መኀደረ ጤና
2.6K subscribers
36 photos
13 videos
6 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
ስለ ጤናዎ ወሳኝ መረጃዎች💊 ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገባ የጤና መረጃዎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩበታል ያስተምሩበታል መልካም ጤና ለሁላችን..


መልካም ጤና ለሁላችን..
Download Telegram
#የማስታወስ_ችሎታዎን_እንዴት_ማሻሻል #ይችላሉ ?

👉 ሕይወትዎን በፕሮግራም ይምሩ

👉አዕምሮዎን የሚያነቃቁ ጨዋታዎችን ይጫወቱ

👉 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ

👉 ጭንቀትን ይቀንሱ እና በቂ ዕረፍት ያድርጉ

👉 ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያዘውትሩ

👉በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ

👉የሚያገኙትን መረጃ በምድብ ከፍለው
ያስቀምጡ

👉ነገሮችን ከፋፍለው ለማስታወስ ይሞክሩ

👉በቡድን የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ

👉ለማስታወስ እንዲጠቅምዎ ደጋግመው
በአዕምሮ ያመላልሱ

#መልካም_ጤና
እባኮዎትን መኪና ሲያሽከረክሩ ቀበቶ ማድረጎ ይህን ከመሰለ አደጋ ይጠብቆታል
#የኮሮና_ቫይረስ_ምልክቶች

ዋና ምልክቶች (Major Indicators)
👉ትኩሳት (Fever)
👉ሳል (Cough)
የምግብ መፈጨት ችግር
👉ማስመለስ (Vomiting)
👉ተቅማጥ (Diarrhea)
👉የምግብ ፍላጎት መቀነስ (Loss of Apetite)

የነርቭ ምልክት (Nerve Symptoms)
👉የራስ ህመም (Head Ache)
👉የእይታ ችግር (Vision Problems)
👉የአይን ማቃጠል ወይም መለብለብ ናቸው።

#የቫይረሱ_መተላለፊያ_መንገዶች

በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (Coronavirus) ወረርሽኝ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ወደ ጤነኛ ሰው በሚከተሉት መንገዶች በሚከተሉት መንገዶች ይተላለፋል፦
👉በበሽታው የተያዘ ሰው በሚያስልበት ወይም በሚያስነጥስበት ወቅት በአየር ይተላለፋል
👉በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ከተነካካን ወይም እጅ ለእጅ ከተጨባበጥን (ሰላምታ)
👉ቫይረሱ ያለበትን ዕቃ ወይም ቁስ ከነካን በኋላ አፋችንን፣ አፍንጫችንን ወይም አይናችንን ከነካን በቫይረሱ በቀላሉ እንያዛለን

#ቫይረሱን_ለመከላከል_ምን_ማድረግ #አለብን?

ለኮሮና ቫይተስ የሚሆን ክትባት እስካሁን አልተሰራም፤ ለኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽንን ለመከላከል የሚረዳን ልክ ጉንፋን እንዳይዝዎት የሚያደርጉትን አይነት ጥንቃቄ ያድርጉ
👉እጅዎን ለብ ባለ ውሃ እና ሳሙና ይታጠቡ ወይም ከአልኮል የተሰሩ የእጅ ሳኒታይዘሮች (Hand Sanitizer) ይጠቀሙ
👉ህዝብ በተጨናነቀባቸው ቦታዎች ላለመሄድ ይሞክሩ
※ በሽታው ቢኖርብዎትም ባይኖርብዎትም አፍና አፍንጫዎን የሚከልል ማስክ ያድርጉ
👉አፍዎን፣ አፍንጫዎንና አይንዎን በፍጽም በእጅዎ ወይም በጣትዎ አይንኩ
👉በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ያለዎትን ቅርርብ (ንክኪ) ይቀንሱ።

