🔴
ቁርአን በአረፍተ ነገር አወቃቀሩ ስህተተ አልባ ነው ወይ? ይህንን ጉዳይ ለአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንት መተው ተገቢ ይመስለናል፡፡ ቁርአን በርካታ ስህተቶች እንዳሉበት ተረጋግጧል፡፡ ሙስሊሞች የቁርአን አረብኛ ያልተዳቀለ አረብኛ እንደሆነ ያምናሉ፣ 🔛 ነገር ግን አስራ አምስት 1⃣5⃣ ከሚደርሱ ቋንቋዎች እንደተዋሰ የቋንቋ ሊቃውንት ገልጠዋል፡፡ 👉ከግብፃውያን፣ 👉ከዕብራውያን፣ 👉ከሲሪያን ክርስቲያን፣ 👉ከአርማይክ፣ 👉ከሀበሻ /ግዕዝ/ ቋንቋዎች ተውሷል፡፡
ይህ የሚያሳየው መጽሐፉ ከሌሎች ቋንቋዎችም #ተቀነጫጭቦ_የተደራጀ እንደሆነ ነው፡፡ የተውሶ ቃላትን እየተጠቀመ ንፁህ ነው፣ በቀጥታ በጅብሪል አማካይነት እየተነበበ ለመሐመድ ተደምጦ፣ እሱ ደግሞ ለተከታዮቹ ተናግሮት በመጽሐፍነት ለመደራጀት ችሏል ብለን ለመድፈር እንችላለን?
የሰማይ ቋንቋ አረብኛ ነው ብለን ከወሰንን ማነው ከተጠቀሱት ቋንቋዎች ቃላትን የተዋሰው❓❓ ሙስሊሞች ግን ከአላህ እንደሆነ፣ ሌላ ቋንቋ እንደሆነ ይናገራሉ መተርጎሙንም ይከለክላሉ፡፡