ለምን አልሰለምኩም?
3.01K subscribers
52 photos
10 videos
42 files
187 links
ይህ ቻነል ቅዱሱ የአምላካችን ቃል በ1ኛ ጴጥ 3:15 ላይ ባዘዘን መሠረት ሙስሊም ወገኖቻችን በክርስትና ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች እና ትችቶች ምላሽ የምንሰጥበት፣ ጥያቄዎቻቸውን ከነመልሳቸው በየጊዜው እያዘጋጀን የምንለጥፍበት፣ ለምን እንዳልሰለምን ፣ እንደማንሰልምም የምንገልጥበት ፣ የኢስላምን የጨለማ መንገድነት በእውነት ብርሀን የሚገልጡ ፅሁፎችን የምናስነብብበት መድረክ ነው።
Download Telegram
አንዲት እህታችን ከላይ የለጠፍነውን የ ወሒድ ሓሰተኛ ትምህርት በሌላ ግሩፕ ለጥፋ የተጠየቀችው ገለባ ጥያቄና መልሶቻቸው ነው👇👇👇👇
Forwarded from Ναολ Τζιγι
1: በእውነቱ እጅግ ወሳኝና አዲስ የሆነ ነገር ነው ያስነበብሽን eventhough the credit goes to the genius man wahid umar"
   መልስ= The credit actually goes to textual critique scholar "Bart Ehrman" ወሒድ ከ ባርት ኤሕርማን ሙሉ ለ ሙሉ ቀድቶ ነው።

2. ይህ ፈላስፋ ብለሽ የጠራሽው ባስሊደስ መቼ እንደኖረ ትነግሪኝ?የግሪክ ፈላስፋዎች መሃል ስሙን አጣሁት፡፡
 መልስ፦ አንድ ሰው " ፈላስፋ"  ተብሎ ካልተጠራ አስተምህሮው "ፍልስፍና" ነው ተብሎ በሌሎች ሊታመን አይችልም የሚል ሎጂክ አለ?? ባስሊደስን ፈላስፋ ያልንበትን ምክንያት፣ አንድ የ ኢራንየሰን ሙሉ መጽሓፍት ያነበበ ሰው፣ ይሀ ሰውየ ትምህርቱን ከሱ በፊት ከነበሩት " የ ጣኦት አምላኪ" ሕዝብ ወስዶ በ ማሻሻል (modifying) የራሱ የሆነውን "አዲስ" አስተምህሮ በመፈላሰፍ  እንዳስተማረ መደምደም አይከብደውም። ይህ ርዕስ ከዚ ከ ኦንላይን scope በላይ ስለሆነ አንዘረዝረውም። ይልቁንስ አንባቢው የ ኢራንየስን መጽሓፍቶችና የ ባስሊደስን አስተምህሮ ሒዶ እንዲያጠና እንጋብዛለን

3. "ባስሊደስ የማቴዎስ ተማሪ ለመሆኑ ግልፅ ማስረጃ የለም ብለሻል፡፡ማስረጃ አለመኖሩ የማቴዎስ ተማሪ እንዳልነበረ ያሳያልን?ተማሪ ለመሆኑ ማስረጃ ከሌለ ተማሪ ላለመሆኑስ ማስረጃ አለሽ?"

መልስ፦ ሲጀመር ጠያቂው ልክ እንደ ወሒድ የተሳሳተ መረጃ በ አዕምሮው ውስጥ አስቀምጧል። 
ባስሊደስ እራሱ እንዳለው፣ " የ ማቲያስ ተማሪ" እንጂ የ "ማቴዎስ" ተማሪ አይደለም። ልብ በሉ፤ ማቲያስ ማለት በ ይሁዳ ቦታ ሓዋሪያ እንዲሆን የተመረጠ ሰው እንጂ ስለ ማቴዎስ (ማቴዎስንን ወንጌል የጻፈው ማቴዎስ) አይደለም።

ሁለተኛ " ማስረጃ አለመኖሩ የ ማቴዎስ (correct to matthias) ተማሪ እንዳልሆነ ያሳያልን?  የሚል ሲሆን:  መልሳችን " በዚህ ጉደይ ላይ ( on this specific situation" ፦ አዎ!!!!! ነው። ምክኒያት፤
 ሀ. ማቲያስ የሞተው በ 80 A.D ሲሆን ባስሊደስ ይህን ትምህርት የተባለውን ነገር የጀመረው በ 120 A.D አከባቢ ነው። 
ለ. ባስሊደስ የማን ተማሪ እንደ ነበር ለማወቅ የቻልንበት ብቸኛ መንገድ እነ Eusebius በ ነገሩን ብቻ ነው። በሚገርም ሁኔታ Eusebius  በ መጽሓፉ  " Eusebius: Church History" መጽሓፍ 4 ምዕራፍ 7 ላይ " ባስሊደስ የ ሜናንዴር ተማሪ እንጂ( ይህ ሰው ጠንቊይ, እራሱንም መሲህ ብሎ የሚጠራ ሰው መሆኑን etc.... አንባቢው ሙሉ የ  early church fathers history እንዲያነብና የነኚን ሰዎች ክፋት እንዲረዳ እጋብዛለሁ)  የ ማቲያስ ተማሪ እንዳልሆነ እንዲህ ብሎ አስቀምጧል፦
" Accordingly there proceeded from that Menander, whom we have already mentioned as the successor of Simon,[5] a certain serpent-like power, double-tongued and two-headed, which produced the leaders of two different heresies, Saturninus, an Antiochian by birth,[6] and Basilides, an Alexandrian.[7]The former of these established schools of godless heresy in Syria, the latter in Alexandria."

