Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Balthazar)
በቁርአን ሚስቶችን መምታት አልተፈቀደምን?
የኡስታዝ አቡ ሐይደር ክህደት ሲጋለጥ
ኡስታዝ አቡ ሐይደር እስልምና ሚስቶችን ስለመምታት የሚያስተምረውን አሳፋሪ ትምሕርት ለማብራራት ብዕሩን ካነሳ ሰነባብቷል፡፡ ብዙ ሙስሊም ወገኖችም የእርሱን “ምላሽ” እንደ መጨረሻውና ትክክለኛው ምላሽ በመቁጠር በማሕበራዊ ሚድያዎች ላይ ሲቀባበሉት እየታዘብን ነው፡፡ ሆኖም የኡስታዙ “ምላሽ” እንደ ሌሎቹ እስላማዊ ምላሾች ሁሉ ሃይማኖቱን ከስህተቱ ለማትረፍ የሚበቃ ሆኖ አላገኘነውም፡፡ በዚህ ጽሑፍ ይህንን “ምላሽ” ከቁርአንና ከቀደሙት እስላማዊ ምንጮች አንጻር እንፈትሻለን፤ የኡስታዙንም ጽርፈት እናጋልጣለን፡፡ ለማንበብ ሊንኩን ይከተሉ http://www.ewnetlehulu.org/am/women-in-islam/idrib

❤1👍1
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Balthazar)
❤1

የመስከረም 1 ትዝታዬ (9-11)
የልጅነት ዘመኔን ባሳለፍኩባት የገጠር ከተማ በአነስተኛ ዲናሞዎች የሚሠሩ ያልጠሩ ምስሎችን የሚያሳዩ ሁለት ቴሌቪዥኖች ነበሩ፡፡ ከሁለቱ አንዱ በእህቴ ቤት ይገኝ ስለነበር እንደ ሌሎቹ የዕድሜ አቻዎቼ አምሳ ሣንቲም ለመክፈል አልገደድም ነበር፡፡ መስከረም 1 - 1994 ዓ.ም. (በኛ አቆጣጠር) የአዲሱን ዓመት ልዩ የበአል ዝግጅት ለመከታተል ቦታ ይዣለሁ፡፡ የአውዳመት ሙዚቃዎች፣ በአደይ አበባ ምስሎች የታጀቡት ማስታወቂያዎችና በአገር ባሕል አልባሳት ያጌጡት ጋዜጠኞች ቀልቤን ገዝተውታል፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚያውቀው የእንቁጣጣሽ ምትሃታዊ ስሜት ተመስጬ የቴሌቪዥኑን መስኮት አልፌ በመግባት የትርዒቱ አካል ሆኛለሁ፡፡ ነገር ግን ሲተላለፍ የነበረው ፕሮግራም ድንገት ተቋርጦ አንድ ሰበር ዜና መተላለፍ ሲጀምር በአደይ አበባ ከተሞላው መስክ ወጥቼ በጭስ በታፈነ የሕንፃዎች ፍርስራሽ ውስጥ ራሴን አገኘሁት፡፡ ጋዜጠኛው አለመረጋጋት በሚስተዋልበት ድምፅ “በኒውዮርክ በሚገኙት የዓለም የንግድ ማዕከል መንትያ ሕንፃዎች ላይ ጥቃት ተፈፀመ…” ይላል፡፡ አንድ ጢያራ እንደ ሚሳኤል እየተምዘገዘገ ከሁለቱ ውብ ሕንፃዎች በአንዱ አናት ላይ ሲቸከልና በጥቁር ጭስ የታጀበ ነበልባል ከሕንፃው ሲጉተለተል ታየ፡፡ ሁለተኛውም ተከትሎት በሌላኛው ሕንፃ ወገብ ላይ ተሰካ፡፡ እኒያ ውብና ግዙፍ ሕንፃዎች በውስጣቸው የነበሩትን ሕያዋን እንደያዙ ወደ ፍርስራሽነት ሲቀየሩ በድንጋጤና በሰቀቀን ሆኜ ተመለከትኩ፡፡ ድርጊቱ የአሸባሪዎች ጥቃት ስለመሆኑ ግምት መኖሩን በመጠቆም ልብ ሰባሪው ሰበር ዜና አበቃ፡፡ ያ ሁሉ የአርማታ መርግ እላዬ ላይ የወደቀ ያህል ተሰምቶኝ መላው ሰውነቴ በድንጋጤና በኀዘን እየራደ ከተቀመጥኩበት ተነሳሁ፡፡ የዚያ አረመኔያዊ ተግባር ሰለባ የሆኑትን ወገኖች ሰቆቃ በማሰብ እያነባሁ ወደ ወላጆቼ ቤት አቀናሁ፡፡
ስለ ጉዳዩ የማወቅ ጉጉት ስላደረብኝ በቀጣዮቹ ቀናት በእጄ መዳፍ ተለክታ የተሠራች በምትመስለው ራዲዮኔ ላይ ጆሮዬን በመትከል መከታተል ተያያዝኩኝ፡፡ ከአሥራ ዘጠኙ አሸባሪዎች መካከል አሥራ አምስቱ የሳዑዲ አረብያ ዜጎች መሆናቸውና ጥቃቱ በአልቃኢዳ መቀናበሩ ይፋ ሆነ፡፡
አሸባሪዎቹ ረጅም ጊዜ ከፈጀ ዝግጅት በኋላ አራት አውሮፕላኖችን በመጥለፍ ሁለቱን በኒውዮርክ ከሚገኙት የዓለም የንግድ ማዕከል መንትያ ሕንፃዎች ጋር አላተሙ፤ የአሜሪካ ኩራት የነበሩት ሁለቱ ሕንፃዎችና በዙርያቸው የነበሩት ሌሎች ሕንፃዎችም ተደረመሱ፡፡ ሦስተኛውን ወደ ዋሺንግተን በመውሰድ ከፔንታገን (የአሜሪካ የመከላከያ ዲፓርትመንት ዋና ማዕከል) ጋር በማላተም ሕንፃውን በከፊል አፈረሱ፤ ሌላኛውን ደግሞ ምናልባትም ከነጩ ቤተ መንግሥት ጋር ለማላተም እየበረሩ ሳሉ ከተሳፋሪዎች ጋር በተፈጠረ ግብግብ አውሮፕላኑ ባዶ ሜዳ ላይ ተከስክሶ በውስጡ የነበሩት ሰዎች ሁሉ አለቁ፡፡ በዚህ ጥቃት ወደ 3,000 የሚጠጉ ሰዎች ሕይወት ተቀጥፏል፤ ከ6,000 በላይ ቆስለዋል፡፡ አሥር ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ንብረት ከመቅፅበት የወደመ ሲሆን ጠቅላላ ኪሳራው ሦስት ትሪሊየን ዶላር ተገምቷል፡፡
