትዮጵያዊነት ደም ስለሆነ ነው። ምንም መከራ ቢበዛብህ ምንም ስቃይ ቢፈራረቅብህ ኢትዮጵያዊነትህን የሚነጥቅህ የለም። ምንም ብትንገላታ እናትህን በምንም አትቀይራትም። እናት እኮ እናት ናት በቃ!
"ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ
እናት በሌላ ይቀየራል ወይ" አይደል ያለው ቴዎድሮስ ካሳሁን።
እስኪ ለጀግናው እና ለመንፈሰ ጠንካራው ሀገር ወዳዱ ተመስገን 💚
@tsegabwolde
"ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ
እናት በሌላ ይቀየራል ወይ" አይደል ያለው ቴዎድሮስ ካሳሁን።
እስኪ ለጀግናው እና ለመንፈሰ ጠንካራው ሀገር ወዳዱ ተመስገን 💚
@tsegabwolde
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ነገ ወደ ተለያዩ ከተሞች ለምትጓዙ አዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መልካም መንገድ! ፈጣሪ ሁሉን መልካም መንገዳችሁን ቀና ያድርግላችሁ !
በትምህርት ላይ የምትገኙ መልካም የትምህርት ሳምንት !
በስራ ላይ የምትገኙ ደስ የሚል ሰኞ ከድብርት ነፃ የሆነ የሳምንት ጅማሮ ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ።
@tikvahethiopia ሁሌም ከናተው ጋር ውሎ ያመሻል!
በትምህርት ላይ የምትገኙ መልካም የትምህርት ሳምንት !
በስራ ላይ የምትገኙ ደስ የሚል ሰኞ ከድብርት ነፃ የሆነ የሳምንት ጅማሮ ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ።
@tikvahethiopia ሁሌም ከናተው ጋር ውሎ ያመሻል!
ደብረብርሀን እና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የምትማሩ ነባር ተማሪዎች :
ስንተኛ አመት እንደሆናችሁ እና የምትማሩትን የትምህርት ዘርፍ እና ስልካችሁን በ @tsegabwolde አድርሱን።
ስንተኛ አመት እንደሆናችሁ እና የምትማሩትን የትምህርት ዘርፍ እና ስልካችሁን በ @tsegabwolde አድርሱን።
በእውቀቱ ስዩም ትላንት ከእስር ለተፈታው ተመስገን ደሳለኝ የገጠመው...
ገለል በሉለት- አንድ ጊዜ ለሱ
የወረቀት ዛር -ቀለም ነው ምሱ
በዱር ሳይሸምቅ -ወጥቶ አደባባይ
ጥይት ሳይተኩስ-በቃል ሲያደባይ
የሚያንቀጠቅጥ-ጉልበት አለኝ ባይ።
በዘመን ሰፌድ -እያንጉዋለሉ
ቢያንጠረጥሩት-ዳሩ ማሃሉ
ፍሬ ብቻ ነው- የለውም አሠር
ልቡ እንደ ገላው የማይታሠር !!
@tikvahethiopia @tsegabwolde
ገለል በሉለት- አንድ ጊዜ ለሱ
የወረቀት ዛር -ቀለም ነው ምሱ
በዱር ሳይሸምቅ -ወጥቶ አደባባይ
ጥይት ሳይተኩስ-በቃል ሲያደባይ
የሚያንቀጠቅጥ-ጉልበት አለኝ ባይ።
በዘመን ሰፌድ -እያንጉዋለሉ
ቢያንጠረጥሩት-ዳሩ ማሃሉ
ፍሬ ብቻ ነው- የለውም አሠር
ልቡ እንደ ገላው የማይታሠር !!
@tikvahethiopia @tsegabwolde
🔘⚪️አሳዛኝ ዜና🔘⚪️
በሶማሊያ በደረሰው የሽብር ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው፡፡ በሽብር ጥቃቱ ቢያንስ 300 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት መግለፃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ይህ ጥቃት በሶማልያ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ ከደረሱ በመኪና ላይ ከተጠመዱ የቦምብ ከፍተኛ ጥቃቶች አንዱ ያረገዋል ተብሏል።
የቱርክ መከላከያ አውሮፕላን በሶማሊያ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡
ጥቃቱን አሁንም አልሸባብ ከአልቃይዳ ጋር ሆኖ ሳያደርሰው እንዳልቀረ ተገምቷል፡፡ በጥቃቱ የመንግሥት እና የግል ተቋማት ወድመዋል፡፡
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አብዱላሂ ፋርማጆ አልሸባብን ካለበት ቦታ ሁሉ እናስድደዋለን ብለዋል፡፡ 3 ብሄራዊ የሀዘን ቀኖችንም አውጀዋል፡፡የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ብሎ ይውለበለባል፡፡
ምንጭ ፦ ቢቢሲ
@tilvahethiopia @tsegabwolde

የብአዴን መስራቹ ታጋይ አቶ በረከት ስምኦን ከፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አስተባባሪ ሀላፊነታቸው በገዛ ፍቃዳቸው ለቀቁ። አቶ በረከት ከሀላፊነታቸው
የተነሱት ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያቀረቡት የመልቀቅያ ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ ነው።
ምንጭ፦ ሰናይት መብርሀቱ,ENF
#ቲክቫህ
የብአዴን መስራቹ ታጋይ አቶ በረከት ስምኦን ከፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አስተባባሪ ሀላፊነታቸው በገዛ ፍቃዳቸው ለቀቁ። አቶ በረከት ከሀላፊነታቸው
የተነሱት ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያቀረቡት የመልቀቅያ ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ ነው።
ምንጭ፦ ሰናይት መብርሀቱ,ENF
#ቲክቫህ
👍1