#መልካም_ጤና
From member of the Stanford hospital board. This is their feedback for now on Corona virus: The new Coronavirus may not show sign of infection for many days. How can one know if he/she is infected? By the time they have fever and/or cough and go to the hospital, the lung is usually 50% Fibrosis and it's too late. Taiwan experts provide a simple self-check that we can do every morning. Take a deep breath and hold your breath for more than 10 seconds. If you complete it successfully without coughing, without discomfort, stiffness or tightness, etc., it proves there is no Fibrosis in the lungs, basically indicates no infection. In critical time, please self-check every morning in an environment with clean air. Serious excellent advice by Japanese doctors treating COVID-19 cases: Everyone should ensure your mouth & throat are moist, never dry. Take a few sips of water every 15 minutes at least. Why? Even if the virus gets into your mouth, drinking water or other liquids will wash them down through your throat and into the stomach. Once there, your stomach acid will kill all the virus. If you don't drink enough water more regularly, the virus can enter your windpipe and into the lungs. That's very dangerous. Please send and share this with family and friends. Take care everyone and may the world recover from this Coronavirus soon. IMPORTANT ANNOUNCEMENT - CORONAVIRUS 1. If you have a runny nose and sputum, you have a common cold 2. Coronavirus pneumonia is a dry cough with no runny nose. 3. This new virus is not heat-resistant and will be killed by a temperature of just 26/27 degrees. It hates the Sun. 4. If someone sneezes with it, it takes about 10 feet before it drops to the ground and is no longer airborne. 5. If it drops on a metal surface it will live for at least 12 hours - so if you come into contact with any metal surface - wash your hands as soon as you can with a bacterial soap. 6. On fabric it can survive for 6-12 hours. normal laundry detergent will kill it. 7. Drinking warm water is effective for all viruses. Try not to drink liquids with ice. 8. Wash your hands frequently as the virus can only live on your hands for 5-10 minutes, but - a lot can happen during that time - you can rub your eyes, pick your nose unwittingly and so on. 9. You should also gargle as a prevention. A simple solution of salt in warm water will suffice. 10. Can't emphasis enough - drink plenty of water! THE SYMPTOMS 1. It will first infect the throat, so you'll have a sore throat lasting 3/4 days 2. The virus then blends into a nasal fluid that enters the trachea and then the lungs, causing pneumonia. This takes about 5/6 days further. 3. With the pneumonia comes high fever and difficulty in breathing. 4. The nasal congestion is not like the normal kind. You feel like you're drowning. It's imperative you then seek immediate attention.
👉ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም።

አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

< ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
< በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡

ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡

< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡

< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡

2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡

3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ

#መልካም_ጤና
መኀደረ ጤና pinned «👉ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም። አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል! በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣…»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia : ቫይረሱ በቀላሉ የሚሰራጨው በዚህ መልኩ ነው:: በተለይ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሰው ጋር ተጨባብጠው እጆን ሳይታጠቡ አይኖን አፍንጫዎንና አፎን ከነኩ አደገኛ ነው:: ምንም እንኳን ቫይረሱ በንኪኪ ባይተላለፍም ይህ አጭር ቪዲዮ ግን ጥሩ የግንዛቤ ትምህርትን ይሰጣል::

ይጠቅመኛል ትክክል ነው ብለው ካሰቡ ሼር ያድርጉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን ማዳን ሌላውን ማዳን ነው!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስዎን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ይህንን መልእክት በመተግበር ጥንቃቄ ያድርጉ! ለሌሎችም ያጋሩ!
# COVID19 # Ethiopia #SafeHands
#በቻይና_ሰዎች_የሰጧቸው_ዋና_ዋና #ጠቃሚ_ምክሮች