ሐ. ታዲያ: ምንም ማስረጃ በሌለው ነገር " ባስሊደስ የ ማቴዎስ ተማሪ ነበር" ማለትስ ተቃባይነት አለውን??

3." እንደ ማስረጃ የሚሆን የባስሊደስ ወንጌል ጭራሹኑ የለም ብለሻል፡፡ወንጌሉ አለመኖሩ እውነት አለመሆኑን ያሳያል?ይህ ከሆነ በኢየሱስ ቋንቋ አራማይክ ተፅፈው የነበሩ ኦሪጅናል ወንጌሎች አሁን የሉም፡፡ይህ ማለት ባንቺ አረዳድ  እነዚህ ወንጌሎችም እውነት አይደሉም ማለት ነው?"

 መልስ፦  ሲጀመር መጵሓፍ ቅዱስ መጀመሪያ በ አርማይክ ተጻፈ የሚል የለም። መጀመሪያ በ እብራይስጥ ተጽፎ ነበር የሚባለው  ወንጌል እነ ፓፒያስ እንዳስቀመጡልን ከሆነ " የ ማቴዎስ ወንጌል" ነው። እሱም በ ግሪክ አልተጻፈም ማለት አይደለም። ምክኒያቱም አይሁዶች አንድን መጽሓፍ በ ግሪክና በ እብራይስጥ መጽሓፍ ልማዳቸው ስለሆነ። ለምሳሌ ያህል ፍላቭየስ ጆሴፈስ Jewish Roman war የተሰኘውን በ ሁለቱም ቊንቊ ቁጭ አድርጎታል። ሲቀጥል አንድ መጽሓፍ ከ ኦሪጅናሉ ኮፒ ቢደረግና ኦሪጅናሉ ቢጠፋ፣ " የ ኦሪጅናል ወረቀቱ ነው እንጂ የ ጠፋው መጽሓፉ ጠፋ አይባልም። ምክኒያቱም ኮፒው ውስጥ የተጻፉት ሁሉ ኦሪጅናሉ ውስጥ የነበሩ content ናቸው።

ስለዚ ጠያቂው "false analogy" የምንለውን fallacy እየሰራ ነው። ምን ማለት ነው? እንድ ሰው ሁለት ይሚገናኙ ግን አንድ አይነት ይዘት (ኔቸር)የሌላቸውን ነገሮች በ ሁሉም አቅጣጫ እንደሚመሳሰሉ አድርጎ ሲያነጻጽራቸው..false analogy ይባላል
  የ ባስሊደስ ወንጌል የተባለው መኖር አለመኖሩን ምንም የ ታወቀ ነገር የለም። ምክኒያቱም የ ባስሊደስ ወንጌል ተብሎ በ 'ኦሪገን' ተጠቀሰ እንጂ ከ ውንጌሉ የ ቀሩ ጽሁፎች ወይም ወንጌሉ ውስጥ  ተጽፎ የሚገኙ ምንም ነገር ዛሬ ላይ የለም( ኮፒም ይሁን ኦሪጅናል  ወይም ብጥስጣሽ)።  እነ እራኒየሰ ወይም እውሴቢየስ የ ጻፉልን " የ ባስሊደስን አስተምህሮ እንጂ "የ እሱ ወንጌል ውስጥ እንዲ ተብሎ ተጽፏል" ያሉት ምንም ነገር የለም"  ስለዚህ 5800 የ ጥንት ይ ግሪክ እና 25,000 ሌሎች የ ጥንት ማኑስክሪፕት እደ ኪታባት ማስረጃ ያለውን መጽሓፍ ቅዱስ ከ አንድ ተራና ምንም የ ማኑስክሪፕት ማስረጃ የሌለው ትምህርት ጋራ ማነጻጸር ተገቢ ነውን?? ከዚህስ በላይ fallacy አለን??

4. "አራቱ አባቶች ብለሽ ካልሻቸው መሃል ሶስቱ ባስሊደስ የፃፈው ወንጌል ስለመኖሩ አለመናገራቸውስ ሰውየው ወንጌል ላለመፃፉ እንደ ማስረጃ ሊቀርብ ይችላል? 5.ከክሊመንትና ኢራኒየስ በኀላ የመጣው የቄሳሪያው አውሳቢዮስ ከባስሊደስ ወንጌል ይጠቅስ እንደነበረ የሚናገረውን ባላየ አለፍሽውሳ፥ይህንንስ እንዴት ታይዋለሽ? ሰውየው ወንጌል እንደነበረው አያሳይምን?"

