#የመንታ #እርግዝና
አንዲት ሴት መንታ ስታረግዝ ምን ማወቅ አለባት?
በእርግዝና ወቅት የሚታዩት አብዛኞቹ ለውጦች በመንታ እርግዝና ላይ ይጋነናሉ።
👉ለምሳሌ፦ ድካም፣ የወገብ ህመም፣ የእግር ማበጥ፣ ክብደት መጨመር ወዘተ።
መንታ ጽንስ ያረገዘች እናት ለአንድ ጽንስ ከምትመገበው የእለት የምግብ መጠን በላይ እንድትመገብ ይመከራል።
ይህም ነፍሰ ጡር ከመሆንዋ በፊት ከምትወስደው መጠን በተጨማሪ 600 ኪሎ ካሎሪ መውሰድ ይጠበቅባታል።
ከዚህ በተጨማሪ መንታ ያረገዘች እናት ማወቅ ያለባት በእርግዝና ጊዜ ለጤና ችግሮች የመጋለጥ እድሏ ከፍተኛ ስለሆነ ተገቢውን ክትትልና የህክምና እርዳታ ማግኘት አለባት።
ሊያጋጥሙ የሚችሉት ችግሮች ዋና ዋናዎቹ፤
👉የደም ማነስ
👉የጽንስ አቀማመጥ መዛባት
👉የደም ግፊት
👉 የስኳር ህመም
👉በማህጸን ደም መድማት
👉የምጥ ያለግዜው መምጣት
👉ከወሊድ በኋላ ከፈተኛ ደም መፍሰስ የመሳሰሉት ናቸው።
መልካም ጤና!!!