👉ሁለት አይነት ጫማ ይኑርዎት። አንዱ ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበት ሲሆን ሌላኛው ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበት ይሆናል። ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ቤት ውስጥ አያስገቡ። ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ውጪ አያውጡ።
👉አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች ለማኖር የሚያገለግል አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች በሙሉ ለምሳሌ እንደ መድሐኒት: መጠጦች: አትክልቶች እና ሌሎችንም ሳይነኩ ለ24 ሰዓት በጠረጴዛው እንዲቆዩ ያድርጉ።
👉በተቻለ መጠን የገንዘብ ኖቶችንም ሆነ ሳንቲሞችን አይስጡ: አይቀበሉ። የገንዘብ ኖቶችንም ሆነ ሳንቲሞችን ወደ ወደ ቤት የሚያመጡ ከሆነ ለዚህ ጉዳይ ለይተው ባስቀመጡት ጠረጴዛ ላይ ለ24 ሰዓት አቆይተው ይጠቀሙ።
👉ሁሉንም አይነት አትክልቶች ማለትም ቀይ ሽንኩርት: ነጭ ሽንኩርት: ድንች እና ሌሎችንም በፈላ ውሃ ሙልጭ አድርገው ይጠቡ። በፈላ ውሃ ሊታጠቡ የማይችሉ አትክልቶችን አይግዙ።
👉ከቤት ከወጡ በተቻለ መጠን የእጅ ስልክዎን ይዘው አይሂዱ። ይዘው ከወጡ ደግሞ ወደ ቤት ሲመልሱ በአልኮል ያጽዱ።
👉ከቤት ከወጡ በተቻለ መጠን የቤት ቁልፎችን ይዘው አይውጡ። ይዘው ከወጡ ደግሞ ወደ ቤት ሲመልሱ በአልኮል ያጽዱ።
👉ከቤት ወጥተው ሲመልሱ እጅዎንና ፊትዎን በሳሙና ይታጠቡ። ቤት እንደተመለሱ የለበሱትን ልብስ አውልቀው እንዲታጠብ ያድርጉ።
👉ሴት እህቶቻችን ከቤት ስትወጡ ጸጉራችሁ በአግባቡ መጠቅለሉን አረጋግጡ:: ጸጉራችሁን በእጃችሁ አትነካኩ:: ፊታችሁን ጸጉር በነካ እጃችሁ አትንኩ።
👉አትክልት ለመግዛት ሲሄዱ የእጅ ጓንት ያድርጉ። ወይም አትክልቶችን ሲያነሱ የፕላስቲክ ከረጢቶችን በሁለቱም እጅዎት ማጥለቅዎትን እርግጠኛ ይሁኑ። ወደ ቤት ሲመልሱ የእጅ ጓንትዎን ማጠብዎን አይዘንጉ። በፕላስቲክ ከረጢቶች ተጠቅመው ከሆነ ወደ ቤት ሲመልሱ ወይም ወዲያውን ከተጠቀሙ በኋላ ያስወግዱ።
👉 ሁልጊዜ ከቤት ከመውጣትዎ በፊት ራስዎን እና የሚያመጧቸውን ነገሮች ደህንነት እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ያቅዱና በቂ ዝግጅት ያድርጉ።
👉በጣም የግድ ካልሆነ በስተቀር ምግብ ወይም መድሐኒት ለመግዛት ባይሰለፉ ይመረጣል። መሰለፉ ደግሞ የግድ ከሆነ እስከ ሁለት ሜትር ርቀትዎን ይጠብቁ።
👉ከውሾች እና ድመቶች ጋር ያለዎትን ንክኪ ያስወግዱ።
👉. በተቻለ መጠን አረጋውያን ወደ ውጪ ባይወጡ ይመክራል። ቤት ውስጥ ያሉ ወይም በአካባቢው ያሉ ሰዎች ለአረጋውያን የሚፈልጉትን ነገር ገዝተው ቢያመጡላቸው ይመክራል።
👉 ሁልጊዜ ከቤትዎ ከመውጣትዎ በፊት ከላይ የተጠቀሱትን መልዕክቶች በመመልከት አቅደው ተግባራዊ ያድርጉ።

#መልካም_ጤና
መኀደረ ጤና pinned «#በቻይና_ሰዎች_የሰጧቸው_ዋና_ዋና #ጠቃሚ_ምክሮች 👉ሁለት አይነት ጫማ ይኑርዎት። አንዱ ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበት ሲሆን ሌላኛው ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበት ይሆናል። ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ቤት ውስጥ አያስገቡ። ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ውጪ አያውጡ። 👉አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች ለማኖር የሚያገለግል አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን…»
የኮረና ዜናዎች ከብዙ ቻናሎች እያገኛቹ ነው እንደበፊቱ ሌላ የጤና ጉዳዮች ላይ እናተኩር ወይስ በእየለቱ ስለኮረና ዜናዎች ትፈልጋላቹ

👍 እንፈልጋለን

👎 አንፈልግም ሌላ የጤና ጉዳይ ይቅረብልን