መልስ፦ እነኚን ሁለት ጥያቄዎች አንድ ላይ ያደረግኩት አብረው ስለሚሔዱ ነው።
  የ እውሰቢየስን ዝም ብዩ ያለፍኩት እሱ የነ እራኒየስን ስራ ጠቅሶ ስለሚያወራ የነ ኢሬኒየስ በቂ ሆኖ ስለታየኝ ነው።  ጠያቂው የ Eusebius መጽሓፍ ካለማንበቡ የተነሳ Eusebius የሚደግፈው መስሎታል። 
በሚገርም ሁኔታ Eusebius " ባስሊደስ በ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ ማብራርያን ለመስጠጥ 24 መጽሓፍቶች ጻፈ" ይላል እንጂ " Eusebius  ወንጌል ጽፏል አይልም"  ( Eus. Eccl bk 4 chapter 7) ።2ኛ፤ Eusabius ሓሳቡን ለመግለጽ እነ Iraneus ስለ ባስሊደስ የጻፉትን ነው የሚጠቅሰው እንጂ ስለ ባስሊደስ ወንጌል እያወራም። ስለዚህ " አውሳቢዮስ ከባስሊደስ ወንጌል ይጠቅስ እንደነበረ የሚናገረውን ባላየ አለፍሽውሳ፥...ሰውየው ወንጌል እንደነበረው አያሳይምን?" ለሚለው ጥያያቄ መልስ  1.ሲጀመር " Eusebius ከ ባስሊደስ ወንጌል ይጠቅስ ነበር የሚልው" አረፍተ ነገር ውሸት ነው!! eusebius በ መጽሓፉ ውስጥ አንድም ቦታ ከዚ ወንጌል ሲጠቅስ አናገኝም። ስለዚ ባስሊደስ የራሱን ወንጌል ለመጻፉ Eusabius ን እንደማስረጃ ማምጣት ዘበት ነው።
Forwarded from Ναολ Τζιγι
ለ. ስለዚ  ከነኚ ሁሉ ማስረጃ የምንረዳው ( አብዛኞቹ አባቶች የ ባስሊደስን ወንጌል አለመጥቀሳቸውና ኦሪገን ብቻ መጥቀሱ፣ አውሳብየስም የነገረን ስለ 24 ትንተናዎች እንጂ ስለወንጌሉ አለመሆኑ) 'ኦሪገን' እየነገረን ያለው ባስሊደስ በ 4ቱ ወንጌላት ላይ ከራሱ ይሆነውን ትንተናን በመጻፍ  ልክ ገላትያ 1:6 ላይ ጳውሎስ " ወደ ተለየ ወንጌል" ሲል " ወደ ተለየ አስተምህሮ" ለማለት እንደ ተጠቀመ  የራሱን አስተምህሮ መስጠቱን የሚያስ ሃይለ ቃል መሆኑ " አይደለም" ከሚለው ተቃውሞ እጅግ የበለጠ ሚዛን የሚያነሳ ነው። 
ወሒድ ኮፒ ያደረገው Ehrman እንኲን እንዲህ ብሏል " We don’t know if Basilides actually had a Gospel... ( ባስሊደስ ወንጌል ይፃፍ አይፃፍ የምናውቀው ነገር የለም...)
ስለዚህ ይህ ለ ሁለቱ ጥያቄዎች መልስ ነው!!!
....እንቀጥላለን
Audio
እንኲን አደረሰን!!
ημεις δε κηρυσσομεν χριστον εσταυρωμενον ιουδαιοις μεν σκανδαλον ελλησιν δε μωριαν

" እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:23)
ዓይን ያወጣ፣ እውቀት የጎደለው ፣ በ ጆሮ ጠገብ ብቻ የተዳሰሰ የ ወሒድ ዑመር ውሸት!  #ክፍል  2#

የ ወሒድ ሁለተኛ ነጥብ እንዲህ ይላል

"ሁለተኛ በ 60-135 AD ይኖር የነበረው በርናባስ የበርናባስን ወንጌል፣ የበርናባስን መልእክት እና የበርናባስ ሥራ በ 100–131 AD አዘጋጅቷል፤ በሳይናቲከስ ኮዴክስ ላይ ፓሊካርፕ ለፊሊጵስዩስ በጻፈው ፓሊላርፕ 1፥1 ቀጥሎ የበርናባስ መልእክት 5፥7 ይቀጥልል። እዚህ ወንጌል ላይ፦ "ኢየሱስ ሳይሰቀል ወደ ሰማይ እንዳረገ እና እርሱን እንሰቅላለን ብለው የአስቆሮቱ ይሁዳ እንደሰቀሉት ይናገራል።"

መልስ፦ በዚህች አጭር አንቀጽ ውስጥ ወሒድ ብዙ ስህተትቶችን ( ቅጥፈቶችን) ፅፏል። አብዛኛው ስህተቱ ከ አላዋቂነቱ ነው ብንል አልተሳሳትንም።  ስህተታቹን ቀጥዬ በመዘርዘር ማብራርያ እሰጣለሁ።
1. ከ ጳውሎስ ጋር " ሓዋሪያ" የተባለው በርናባስ ( የ ሓዋሪያት ስራ 14:14) ይኖር የነበረው ከ 60-135 አይደለም። በርናባስ የተወለደበት ዓ.ም አይታወቅም። የሞተው ግን በ 73 A.D ነው( Fox's Book of Martyrs Chapter 1- History of Christian Martyrs to the First General Persecutions Under Nero, No XVII.)። 

 2. " በርናባስ የበርናባስን ወንጌል፣ የበርናባስን መልእክት እና የበርናባስ ሥራ በ 100–131 AD አዘጋጅቷል" ብሎ ወሒድ ጽፏል።
    መልስ፦ ሲጀመር በርናባስ ከነኚ ሁሉ መጽሓፍቶች አንዱንም አልጻፈም።
   ሀ. የ በርናባስ ወንጌል የተባለው ጭራሹን በ 15ኛ century ( 1500 አመት ከ ክርስቶስ ልደት በኊላ)   የተፃፈ መፅሃፍ መሆኑ የተደረሰበት እውነታ ነው። እንዲያውም አንዳንድ ምሁራን ይህ መፅሃፍ በ ሙስሊሞች የተጻፈ መሆኑን ይናገራሉ( መጽሓፉ ሙሓመድን ' መሲህ' ይላል። በተጨማሪም ብዙ ስለ ሙሓመድ እንዲያወራ ተደርጎ የተፃፈ ነው።) ስለዚ ከ በርናባስ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም።