ያኔ ገና በዕድሜ ለጋ ብሆንም የክስተቱ ትርጉም በመጠኑም ቢሆን ገብቶኝ ነበር፡፡ ነገር ግን አሸባሪዎቹ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንደሆኑ መነገሩ የሚዋጥልኝ አልሆነም፡፡ ምክንያቱም እኔ የማውቃቸው ሙስሊም ባልንጀሮቼ ሰላማውያን፣ ታማኞችና ደጎች ናቸውና፡፡ በአንድ ወቅት ወላጅ እናቴ ያለፍትህ ታስራ ከባድ ቅጣት ስትጠባበቅ ሳለች አንድ ሙስሊም ተፋልሞ ታድጓታል፡፡ በሌላ ጊዜ ደግሞ ይኸው ሰው ከሞት አትርፏታል፡፡ እኔ የማውቃቸው ሙስሊሞች እንዲህ ናቸው፡፡ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ፣ የተቸገረን የሚረዱ፣ አድሎን የማያውቁ፣ ከብዙ ሰዎች የተሻለ መልካምነት የሚንፀባረቅባቸው ግሩም ማሕበረሰቦች! የአሸባሪዎቹ ድርጊት ከዚህ ጋር አልታረቅልህ አለኝ፡፡
የዓለምን ሰላምና ኢኮኖሚ ያሰባቀለው የመስከረም አንዱ ጥቃት ከተፈፀመ ዓመታት አለፉ፡፡ አሜሪካና አጋሮቿ በሽብርተኝነት ላይ ጦርነት ማወጃቸውን አስታውቀው አፍጋኒስታንና ኢራቅን በመውረር “ድላቸውን” አብሥረዋል፡፡ በአሸባሪነት የተፈረጁ ቡድኖችና ግለሰቦችም በየቦታው መታደናቸውን ቀጥለዋል፡፡ ዓለም ከዚያ ወዲህ እንደ ቀድሞ አልሆነችም፡፡ የኔም ዕድሜ ከፍ ብሎ የሰው ልጆች የሚፈፅሟቸውን ክፋቶች ትርጉም ለመገንዘብ የሚያስችል የአእምሮ ብስለት አዳብሬያለሁ፡፡ የመሰናዶ ትምህርቴን አጠናቅቄ የመግቢያ ፈተናውን በስኬት በማለፍ የአንደኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኛለሁ፡፡ 1999 ዓ.ም. ዓመቱን ሙሉ ከቤተሰቦቼና ከጓደኞቼ ተነጥዬ ከቆየሁ በኋላ ናፍቆትና የአዲሱ ሕይወት ዘይቤ ትግል የተፈራረቁበትን አካሌን ለማሳረፍ በሚሊኒየሙ ዋዜማ ወደ ቤት ተመልሻለሁ፡፡ እጅግ ጣፋጭ ስሜት ነበር፡፡ ነገር ግን ደስታውን ማጣጣም የቻልኩት የቅርብ ጓደኛዬ አንድ የቪድዮ ሲዲ ይዞልኝ እስከመጣበት ጊዜ ድረስ ብቻ ነበር፡፡ ቪድዮው መስከረም 16 - 1999 ዓ.ም. በጅማ ዞን በሻሻ በተባለ ቦታ አክራሪ ሙስሊሞች በክርስቲያኖች ላይ የፈፀሙትን ዘግናኝ ጭፍጨፋ የሚያሳይ ነበር፡፡ አካላቸው የተቆራረጠ፣ በእሳት የተለበለቡ፣ ተሰይፈው በየቦታው የወዳደቁ… አስክሬኖች ይታያሉ፡፡ በስፍራው የነበሩና በሕይወት የተረፉ ሰዎች ስለደረሰባቸውና ስለተመለከቱት አስፈሪ ሁኔታ ሳግ በተናነቀው ድምፅ እማኝነታቸውን ሲሰጡ ይደመጣሉ፡፡ ስለ ጉዳዩ ቀደም ሲል የሰማሁ ብሆንም ሰቆቃውን በዓይኔ በማየቴ የተሰማኝን ኀዘንና ድንጋጤ ቃላት አይገልፁትም፡፡ ኋላ ላይ ያገኘኋቸው መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በወቅቱ 18 ክርስቲያኖች ተገድለዋል፣ 38 ቆስለዋል፣ 488 በግድ ሰልመዋል፣ ከ2000 በላይ ተፈናቅለዋል፣ 3 አብያተ ክርስቲያናትና ከ850 በላይ የክርስቲያን ቤቶች ተቃጥለዋል፣ 4 አብያተ ክርስቲያናት ተዘርፈዋል፡፡ ያቺ ዕለት እስልምናና ሽብርተኝነት ያላቸውን ቁርኝት ለማወቅ ጥናት ማድረግ እንዳለብኝ የወሰንኩባት ዕለት ሆነች፡፡

Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
ታላቁ አምላክና የግራንቪል ሻርፕ ሕግ
የኡስታዝ ወሒድ ቅጥፈት ሲጋለጥ
የሀገራችን ሙስሊም ሰባኪያን የማያውቁትንና ያላጠኑትን የአዲስ ኪዳን የመጀመርያ ቋንቋ እየጠቀሱ ሲዘላብዱ ከማየት በላይ የሚያሳቅቅ ነገር ያለ አይመስለኝም፡፡ የዚህ ተግባር ቀበኞች ከሆኑት መካከል ወሒድ የተባለው ጸሐፊ አንዱ ነው፡፡ ይህ ሰው ምንም ዓይነት የግሪክ ቋንቋ ዕውቀት ሳይኖረውና የሚጠቅሳቸውን ምንጮች አጣርቶ ሳይረዳ ሁሉን እንደጨረሰ ሊቅ ሲጽፍና ሲናገር ይታያል፡፡ በዚህ ምላሽ የግራንቪል ሻርፕ የግሪክ ቋንቋ ሕግን በመጥቀስ የፈፀመውን ቅጥፈት የምንመለከት ይሆናል፡፡ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/sharp-1/

