መኀደረ ጤና
2.6K subscribers
36 photos
13 videos
6 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
ስለ ጤናዎ ወሳኝ መረጃዎች💊 ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገባ የጤና መረጃዎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩበታል ያስተምሩበታል መልካም ጤና ለሁላችን..


መልካም ጤና ለሁላችን..
Download Telegram
#ደም #ለማን #ይስጡ፤ ከማንስ #ይቀበሉ?

👉የደም አይነት: A+
ለማን ይሰጣል
ለ A+, AB+ ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበላል
ከ A+, A-, O+, O- ይቀበላል።
👉የደም አይነት: O+
ለማን ይሰጣል
ለ O+, A+, B+, AB+ ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበላል
ከ O+, O- ይቀበላል።
👉የደም አይነት: B+
ለማን ይሰጣል
ለ B+, AB+ ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበላል
ከ B+, B-, O+, O- ይቀበላል።
👉የደም አይነት: AB+
ለማን ይስጥ፦
ለ AB+ ብቻ ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበል፦
ከሁሉም ይቀበላል።
👉የደም አይነት: A-
ለማን ይስጥ፦
ለ A+, A-, AB+, AB- ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበል፦
ከ A-, O- ይቀበላል።
👉የደም አይነት: O-
ለማን ይስጥ፦
ለሁሉም ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበል፦
ከ O- ይቀበላል።
👉የደም አይነት: B-
ለማን ይስጥ፦
ለ B+, B-, AB+, AB- ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበል፦
ከ B-, O- ይቀበላል።
👉የደም አይነት: AB-
ለማን ይስጥ፦
ለ AB+, AB- ይሰጣል።
※ ከማን ይቀበል፦
ከ AB-, A-, B-, O- ይቀበላል።

❤️መልካም ጤና❤️