 የ በርናባስ ወንጌል የ 15th century  ስራ ለመሆኑ ማስረጃውቻችን።
    I. የ ዕደ ኪታባት ማስረጀ ( manuscript evidence)፦ የ በርናባስ ወንጌል ተብሎ ዛሬ ላይ ለሚጠራው መፅሃፍ ማስረጃ ሊሆነው የሚችልው ( oldest) ማኑስክሪፕት ከ 15ኛ century ብቻ ነው።  እሱም ተጽፎ የሚገኘው በ #ጣሊያንኛ እና በ #ስፓኒሽ ቁንቊ ነው። ልብ በሉ፣ ይህ መጽሓፍ በ ታሪክ ውስጥ የትም ቦታ ተጠቅሶ አያውቅም። 2000 አመታትን ያስቆጠሩ የ መጽሓፍ ቅዱስ እደ ኪታባት፣ ግሪክም ይሁን ኮፕቲክ ወይም ሲሪያክ፣ውስጥም የለም።  ድንገት ከ ክርስቶስ ልደት ከ 1500 አመት በኊላ ብቅ ያለ የ ሙስሊሞች ፕሮፖጋንዳን የሚያከሒድ መፅሃፍ ነው።

  II. Internal evidence( መጽሓፉ ውስጥ የሚገኙ ማስረጃዎች)
   1. ታሪካዊ ማስረጃ፦ መጽሓፉ (የ በርናባስ ወንጌል) በ 3ኛ ምዕራፍ ላይ " ጲላጦስና ሔሮድ በተመሳሳይ ጊዜ ላይ ይሁዳን እየገዙ እንደነበር ይናገራል (chap.3: There reigned at that time in Judaea Herod, by decree of Caesar Augustus, and Pilate was governor)
ይህ ግልጽ የሆነ ስህተት ነው። ሔሮድ (ሔሮዶስ) ይሁዳን የገዛው ብቻውን ከ 37 B.C -4 A.D ሲሆን ጲላጦስ ደግሞ ከ 26-36 A.D ነው። በ ፍጹም አይገናኙም።  በርናባስ ይህን መፅሃፍ ጽፎ ቢሆን ይህንን ይሚያክል ስህተት አይሰራም። ምክንያቱም በርናባስ በዚያ ዘመን ይኖር የነበረ ሰው ስለሆነ። ስለዚህ መፅሃፉ የተጻፈው ዘመኑን በማያውቅ ሰው ነው።

2. የ Geography ማስረጃ፦መጽሓፉ በ 20- 21 chapter  " እየሱስ ከ ጉሊላ ወደ ናዝሬት በመሔድ በ ናዝሬት በሚገኘው የዓሳ አጥማጆች መንደር ደርሶ እዘ በ ዓሳ አጥማጆች ተቀባይነት አግኝቶ ለ ብዙ ሕዝቦችም ስለሱ እንደሰበኩ ይናገራል "  እዚ ውስጥ ትላልቅ ስህተቶች አሉ።  ናዝሬት የ ዓሳ አጥማጆችም ሆነ ዓሳ የሚጠመድበት ቦታ አይደለችም። እንዲያውም ከ ገሊላ ባሕር 14 ኪ.ሜ የሚርቅ ቦታ ነው። ሁለተኛ እየሱስ ሔደ የተባለው የ ዓሳ አጥማጆች መንደር  ቅፍርናሆም ነው( ዮሓኒስ 6:16-24)። 
  3. የ 15ኛ century ለመሆኑ ማስረጃ።
  የ "እዮቤልዩ" "Jubilee" በዓል በ ዘሌዋዊያን ምዕራፍ 25: 8-11 በየ 50 አመቱ እንዲያከብሩ እግዚየብሔር ለ እስራኤላውያን የሰጠው ሕግ ነው።
በ 1300A.D ግን ፖፕ ቦኒፌስ 8ኛ ( Pope Boniface VIII) ግን ይህ በዓል በ ክርስቲያኖች በየ 100 አመቱ እንዲከበር ትዕዛዝ ሰጡ። ግን ቀጥሎ የመጣው ፖፕ ኪሊመንት 6ኛው ምልሶ በየ 50 አመቱ  እንዲሆን ትዕዛዝ ስለሰጠ በዓሉ በ 1350 ተከብሯል(100 አመቱ ሳይከበር)።

በሚገርም ሁኔታ የ በርናባስን ወንጌል የጻፉ ሰውች እንዲህ ብለው በ ወንጌሉ አስፍሯል። " አሁን በየ 100 አመቱ የሚከበረው እዩቤልዩ መሲሁ ሲመጣ በየ አመቱ ይከበራል  so much that the year of Jubilee, which now comes every 100 years, shall by the Messiah be reduced to every year in every place (chap. 82) ... ልብ በሉ፣ ሲጀመር እዮበልዩ  በ 100 አመት ተከብሮ አያውቅም። ግን ፖፑ አንዴ ትዕዛዝ ሰጥቶ ስለነበረ የ በርናባስ ወንጌል ፀሓፊዎችም መስሏቸው ፅፏል። ስለዚ ይህ መጽሓፍ በ ግልጽ የሆነ የ 14- 15 ኘ century መጽሓፍ ነው።

 ብዙ ማስረጃዎዥን ማውራት ይቻላል ግን ለ አሁን በቂ ቢሆንም አንድ የእስልምና ምሁር ያለውን ላስነብባችሁ።
   As regards the "Gospel of Barnabas" ( የ በርናባስን ወንጌል በተመለከተ) itself, there is no question that it is a medieval forgery( በ ሚድዣል ( ከ 10ኛ እስከ 15ኛ century አከባቢ) ጊዜ ይተቀናበረ ፎርጀሪ ስለመሆኑ ምንም ጥርጣሬ የለውም  ... It contains anachronisms which can date only from the Middle Ages and not before, and shows a garbled comprehension of Islamic doctrines, calling the Prophet the "Messiah", which Islam does not claim for him. Besides it farcical notion of sacred history, stylistically it is a mediocre parody of the Gospels, as the writings of Baha Allah are of the Koran. (Cyril Glassé, The Concise Encyclopedia of Islam, San Francisco: Harper & Row, 1989, p. 65)