የግራኝ አሕመድ ወረራ – በተክለ ጻድቅ መኩርያ – ይህ መጽሐፍ በአክራሪ ሙስሊሞች ከገበያ ላይ ሰብስቦ የማቃጠል ዘመቻ ስለተደረገበት በቀላሉ ማግኘት የማይቻል ነው፡፡ መጽሐፉን ለኤሌክትሮኒክስ ሚድያ በሚያመች መልኩ ያዘጋጁትን ለእስልምና መልስ አማርኛ ድረገፅ ወገኖቻችንን ለማመስገን እንወዳለን፡፡ 👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/books/
http://www.ewnetlehulu.org/am/books/
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
ለሰልማን የፕሮፓጋንዳ መጽሐፍ ክፍል 5 ምላሻችን ለንባብ በቅቷል፡፡ ለማንበብ ሊንኩን ይከተሉ፡፡ 👇 ካነበቡ በኋላ ለሌሎች ያጋሩ፡፡
http://www.ewnetlehulu.org/am/sel-book-review-5/

ለ… "በፍየል የተበላ ቁርአን አለን? ክፍል ሁለት" የተሰጠ ምላሽ፡-
መግቢያ፡-
ለክፍል አንድ እጅግ በመረጃ የጠገበ ምላሽ መስጠቴ ይታወሳል፡፡ ምላሹን ከሰጠሁ በኋላ ግን ወሒድና ጀሌዎቹ የመልስ መልስ ከመስጠት ይልቅ የተወሰናችሁት እንዳያችሁት የወረደብኝን ስድብና ማናናቅ ልነግራችሁ አልችልም FB ይቁጠረው፡፡ ሱና ስለሆነ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ነቢዩ ሙሐመድም በዘመናቸው ጥያቄ የሚያነሳባቸውንና ነቢይነታቸውን በእውቀት የሚገዳደርን ሁሉ ያለ ርህራሄ ይገድሉ እንደነበር ግለ ታሪካቸው ያሳያል፡፡ ለዚህ ብዙ ብዙ የትየለሌ ማስረጃ መቁጠር ስለሚቻል አሉባልታ አለመሆኑን ተረዱልኝ፡፡
በአንድ ግሩፕ ከዚህ በፊት እንደሚያደርጉት በድምጽ እንድንወያይ ከስድብ ጋር ወተወቱኝ፤ ከወሂድም ጋር ሳይቀር ቻት አደረግን፡፡ እኔም ለመልሴ መልስ የምሻው በጽሑፍ እንደሆነና ለዚህም ምክንያቴ ምን እንደሆነ ገለጽኩላቸው፡፡ ድምጽ ይቅርና በቻት እናድርግ የሚል ሌላ አማራጭ አቀረበልኝ፡፡ እኔም ምን እንደሚሠሩ ስለማውቅ አሁንም አሻፈረኝ አልኩ፡፡ ወዲያው ግን ያደርጉታል ብዬ የማስበውን ወሂድ እንዲያስወግዱኝ ባስተላለፈው ቀጭን ትዕዛዝ ያደረግነው ቻት ከሐሳብ መስጫው ላይ አስወግደዋል፡፡ አቅሙ ይህ ብቻ ነበር፡፡ ይህንን ክፋታቸውን ስለማውቅ ነው የጽሑፍ ምላሽ የምፈልገው፡፡
ወደ ዛሬው ጉዳዬ ስመለስ "በፍየል የተበላ ቁርአን አለን?" ለሚለው የመጀመሪያው ክፍል ለተሰጠው ምላሽ መልስ ሳይሰጥ ክፍል ሁለት ያለውን መጣጥፍ ለቆ አየሁ፤ አነበብኩት፡፡ በነበረን የቻት ቆይታ እንዳየሁትና ምላሹን እንደምሰጠው እንዲጠብቀኝ ነግሬዋለሁ፡፡ የመጀመሪያው ምላሽ ለሁለቱም ክፍሎች አጥጋቢ መልስ እንደሚሆን አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን የወሒድን ልክ የሚያሳዩ ሐሳቦችን ስላየሁበት እንደ ሊቀ ሊቃውንት አይተው ከበሮ ለሚደልቁለት በጀሯቸው ለሚኖሩ ጀሌዎቹ ምናልባት ወደ ማስተዋል ቢመልሳቸው ልኩን ላሳያቸው አሰብኩና ብዕሬን አነሳሁ፡፡ እናም እነሆ መልሴ ለክፍል ሁለት ብያለሁ፡-
ወሒድን በጽሑፉ መነጽር አንድ፡-
"ሚችነሪዎች አስር የጥቢ ጥቅስ ቁርአን ላይ ወርዶ ከነበረ የት ገባ? አላህ አውርጄ እጠብቀዋለው ያለውን ቁርአን እንዴት ፍየል በላቸው? ብለው ጥያቄ አቀረቡልኝ፣ እኔም ጥያቄያቸው ይዤ ወደ ኡስታዜ ወደ ሼህ ሙሃመድ ሃመዲን አመራው፣ እሳቸው አላህ ይጠብቃቸው ቁርአን ውስጥ አስር የጥቢ ጥቅስ ወርዶ ነበር የሚል የለም፣ ካለ ሃዲሱን አሳየኝ አሉኝ፣ እሺ ብዬ ከሚሽነሪዎች የለቀምቁትን ከነብጉሩ ላሳያቸው ስል በቃላቸው ያውቁት ነበርና በኦርጅኑ አርቢኛው እንዲህ አስቀመጡልኝ"
ስለ ወሒድን እውቀት አጠርነትና አምታታውነት በተደጋጋሚ ለሚያነቡኝ ሁሉ ገልጨ ነበር፡፡ አሁንስ አመናችሁ ይሆን? ወሒድ ቢያንስ በዚህ ቁርአን ለትውልድ በንጽሕና ስላለመተላለፉ ለተነሳው ጥያቄ መልስ ተብዬ ውትፍትፍ መጣጥፉን ያቀረበልን ሱና ሆኖበት ነው መሰለኝ እንደ ነቢዩ ኡስታዜ ካላቸው ሰው ጀሮውን ቻርጅ አስደርጎ መጥቶ እንጂ አሉ የተባሉ የኢስላም የአስተምህሮ ምንጭ የሆኑትን መጽሐፍት አገላብጦ አልነበረም፡፡ መጽሐፍቱን አገላብጦ ቢሆን ኖሮ ሲጀመር እነሆ መልሴ ሊል አይሞክርም፤ ካለም ለተሰጠው ምላሽ መልስ ይኖረው ነበር፡፡ እውቀትን የሚቸረጀው እርሱ ሌሎቹ ላይ እንደለጠፈው ከሸህ ጉግልና ላያቸው ላይ እንደ ሞባይሌ Upload የተደረገባቸውን ከሚጎለጉሉ ኡስታዞቹ ነው፡፡ እርሱም እንደ ኡስታዞቹ Upload ያደረጉትን እንደ እውቀት ቆጥሮ ሊጎለጉልልን ይዳዳዋል፡፡ የእርሱም ቢጤዎች አንድ ናቸውና ጭብጨባና ላይክ ያሽሩታል፡፡ ወሒድ ከጀሮ መጥገብ በኋላ እንጂ ከመጽሐፍት እውቀት ከመጥገብ በኋላ እየተናገረ እንዳልሆነ በድጋሜ እወቁልኝ እላለሁ፡፡
