#ግሩም #የሆነ #የምላስ #ንድፍ ! 👅
ይሄ የተሰነጣጠቀ ምላስ ነው ይህም በጣም ብዙ ትናንሽ ስንጥቆች ወይም ተለቅ ያሉ ጉድጓዶች በላይኛዉ ምላስ አካል ላይ ይታያል. እነዚህ ጥቃቅን ስንጥቅ ነገሮች በመጠን ጥቂት ወየም ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ. በአብዛኛው ጊዜ በአንድ ምላስ መካከል ተለቅ ያለ ስንጥቅ ይኖራል
የተሰነጣጠቀ ምላስ ከአለም ህዝብ መሀከል ከ 2 እስከ 5 በመቶ የሚሆነውን ሰዉ ያጠቃል.ስንጥቁ በአይን በሚታይበት ወቅት ህመም ያለዉ ቢመስልም ምንም ህመም አይሰማውም ባንዳንድ ወቅት ግን
▪️የብርቱካን ጭማቂ
▪️ቅመም የበዛባቸው ምግቦች ወዘተ ስንጠቀም ማቃጠል ስሜት ሊኖረው ይችላል
#የተሰነጣጠቀ# ምላስ መንስኤው አይታወቅም, ብዙውን ጊዜ በጥርስ ምርመራ ወቅት እንደ ድንገት ሊታይ ይችላል
የተሰነጣጠቀ ምላስ ምንም ጉዳት የሌላቸውና በክፍተቱ ምክንያትም የህመም ምልክቶች አይታዩበትም ምንም አይነት ህክምናም አያስፈልገዉም እንደዚህ አይነት ምላስ ያላቸዉ ሰዎች አንዳንድ ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች አሉ እነዚህም
▪️ የአፍ ንፅህናን በሚገባ መጠበቅ እነዚህም
የላይኛዉን የምላስ አካልን በሚገባ ማፅዳት ምክንያቱም በክፍተቶቹ መሀል የሚቀሩትን ምግብ ትራፊዎች ማስወገድ ይኖርብናል እነዚህ እዛ በሚቆዩበት ወቅት ለመጥፎ የአፍ ጠረን ምክንያት ይሆናሉ
መረጃዉ ከተመቸዎ 👍አይንፈጉን
#መልካም #ጤና