3ኛው ውሸት፦ ወሒድ እንደቀጠፈው የ በርናባስ "መልዕክትም" የተጻፍው በ በርናባስ ሳይሆን ሌላ ግለ ስብ በሱ ስም እንደፃፈው ስኮላሮች አረጋግጦውታል። አንድ ምክኒያት መስጠት ቢፈለግ ፤ በርናባስ የሞተው በ 73 A.D ነው መልዕክቱ ግን የተጻፈው በ 100-120 A.D ነው። ታድያ በርናባስ ከሞተ በኊላ ፃፎት ነው ሊባል ነው???

ስለዚ ይህ በ 15ኛ  century የተፈበረከው የ በርናባስ ወንጌል የ ክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ ለመዳኘት ስፍራም የለውም።  ስኮላሮች ይህን የ ወሒድን ሙግት ቢሰሙ አመት እንደሚስቁበት ምንም ጥርጥር የለውም።
4. ወሒድ ቀጥሎ እንዲህ ይላል
"...በሳይናቲከስ ኮዴክስ ላይ ፓሊካርፕ ለፊሊጵስዩስ በጻፈው ፓሊላርፕ 1፥1 ቀጥሎ የበርናባስ መልእክት 5፥7 ይቀጥልል። እዚህ ወንጌል ላይ፦ "ኢየሱስ ሳይሰቀል ወደ ሰማይ እንዳረገ እና እርሱን እንሰቅላለን ብለው የአስቆሮቱ ይሁዳ እንደሰቀሉት ይናገራል።"

መልስ፦ አቤት ውሸት እና አለማንበብ!!!!
 1. ሲጀመር የ ፖሊካርፕ መልዕክት ኮዴክስ ሲናይቲከስ ውስጥ የለም( epistle of Barnabas ብቻ ነው ያለው ከሁለቱ)
2. የ ፖሊካርፕ መልዕክት ( to the philippians)  ምዕራፍ 1:1  ወሒድ የሰጠን ንባብ ሽታው እንኲን የለም። እናንብበው 
I have greatly rejoiced with you in our Lord Jesus Christ( በጌታችን በ እየሱስ ክርስቶስ እኔም ከናንተ ጋር ሓሴት አድርጌያለው, because you have followed the example of true love [as displayed by God],( ምክኒያቱም እናንተ አምላክ እራሱ እንደገለጠው የ እውነተኛውን ፍቅር ምሳሌ ተከትላቿልና) and have accompanied, as became you, those who were bound in chains, the fitting ornaments of saints, and which are indeed the diadems of the true elect ofGod and our Lord; and because the strong root of your faith, spoken of in days Philippians 1:5 long gone by, endures even until now( ምክኒያቱም የ እምነታቹ ስር መሰረት የሆነው ያኔ በተነገረው ቃል ( philip 2)  ውስጥ ስሩን ሰዶ እስካሁን ስላለ), and brings forth fruit to our Lord Jesus Christ, who for our sins suffered EVEN UNTO DEATH,( እስከሞት ድረስ ስለ ሓጥአታችን  ወደ ሞተውና አብም በ ከሙታን ወዳስነሳው  ወደ እየሱስ ክርስቶስ ፍሬውን ያመጣል) [but] whom God raised from the dead, having loosed the bands of the grave.  ( polycarp to the philippians chapter 1:1-4 ) ..
 ታድያ የቱ ጋር ነው እየሱስ ሳይሞት አረገ የሚለው??

   3. እውነት የ በርናባስ መልዕክት 5:7 እየሱስ ሳይሰቀል እንዳረገ ያሳያልን??  እናንብብ
".. He endured it all to give our fathers the promise( ሁሉንም የቻለው ለ አባቶች የገባውን ቃል ሊፈጽም ነው). Then by preparing a new people for him self, he could demonstrate, while yet on earth that he will raise the dead and execute the judgement for himself( አድስ ህዝብንም ለራሱ በማዘጋጀት ምድር ላይ እያለ እንኲን ሙታንን ማስነሳትና እራሱ ፍርድ መስጠቱን አሳየ....11. Yes THE SON OF ELOHIM CAME BODILY for this purpose:( አዎ የ ኤሎሒም ( የእግዚያብሔር) ልጅ ለዚ ብሎ ወደ ምድር መቷል) that he might gather up and draw to a close the SIN OF THOSE WHO persecuted his prophets TO DEATH( መልዕክተኞቹን እስከሞት ድረስ ያሳደዱትን ሰዎች ሁሉ ወደራሱ ሊሰበስብና ሓጥኣታቸውን ሊወስድ); SO HE ENDURED EVEN TO THIS EXTENT! (ልክ እንደ መልዕክተኞቹ ( እስከሞት ድረስ) ሄደ ( ታዘዘ)) FOR ELOHIM SAYS THAT THE BEATING OF HIS BODY WAS FROM THEM."( ኤሎሒምም እንደሚለው ሰውነቱ የተገረፈው ለነሱ ነውና)።
    ውድ አንባቢዎቼ፤ ከላይ እንዳነበባቹት ሙሉ ክፍሉ እየሱስ ለኛ ሓጥአት መሞቱን እንደሚናገር ግልጽ ነው።  ታድያ ወሒድ ይህንን የሚያክል ውሸት ከዬት አምጥቶ ነው??? ነው ውይስ ክፍሉን ሳያነብ በ ጆሮ ጠገብ ያገኘውን ፅፎ???
 