ወሒድን በጽሑፉ መነጽር ሁለት፡-
"በቁርአን ላይ ስለ ጥቢ የሚናገሩ ሶስት አናቅጽ አሉ፣ እነርሱም፦ 2:233፣ 46:15፣ 31:14 … ነገር ግን ሶስቱም ስለ አስር ጥቢ የሚያወሩት ምንም ነገር የለም፣ ሚችነሪዎች አስር የጥቢ ጥቅስ ቁርአን ላይ ወርዶ ከነበረ የት ገባ?"
ጥያቄው ለማን ይሆን እየቀረበ ያለው? የማስተዋል ችግር ከሌለበት በስተቀር መልሱን ከማንም ሳይጠብቅ እዛው ሐዲሱ ላይ አለ፤ ጥያቄው ሊጠየቅ የሚገባው አይደለም፡፡ ስለዚህ ቀደም ብዬ እንደገለጽኩላችሁ ሰውዬው የከፋ የኢስላም እውቀት አጠርነት ያጠቃው ሰው ነው፡፡ ባይሆን ጥያቄውን አይጠይቅም ነበር፤ አኢሻ ፍየል በልታዋለች በማለት አስተላልፋለች፡፡ ስለዚህ ቁርአን ውስጥ ማንም አይፈልግም፤ ሚችነሪ (ሚሽነሪ ለማለት ይመስለኛል) እያለ የሚጠራቸው በሕልሙም ሳይቀር ዕረፍት የነሱት ጠያቂዎችም የት ገባ አላሉም፤ ጥያቄቸው ቁርአን እንደምታወሩለትና እንደምትደልቁለት በአላህ ጥበቃ ውስጥ የታል የኖረው? አላህ አልጠበቀውም፣ አላህ ዋሽቷችኋል ነው እያሉ ያሉት፡፡ ይህንን ተረድቶ መልስን በዛ ላይ ማደራጀት ብልህነትና የእውቀት ሰዎች ሥራ ነበር፤ እርሱ አልቻለም፡፡ ይህንን ማድረግ እውቀት ይጠይቃላ! ወሒድ ደግሞ ከዚህ የጸዳ መሆኑን በጽሑፉ እወቁልኝ ብሎናል፡፡
ወሒድን በጽሑፉ መነጽር ሦስት፡-
"ፍየል በላቸው የተባለው የውግራት ጥቅስ ከአስር ጥቢ ጥቅስ ጋር ወوَ ‘’እና‘’በሚል ሃርፉል ዓጥፍ ማለትም አያያዥ መስተጻምር“copulative conjunction‘’ የተያያዘ ስለሆነ አስር የጥቢ ጥቅስ ሃዲስ ላይ ከሆነ የውግራትም ጥቅሱ ሃዲስ ላይ ነው ያለው፣ ይህን ሙግት ይዘን የጥቢ ጥቅስ ወደተባለበት ጥቅስ እንሂድ፦"
ይህ ከበቂ በላይ በክፍል አንድ ተመልሷል፡፡ ለማስታወስ ያክል ግን አኢሻ የቁርአን አካል እንደነበሩ እንደተናገረች አይተናል፡፡ አሁንም በዛው ክህደቱ ሊቀጥል ፈልጎ እንጂ፡፡ እውቀት አጠር ሰዎች አንዱ መገለጫቸው "ሞኝ ያሸንፋል፤ እንዴት ብሎ እምቢ ብሎ" እንደሚባለው እኔ ያልኩት ብቻ ብለው ለማሸነፍ ይዳዳቸዋል፡፡
ወሒድን በጽሑፉ መነጽር አራት፡-
"ችግሩን አሁን ተረዳሁት፣ ሃዲስ ላይ ያለው ቃል ከቁርአን ጋር እንጂ ቁርአን ውስጥ ወርዶ ነበር አይልም፣ ፊማ فِيمَا ጋር*with* እንጂ ፊ فِي ውስጥ*in* አይደለም፣ ነጥቡ ይህ ነው፣"
ከወሒድ የማጭበርበሪያው መንገድ አንዱ እንዲህ የሰዋሰው ሊቅ መስሎ ለመታየት መሞከሩ ነው፡፡ በዚህ መንገድ የኢስላም ሊቅ እንደሆነና የሚለው እንዲታመን ይጣጣራል፡፡ ይህንን እየሰሙ በጀሯቸው ለሚኖሩት ያድርገው፡፡ ያለፈው መጽሐፉም በእንዲህ ዓይነት ማጭበርበር የተሞላ ለመሆኑ ያነበበው የሚያስተውለው ነው፡፡ ምናልባት ጊዜ የማገኝ ከሆነ እርሱንም እንዴት ቅጥ የጠፋበት እንደሆነ ላስጎበኛችሁ እሞክራለሁ፡፡ ለማንኛውም ኡስታዙ ቻርጅ ሲያደርጉት ችግሩን እንደተረዳ "ፊማ فِيمَا ጋር*with* እንጂ ፊ فِي ውስጥ*in* አይደለም" በማለት የጥቢው አንቀጽ የቁርአን አካል ሳይሆን ከቁርአን ጋር አብሮ ማለት እንደሆነ ሊነግረን ሞክሯል፡፡
ሌላው እውቀት አጠርነት ያለው እዚህ ላይ ነው፤ እሽ እኛ አረብኛ አናውቅም ይባል፡፡ የነቢዩ ሙሐመድን ሐዲሳት ወደ ሌላ ቋንቋ የመለሱ የኢስላም ሊቃውንት ውግራቱን እናቆየውና ስለ ጥቢው ሚናገሩት ሐዲሶች ‘فِيمَا’ን ምን ብለው ተረጎሙት? ሁሉም የሐዲስ ሊቃውንት ‘فِيمَا’ንን የተረጎሙት ‘ውስጥ’ በማለት ነው እንጂ ወሒድ እንደሚለው አይደለም፡፡ ይህ ራስንም አንባቢንም ማታለል ነው፡፡ ከእንዲህ አይነት ጃህልነት ቅዱስ ጌታ ይጠብቃችሁ፤ ሐዲሶቹን ተጋበዙልኝ፡-

👍1
Sahih Muslim Bk 8, Number 3421:
'A'isha (Allah be pleased with, her) reported that it had been revealed "" in "" (ውስጥ) the Holy Qur'an that ten clear sucklings make the marriage unlawful, then it was abrogated (and substituted) by five sucklings and Allah's Apostle (may peace be upon him) died and it was before that time (found) in the Holy Qur'an (and recited by the Muslims). (ይህ ራሱ የጠቀሰው የሐዲስ ክፍል ትርጉም መሆኑን እንዳትረሱብኝ)
Sahih Muslim Bk 8, Number 3422:
'Amra reported that she beard 'A'isha (Allah he pleased with her) discussing fosterage which (makes marriage) unlawful; and she ('A'isha) said: There was revealed "" in "" (ውስጥ) the Holy Qur'an ten clear sucklings, and then five clear (sucklings).
Sunan Abu Dawud vol 2, # 2062, page 509
It was reported from 'Amrah bint 'Abdur-Rahmãn, from 'Aishah that she said: "Allah had initially revealed "" in "" (ውስጥ) the Qur'an that ten feedings prohibit (marriage); then this was abrogated with five known breast-feedings. So when the Prophet passed away, this was recited as part of the Qur'an."
Jami At-Tirmidhi Vol 2, # 1150, page 519-520
'Aishah said: "What was revealed "" in "" (ውስጥ) the Qur'an was ten well-known sucklings, five were abrogated from that, so it became five well-known sucklings. Then the Messenger of Allah died and the matter remained like that."
ለናሙና ያክል ይህ በቂ ይመስለኛል፤ ታዲያ የወሒድን ተግባር ምን ትሉታላችሁ? ለእኔ ከእውቀት አጠርነት በላይ ነው፡፡
ወሒድን በጽሑፉ መነጽር አምስት፡-
ጀሮ ጠገብነት ላይ የተመሠረተ እውቀት ችግሩን ያገዝፈዋል፡፡ የጥቢ ጉዳይ "ውሾን ያነሳ ውሾ" ተብሎ መተው የተገባው ሆኖ እያለ እንደ አዋቂ ሲፈተፍተው የነቢዩ ጉድ እንዲበረበር አድርጓል፤ እጥረት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግላቸው አላስቻለውም፡፡ ከጥቢ ጋር የተያያዙት ኢስላማዊ አስተምህሮዎች ከነቢዩ ሙሐመድ ያልተገባ ወሲባዊ ባህሪ ጋር የተያያዙ እንደሆኑ አያውቅምን? በኢስላም እንዲህ ዓይነት ጉዳዮችን መነካካት እንደማይፈለግ የሰማ አይመስለኝም፡፡
ለማንኛውም አብዱልሐቅ ጀሚል "ኢስላም መለኮታዊ ሃይማኖት ነውን? መቼስ ተጀመረ?" በሚለው መጽሐፉ የተወሰነውን የነቢዩን ያልተገባ ወሲባዊ ጉዳይ ጽፎታል፡፡ የተወሰኑ ሐዲሶችን ከእርሱ መጽሐፍ ወስጃለሁ መጽሐፉን ገዝታችሁ ብታነቡት ግን ብዙ እውቀት ትገበያላችሁ፤ ወንድማዊ ምክሬ ነው፡፡
ሱና አን-ናሳኢ ቅጽ 4፣ ቁጥር 3391
አናስ እንዲህ ሲል አውርቷል፡- የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፡- በዚህ ዓለም ሴትና ሽቶ በእኔ የተወደዱ እንዲሆኑ ተደርገዋል፤…
ሲራ አት-ጠበቃት ቅጽ 1፣ ክፍል 2-77-1
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፡- ገብርኤል ጀበና ይዞ መጣ ውስጡም ካለው በላሁም ከአርባ ወንድ ጋር እኩል የሆነ የወሲብ ጉልበትም ተቀበልኩ፡፡