ወሒድ ማስረጃ ብሎ የሚያቀርባቸው ነጥቦች
1. አብዛኛው ውሸትና በ ጆሮ ጠገብ ነው
2. ማስረጃዎቹን ተጠንቶ ውድቅ የሆኑና ምንም የ ጀርባ አጥንት የሌላቸው እንደሆኑ ተረድተናል።

"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን.."
1 ቆሮ 1: 23
ከ ናኦል

ይቀጥላል....
"ኢየሱስ.......ለጤና ጠንቅ የሆኑትን አሳማዎች የምዕራባውያን ምግብ ፤ አሳማዎችን እንዳይበሉ በማድረግ ያጠፋል።"  ብሎ ወሒድ የፃፈው ከ ልክ በላይ አስቆኛል። በእርግጥ የ ወሒድን አንድ አንቀጽ ፅሁፍ ብትሰጡኝ በ እርግጠኝነት ቁና ስህተቶችንና ፋላሲዎችን አውጥቼ  አሳያቹሃለው።  ይህቺም ፅሁፍ  ከ ሙያዬ ከ ሕክምና ጋር ስለተጣረሰች ማለፍ አልቻልኩም።
 1. እየሱስ አሳማዎችን የሚያጠፋው ለ ጤና ጠንቅ ስለሆኑ ነው የሚል ከዬትኛው የ እስልምና መፅሓፍቶች  የተነበበ ነው??  በፍፁም የለም!!!!

2. አሳማዎች ከ ሌሎች እንስሳዎች በተለየ ሁኔታ ለጤና ጠንቅ ናቸው ያለስ የትኛው የጤና ተቊም ነው?? ( በርግጥ ለ አንዳንድ በሽታዎች  መተላለፊያ  transmission means ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ይህ ለ ዓሳማ ብቻ የሚሠራ አይደለም። ለ በሬ፣ ለ ዶሮ.. ወዘተ ተመሳሳይ ነው። ታድያ ዒሳ እነኚንስ የ ቤት እንስሳ ለምን አያጠፋም???)

3.  በ ሓድዝ ውስጥ የተጻፈውን ስለ ግመል ሽንት መድሃኒትነትና የ ወሒድ ገለባ ከ እውቀት የ ጎደለ ንግግርስ ብናነጻጽር ምን ይመስላል??

ሙሓመድ እራሱ በ Sahih Bukhari 8:82:794
ላይ " የ ግመል ሽንት መድሃኒት ነው" ብሎ ሰዎች እንዲጠጡ ትዕዛዝ እንደሰጠ ግልጽ ነው። ከዚህም በተነሳ እስከዛሬ የ አረብ ምድር ላይ የ ግመል ሽንት የሚሸጡ አልታጡም። የሚጠጡትም እንደዚያው።

የ እስላም ሳይንቲስቶች፤ ነብዩን መቃወም ስለማይችሉ አንዳንድ ሪሰርች እያጨበረበሩ መጻፍቸው አይዘነጋም። እነሱ የሚሉት" የ ግመል ሽንት ውስጥ ጥቃቅን የሆኑ antibody ስላሉ ወደ ሰውነት ክፍላችን በቀላሉ ገብቶ ኢሚውኒቲያችንን ከፍ ያደርገሉ ነው። 

ውድ አንባቢዎቼ፤ ከዚ የሚበልጥ ውሸት በ ምድር ገጽ ላይ እስከዛሬ የተፈጠረም አይመስለኝም።  እውነቱ እንዲህ ነው።  የ ግመል ሽንት Bone Marrow የሚባለው የ ደም ሴሎችን የሚያመረተው አጥንት ውስጥ የሚገኘውን (ሴሎቹን) በመገድል ( cytotoxicity) የታወቀ ነው። ስራውም (mechanism of action) የ አንድ የካንሰር መድሃኒት እሱም ሳይክሎፎስፋማይድ ( cyclophosphamide) የሚባለውን የሚመስል ቢሆንም ግን እንደዚኛው መድሃኒት ክላስቶጄኒሲቲ( የ ካንሰር ሴሎችን ክሮሞዞም ማዛባትና መቀያየር) የምንለው ባህሪ የለውም። ስለዚህ ምንም ጥቅም እንደሌለውና ይልቁንም ጉዳቱ እንደሚበዛ የታወቀና በ ጥናት የተደገፈ ነው።  በተጨማሪም የ ግመል ሽንት በ ጉበታችን ውስጥ የሚገኙ እጅግ በጣም ጠቃሚ ኤንዛይሞችን ፕሮቲኖችን( nucleic acids, proteins, glutathione ) የሚቀንስ ነው።

 World Health Organization የ ግመል ሽንት ለ Middle East Respiratory Syndrome ለተባለው በሽታ መንስኤ እንደሆነና ሰዎችም የ ግመል ሽንተ ከመጠጣት እንዲቆጠቡ መግለጫ ሰቷል።

ስለዚ  ሳይንስን በ እርግጫ የሚራገጥ ትምህርት ያስተማረን ሙሓመድ "አሳማ ስጋው መበላቱ አላህን ስላስጨነቀው አላህም ለ ጤናችን እጅጉን ስለሚጠነቀቅ በ ዓሳማ ስጋ ፈንተ የ ግመልን ሽንት ሰቶን  ይህም ትልቅ ስራ ሆኖ ከዚ ሁሉ ሊያድነን ዒሳን ይልክልናል"ብሎ ቢያስተምር ምን ይገርማል??? 