እናም ይህ አይሻ በፍየል እንደተበላ የተናገረችለት የጥቢ የቁርአን ክፍል ነቢዩ ሙሐመድ የጉዲፊቻ ልጃቸውን የዛይድ ኢብኑ ሙሐመድ (በኋላ ኢብኑ ሀሪሳ ተብሎ እንዲጠራ የተደረገው) ሚስት ዘይነብን ነጥቀው በማግባታቸው የሕዝቡ ቤተበሳዊ ግንኙነት በመናጋቱ የወረደ ነው፡፡ ነቢዩ በሕዝቡ ዘንድ ተቀባይነት የለሌለውን ተግባር ሲፈጽሙ አላህ የጉዲፊቻ ልጅነትን ዝምድና አፍርሶ የጥቢን ዝምድና ከውልደት ጋር ተስተካካይ ዝምድና በማድረግ አጸደቀው፤ የነቢዩን ጉድ ለመሸፈን ሲባል፡-
"ይኑስ ቢን አብድ አል-አላህ ኢብን ዋሃብ ኢብን ዛይድ እንደተናገረው፡- የአላህ መልእክተኛ የአክስታቸውን ልጅ ዘይነብ ቢንት ጃሃሽን ለዛይድ ቢን ሃሪሳ አጋቡት፡፡ ከእለታት አንድ ቀን የአላህ መልእክተኛ ዛይድን ፍለጋ ወጥተው ሄዱ፡፡ ያኔ የቤቱ በር በጸጉር መሸፈኛ ሻሽ ተጋርዶ ነበር፡፡ ነገር ግን ነፋስ መጋረጃውን ሲያነሳው ክፍት ሆነ፡፡ ዘይነብ ክፍሏ ውስጥ ራቁቷን ነበረች፤ ስለ እርሷ አድናቆት ወደ ነቢዩ ልብ ሰንጥቆ ገባ፡፡ ይህ ከሆነ በኋላ ለሌላ ወንድ ክልክል ሆነች፡፡ እርሱም መጣና እንዲህ አለ፡- የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ከሚስቴ ጋር መለያየት እፈልጋለሁ፡፡ እርሳቸውም ጠየቁት፡- ችግሩ ምንድን ነው? በእርሷ በኩል እረፍት የነሳህ ነገር አለን? በአላህ የለም ሲል ዛይድ መለሰ ከመልካም ነገር በስተቀር ምንም አላየሁም፡፡ የአላህ መልእክተኛም እንዲህ አሉት፡- "አላህን ፍራ ሚስትህን አትፍታ፤ ያ የአላህ ቃል ነው፡- ለእዚያም አላህ በእርሱ ላይ ለለገሰለትና (አንተም ነጻ በማውጣት) በእርሱ ላይ ለለገስክለት ሰው (ለዘይድ) አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ ሆነህ «ሚስትህን ባንተ ዘንድ ያዝ፤ (ከመፍታት) አላህንም ፍራ» በምትል ጊዜ (አስታውስ)፡፡" እንዲህ የሚለውን ሐሳብህን ደብቀሃል፡- ዛይድ በራሱ ከእርሷ ጋር ከተፋታ አገባታለሁ፡፡" (ኢስላም መለኮታዊ ሃይማኖት ነውን? መቼስ ተጀመረ? ገጽ 132)
በዚህ ያልተገባ ወሲባዊ ባህሪ ለበርካታ ዓመታት የተገነባ መልካም ባሕላዊ የመረዳዳት እሴትና ቤተሰባዊ ሕብረት ፈራርሷል፡፡ የተሰጠው ምክንያት ደግሞ እጅግ የሚያሳዝን ነበር፡-
ሱረቱል አል-አህዛብ 33 ፡ 37
ለእዚያም አላህ በእርሱ ላይ ለለገሰለትና (አንተም ነጻ በማውጣት) በእርሱ ላይ ለለገስክለት ሰው (ለዘይድ) አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ ሆነህ «ሚስትህን ባንተ ዘንድ ያዝ፤ (ከመፍታት) አላህንም ፍራ» በምትል ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዘይድም ከእርሷ ጉዳይን በፈጸመ ጊዜ በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው ባስጠጉዋቸው (ሰዎች) ሚስቶች ከእነርሱ ጉዳይን በፈጸሙ ጊዜ (በማግባት) ችግር እንዳይኖርባቸው እርሷን አጋባንህ፡፡ የአላህም ትእዛዝ ተፈጻሚ ነው፡፡
የቆየው ቤተሰባዊ ግንኙነቱ ባለበት እንዲቀጥል የፈለጉ ሙስሊሞች ሌላ መንገድ ካለ ለመጠየቅ ወደ ነቢዩ ለመሔድ ተገደዋል፡፡ መልሱም "ከድጡ ወደ ማጡ" ለአቅመ አዳም የደረሰውን ወንድ ጎረምሳ አምስት ጊዜ ማጥባት ሆኖ አርፎታል፡-

🔥1
ሳሂህ ሙስሊም 8 ፡ 3424
አይሻ እንዳወራቸው ሳህላ ቢንት ሱሃይል ወደ አላህ መልእክተኛ መጣችና እንዲህ አለች፡- ሳሊም ወደ ቤታችን ሲገባ ከሁዛይፋ ፊት ላይ የጥላቻ ምልክት አይቸበታለሁ፡፡ ወዲያው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሏት፡- አጥቢው፡፡ እርሷም እርሱ ለአቅመ አዳም የደረሰ ሰው ሆኖ ሳለ እንዴት ላጠባው እችላለሁ? የአላህ መልእክተኛ ሳቁና እንዲህ አሏት፡- እርሱ ለአቅመ አዳም እንደ ደረሰ አውቃለሁ፡፡…
የጉዲፊቻ ልጆችን ሚስቶች ለማግባት ችግር እንዳይሆንባቸው ታስቦ ጉዲፊቻ ልጅነት ይቅር ያለ አምላክ እንዴት ሌላ የልጅነት መስመር ይዘረጋል? ይህኛውስ ችግር አይሆንባቸውምን? ችግር አስወግዳለሁ ብሎ ሌላ የችግር መስመር መዘርጋት አምላካዊ ነውን? ብዙ ብዙ ጥያቄዎችን ያስነሳል፤ ልተወው፡፡ ለማንኛውም የወንዶችን ችግር ለመፍታት ሴቶችን ሌላ የዝሙት ችግር ውስጥ የከተተ የመፍትሔ ሐሳብ መሆኑን የሚከተለው ሐዲስ የሚያመላክታችሁ ይመስለኛል፤ ወሒድ ሆይ! እባክህን በማስተዋል ሆነህ አንብበው፡፡ ከመቸረጅ ይታደግሀል፡-
Sunan Malik muwata Book 30, Number 30.1.7:
Yahya related to me from Malik from Nafi that Salim ibn Abdullah ibn Umar informed him that A'isha umm al−muminin sent him away while he was being nursed to her sister Umm Kulthum bint Abi Bakr as−Siddiq and said, "Suckle him ten times so that he can come in to see me." Salim said, "Umm Kulthum nursed me three times and then " fell ill, " (ፌንት ነቀለች ብዬዋለሁ) so that she only nursed me three times. I could not go in to see A'isha because Umm Kulthum did not finish for me the ten times."
ሕመሟ እንዲሁ ሕመም ይመስላችኋል? ጤነኛዋ ሴት እንዴት ጎረምሳ እያጠባች ሳለ ያማታል? ልዩ አጠባብ ቢጠባት እንጂ!! በተጨማሪም ይህ ጉዳይ ለአይሻ ሌላ በር ከፍቷል፤ እርሷ ማየት የምትፈልጋቸውን ወንዶች እህቷን እያዘዘች 10 እያስጠባች ወደ እርሷ እንዲገቡ ታደርግ ነበር፡-
SECTION 2: Suckling of Older People
Sunan Malik muwata Book 30, Number 30.2.12
…..The Messenger of Allah, may Allah bless him and grant him peace, said, 'Give him five drinks of your milk and he will be mahram by it.' She then saw him as a foster son. A'isha umm al−muminin took that as a precedent for whatever men she wanted to be able to come to see her. She ordered her sister, Umm Kulthum bint Abi Bakr as−Siddiq and the daughters of her brother to give milk to whichever men she wanted to be able to come in to see her.
ይህንን ሁሉ ደግሞ ውድቅ የሚያደርግ ሐዲስ እንዳለም ሳላስገነዝብ ማለፍ ተገቢ አይመስለኝምና እነሆ፡-
Sunan Malik muwata Book 30, Number 30.1.6:
Yahya related to me from Malik from Nafi that Abdullah ibn Umar said, "There is no kinship by suckling except for a person who is nursed when he is small. There is no kinship by suckling over the age of two years."
እንግዲህ ከሁለት ዓመት በላይ እድሜ ያለውን በማጥባት ዝምድናን ማስቀጠል የሚቻል ካልሆነ የነቢዩ ሙሐመድ 5 ጊዜም ይሁን 10 ጊዜ ጥቢ ማዘዝ ምን ትርጉም ይኖረዋል? ሰውየውን ከራሳቸው ጋር የሚያጋጫቸው ምን ይሆን? እውን አምላክ በዚህ ውስጥ እጁ ይኖርበታል? በፍጹም!!! ደግሜ እላለሁ በፍጹም!!! እርግጠኛ ሆኜ እናገራለሁ በፍጹም!!! ወሒድም ይህንን ያምንበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እናስ ….
ማጠቃለያ፡-
ክፍል አንድ ሳጠቃልል እንዳልኩት አሁንም የውግራትም ሆነ የጥቢ አንቀጽ የሚባል የቁርአን አንቀጽ የለም፡፡ ፍየሏም የለችም፡፡ ይህ ሁሉ ሐዲስ የነቢዩን ከተፈጥሮ የወጣ ወሲባዊ …… (ዳሹን ሙሉት) ለመሸፋፈንና ነቢያዊ ስልጣናቸውን ሊያስጠብቅ በሚችል መልኩ የተቀነባበረ ተረት ተረት ነው፡፡ ስለ ቁርአን በአላህ መጠበቅና አለመጠበቅ ለተነሳው ጥያቄ መልስ ለመስጠት መነሳት የራስን እውቀት አጠርነት አደባባይ ላይ የማስጣት ያክል ነው፡፡ እናም ወሒድ በጀሮ ጠገብነት የተገነባ እውቀቱን እነሆ በማለት ማንነቱን ገልጦልናል፡፡ እናመሰግናለን!! ወሒድ ሆይ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥህ ፀሎቴ ነው፡፡
ሳሂህ ነኝ ሰላም!