"አይ ኩላሊት!!" አለ የ ሃገሬ ሰው።
Channel photo updated
አስማት የተደረገበት ነቢይ

መሐመድ የአዕምሮ ችግር እንደነበረው የሚናገሩ ማስረጃዎች እስከ ልጅነቱ የኋላ ታሪክ ድረስ ይሄዳሉ፡፡ ወላጆቹ የሞቱት እሱ ወጣት እያለ ነበር፣ ስለዚህም እሱ ያደገው በአያቱና በአጎቱ ነበር፡፡ እናቱ ከመሞቷ በፊትም የምትንከባከበው ሞግዚት ነበረችው፡፡ ይህችም ሞግዚት በመሐመድ የልጅነት ጊዜ ውስጥ ስለሆኑት ያልተለመዱ ነገሮች የሚከተሉትን አያይዛ ትናገራለች፡-

‹ከተመለስን ከጥቂት ወራት በኋላ (መሐመድ) እና ወንድሙ ከድንኳኑ ጀርባ የበግ ግልገሎቻችን ጋር ነበሩ፡፡ በዚያን ጊዜ ወንድሙ ሮጦ መጣና የሚከተለውን ነገረን፡- ‹ሁለት ሰዎች ነጭ ልብስን ለብሰው ኩራይሺውን የኔን ወንድም ያዙትና ጣሉት ከዚያም ሆዱን ከፈቱና አመሰቃቀሉት›፡፡ እኛም ወደ እሱ ሮጠን ሄድን እና እሱንም ቆሞና ፊቱም ከሰል መስሎ አገኘነው፡፡ እሱንም ይዘን ምንድነው ነገሩ ብለን ጠየቅነው፡፡ እሱም፡ ‹ሁለት ነጭ ልብስን የለበሱ ሰዎች መጥተው ጣሉኝና ሆዴን ከፍተው ውስጤን በረበሩት ምን እንደሆነ አላውቅም›› አለን፡፡›

‹ስለዚህም ወደ ድንኳናችን ወሰድነው፡፡ አባቱ እንዲህ አለኝ፡ ‹እኔ የምፈራው ይህ ልጅ የልብ ድካም አለው ብዬ ነው ስለዚህም ውጤቱ ከመታየቱ በፊት ወደ ቤተሰቡ ውሰጅው አለኝ›፡፡ ስለዚህም አንስተን ወደ እናቱ ወሰድነው እሷም እኔ እንደዚያ የእሱን ደህንነት እየጓጓሁኝና ከእኔ ጋርም ልጠብቀው እየፈለግሁ እያለሁ ለምን እንደመለስነው ጠየቀችን፡፡ እኔም መልሼ ‹እግዚአብሔር እስካሁን ልጄን በጤንነት ጠብቆታል እኔም የሚገባኝን ተግባሬን እስካሁን ተወጥቻለሁ፡፡ ያመው እንደሆን ብዬ ስለፈራሁ እንደምትፈልጊው ወደ አንቺ እንደገና አምጥቼዋለሁኝ›፡፡ እሷም ምን እንደሆነ እስክነግራት ድረስ እረፍት አሳጥታ ትጠይቀኝ ነበር፡፡ እሷም ሰይጣን ይዞታል ብዬ እፈራ እንደሆነ በጠየቀችኝ ጊዜ አዎን አልኳት፡፡›

መሐመድ በሰይጣን ተይዞ እንደሆነ ትፈራ የነበረችው ሞግዚቱ ብቻ አልነበረችም፤ እራሱም ነበዩ በተመሳሳይ መደምደሚያ ላይ መጥቶ ነበር ይህም ከመልአኩ ገብርኤል መገለጥን መቀበል በጀመረበት ጊዜ ነበር፡፡ መሐመድ ከገብርኤል ጋር አድርጎት የነበረው ግንኙነት ሙሉ ገለጣ በሲራት ራሱል አላህ ላይ ይገኛል፡-

‹እግዚአብሔር በራሱ ሚሽን (ተልእኮ) ባከበረውና ለባርያው ምህረትን ባሳየበት ምሽት በሆነ ጊዜ፤ ገብርኤል ወደ እርሱ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ አመጣለት፡ ‹ወደ እኔ መጣ› አለ የእግዚአብሔር ሐዋርያም አለ፡ ‹ወደ እኔ መጣ› ‹እኔ ተኝቼ በነበረበት ጊዜ አንድ ጽሑፍ ያለበት የአልጋ ልብስ ከመሰለ ጨርቅ ጋር ሆኖ እንዲህ አለኝ፡ ‹አንብብ!› እኔም ‹ምን ላንብብ?› አልኩኝ፡፡ እሱም በዚያው ነገር በጣም አጥብቆ ተጫነኝ እኔም ሞት ነው ብዬ አስቤ ነበር እሱም ለቀቀኝና እንዲህ አለኝ ‹አንብብ!› እኔም ‹ምን ላንብብ?› አልኩኝ እሱም እንደገና በዚያው ነገር በጣም አጥብቆ ተጫነኝ ስለዚህም እኔ ሞት ነው ብዬ አሰቤ ነበር፡፡ እሱም እንደገና ለቀቀኝና ‹አንብብ› አለኝ እኔም ‹ምን ላንብብ?› አልኩኝ፡፡ እሱም በዚያው ነገር ተጫነኝና እኔም ለሦስተኛ ጊዜ ሞት ነው ብዬ ነበር እሱም ‹አንብብ› አለኝ እኔም ‹ታዲያ ምንድነው የማነበው?› አልኩኝ ይህንንም የተናገርኩት እራሴን ከእጁ ለማስመለጥ ብዬ ነው ይህንንም እንደገና እንዳያደርግብኝ ብዬ ነበር፡፡ እሱም አለኝ፡- ‹በፈጠረህ በጌታህ ስም አንብብ፤ ከረጋ ደም ሰውን በፈጠረው፤ አንብብ! ጌታህ በጣም ርኅሩኅ ነው በብዕር ባስተማረው፣ ለሰዎች ያልታወቀውን ያስተማረው› ስለዚህም እኔም አነበብኩት እሱም ከእኔ ተለየኝ፡፡ እኔም ከእንቅልፌ ነቃሁኝ ነገሩም እነዚያ ቃላቶች ልክ በልቤ ላይ እንደተጻፉ ሆነው ነበር›፡፡ Ibn Ishaq, Sirat Rasul Allah (The Life of Muhammad), A. Guillaume, tr. (New York: Oxford University Press, 1980), p. 106.