ሙስሊም ወገኖቻችን ከሰማይ የመጣ መገለጥ አድርገው የተቀበሉት ቁርአን በሙሐመድ ጸሐፊያን ጥረት ከምድራዊ ምንጮች የተቃረመ ሰው ሠራሽ ጽሑፍ ስለመሆኑ ብዙ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል። መገለጡን ሲጽፉለት የነበሩት ጸሐፍቱ በፈጣሪ ስም የሚደረገውን ይህንን ማጭበርበር በመናዘዝ ሙሐመድን ከድተው የኮበለሉባቸው አጋጣሚዎች ነበሩ። ይህ በእስላማዊ ምንጮች ውስጥ እንዲህ ተጽፏል:-
“አነስ እንዳወራው እስልምናን የተቀበለ አንድ ክርስቲያን ነበረ፤ ይህ ሰው ምዕራፍ 2 እና 3ን ያነብ የነበረ ሲሆን ለነቢዩ (የቁርአን) ጸሐፊ በመሆን ያገለግል ነበር፡፡ ኋላ ላይም ወደ ክርስትናው በመመለስ እንዲህ ሲል አወራ፡- “ሙሐመድ እኔ ከጻፍኩለት ነገር ውጪ ምንም ነገር አያውቅም፡፡” ከዚያም አላህ ገደለው… (ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅፅ 4፣ መጽሐፍ 56፣ ቁጥር 814)
ይህ ክርስቲያን የነበረና የሰለመ የሙሐመድ ጸሐፊ “ከሰማይ የመጣ” የተባለውን መገለጥ ከራሱ ከነቢዩ እየሰማ በመጻፍ ለኑሮው የሚያስፈልጉትን ነገሮች እያገኘ “የፈጣሪን መገለጥ” መጻፍን የመሰለ “መንፈሳዊ በረከት” እያጣጣመ ከመኖር ይልቅ ሙሐመድ ሐሰተኛ መሆኑን በመናገር ምድራዊ ጥቅማ ጥቅሞችንና “መንፈሳዊ በረከቶችን” ከማጣትም በተጨማሪ ሕይወቱን አደጋ ላይ ጥሎ ከሙሐመድ እንዲነጠል ያደረገው አንድ ትልቅ ምስጢር መኖር አለበት፡፡ ይህ ሰው በሕይወቱ ቆርጦ ይህንን ከባድ ውሳኔ እንዲወስን ያደረገው ሙሐመድ ከመለኮት ከመስማት ይልቅ መገለጡን እርሱ እየፈጠረ እንዲጽፍለት ማድረጉ ነበር፡፡ ሰውየው እንዲህ ያለ የሐሰትና የማጭበርበር ኖሮን ከመግፋት ይልቅ በሕይወቱ ቆርጦ ከሙሐመድ ለመለየት ወስኗል፡፡ ይህ ታሪክ በእስላማዊ ምንጮች ውስጥ ተጽፎ የሚገኝ በመሆኑ ምክንያት የሰውየውን ተፈጥሯዊ ሞት ተዓምራዊ በማስመሰል “አላህ ገደለው” የተባለው አደገኛውን ሁኔታ ለማለባበስ (Damage Control) የታለመ የሙሐመድ ተከታዮች ፈጠራ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ የሰውየውን ውንጀላ ለማስተባበል ያገኙት ብቸኛ አማራጭ ሞቱን ተዓምራዊ ማስመሰል መሆኑ እሙን ነው፡፡
በሌሎች ዘገባዎች ደግሞ አብዱላህ ኢብን አቢ ሳርህ የተባለ ሌላ የሙሐመድ ጸሐፊ መገለጦችን ሲጽፍ ሳለ በየመሃሉ የማሻሻያ ሐሳቦችን ጣል ያደርግ እንደነበርና ሙሐመድም ብዙ ጊዜ በመስማማት በጽሑፉ ውስጥ እንዲካተት ይፈቅድ እንደነበር ተነግሯል፡፡ ሙሐመድ የሚናገረው መገለጥ ከፈጣሪ ዘንድ ቢሆን ኖሮ የሰው ሐሳብ እንዲጨመርበት ሊፈቅድ እንደማይችል ስለገባው ይህ ጸሐፊ እስልምናን በመተው ወደ መካ ከተማ ሸሸ፡፡ ኋላ ላይ ሙሐመድ መካን ድል ነስቶ በያዘ ጊዜ ኢብን አቢ ሳርህ እንዲገደል አዘዘ፡፡ ነገር ግን በኡሥማን ተማፅኖ ከመገደል ተርፎ እንደገና ወደ እስልምና ተመለሰ፡፡
ኢብን አቢ ሳርህ እስልምናን ስለመካዱና ሙሐመድ ስላስተላለፈበት የሞት ብይን ኢብን ኢስሐቅ፣ አልጦበሪና ኢብን ሰዓድን በመሳሰሉት የሙሐመድ ግለ ታሪክ ጸሐፍት የተዘገበ ሲሆን የቁርአንን መገለጦች እየጨመረና እየቀነሰ ስለመጻፉ ደግሞ አል-ኢራቂና ባይዳዊን የመሳሰሉት ሙስሊም ሊቃውንት ዘግበዋል፡፡ (Al-Wahidi Al-Naysaboori. Asbaab Al-Nuzool; p. 126 Beirut’s Cultural Libary Edition “Tub’at Al-Maktabah Al-thakafiyyah Beirut”)
ውድ ሙስሊሞች! ቁርአን ሰው ሠራሽ መጽሐፍ ስለመሆኑ ከዚህ የላቀ ምን ማስረጃ ትጠብቃላችሁ?

ለምን አልሰለምኩም? via @like
"ኢየሱስ ላለመሰቀሉ ትልቁ ማስረጃ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሳለ <ኤሎሄ ኤሎሄ ለማ ሰበቅታኒ> ማለቱ ነው" ይለናል ኡስታዝ ያህያ። ሙስሊም ኡስታዞች ስትናገሩ ከአፋችሁ የሚወጣውን በጆሯችሁም እያደመጣችሁ ቢሆን ጥሩ።
ኡስታዝ ያህያ ጫት እየቃመ ያስተማረው ትምህርት
ኡስታዝ ያህያ የክርስቶስን ስቅለት አስተባበልኩ ብሎ የተናገረውን ንግግር መስማት ለምትፈልጉ ክሊፑ እነሆ፡፡ ስለ ስቅለት ለጻፈው መጽሐፍ ሙሉ ምላሹን በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ https://bit.ly/2lZ6O5G
❤1