ገብርኤል መልእክቱን ወደ መሐመድ ካመጣበት የዓመፅ መንገድ በስተቀር ነገሮች ሁሉ እስካሁን ጥሩ ይመስላሉ፡፡ ነገር ግን መሐመድ ሁኔታዎቹን የተረጎመባቸው አተረጓጎም እጅግ በጣም ገላጭ ነገር ነው፡፡ ከዚህ ሁኔታ ጋር የእሱ ከገብርኤል ጋር የመጀመሪያ ግንኙነቱን እሱ ያየው (የተሰማው) ልክ በሰይጣን እንደ መያዝ አድርጎ ነው፤ ስለዚህም በውጤቱ መሐመድ ወዲያውኑ እራሱን ለመግደል ፈለገ እንዲህም አለ፡-

‹አሁን ከእግዚአብሔር ፍጥረታት ሁሉ በሰይጣን እድተለከፈ ገጣሚ ወይንም እራሱን የሚስት ሰው ዓይነት ለእኔ የሚያስጠላኝ ምንም ነገር የለም፤ እኔ ወደ እነሱ እንኳን ለመመልከት አልችልም፡፡ ያሰብኩትም እኔ ገጣሚው ወይንም የተለከፍኩት ወዮልኝ ብዬ ነው - ኩራይሽ የሆነ ይህን ስለ እኔ በፍፁም አይናገርም! ስለዚህም እኔ ወደ ተራራ ጫፍ ላይ እወጣለሁ እራሴንም ወደ ታች በመወርወር እገድልና አርፋለሁኝ፡፡› Ibn Ishaq, Sirat Rasul Allah (The Life of Muhammad), A. Guillaume, tr. (New York: Oxford University Press, 1980), p. 106.
መሐመድ ከተራራ ጫፍ ላይ እራሱን ለመወርወር ሙከራ አድርጓል ነገር ግን በገብርኤል ተይዞ ተከልክሏል፡፡ ከዚያም ቆይቶ ምንም ተጨማሪ ራዕይ (መገለጥ) ባልመጣበት ጊዜም እንደገና እራሱን ሊገድል ሞክሯል፡፡ ነገር ግን አሁንም አንዳንድ ጊዜ ገብርኤል ሲናገረው በጣም ይፈራና ይረበሽ ነበር፤ የእሱም መገለጦች ይመስሉ የነበረው በጣም በአስጨናቂዎች ሁኔታ ውስጥ ይመጡ እንደነበረ ነው፡፡

መሐመድ አለ፡ ‹የመለኮት መገለጡ ለጥቂት ጊዜያት ዘግይቶ ነበር ነገር ግን በድንገት እኔ እየተራመድሁ እያለ ከሰማይ ድምፅን ሰማሁኝ እኔም ወደ ሰማይ ስመለከት ያስደንቃል በሂራ ዋሻ ውስጥ እያለሁ ወደ እኔ የመጣውን መልአክ አየሁት እሱም በሰማይና በምድር መካከል በወንበር ላይ ተቀምጦ ነበር፡፡ እኔም በእሱ በጣም ፈርቼ ነበር ስለዚህም በምድር ላይ ወደቅሁና ወደ ቤተሰቤ ተመልሼ እንዲህ አልኳቸው ሸፍኑኝ፤ ሸፍኑኝ (በብርድ ልብስ)፤ ሸፍኑኝ አልኳቸው፡፡ Sahih Al-Bukhari , Number 3238.

ካዓባም እንደገና በተገነባበት ጊዜ ነቢዩ (የእግዚአብሔር በረከት በእሱ ላይ ይሁን) እና አባስ ድንጋዮችን ሊሸከሙ ሄዱ፡፡ አባስም ለነቢዩ (የእግዚአብሔር በረከት በእሱ ላይ ይሁን) እንዲህ አለው ‹(አውልቅ) የመታጠቂያ ልብስህን በአንገትህ ላይ አድርገው ድንጋዮቹ እንዳይጎዱህ አለው፡፡› (ነገር ግን የመታጠቂያውን ልብስ እንዳወለቀ እራሱን ስቶ ምድር ላይ ወደቀ ሁለቱም ዓይኖቹ ወደ ሰማይ ያዩ ነበር፡፡ እሱም ወደ ልቡ በተመለሰ ጊዜ እንዲህ አለ፡- ‹የወገቤ መታጠቂያ፣ የወገቤ መታጠቂያ› ከዚያም በወገቡ ዙሪያ መታጠቂያውን ጨርቅ እንደገና አሰረው፡፡ Sahih Al-Bukhari , Number 3829.

የአላህ ሐዋርያ (ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) መገለጥ በሚመጣለት ጊዜ በቀዝቃዛ አየር ውስጥ ያልበዋል፡፡ Sahih Muslim, Abdul Hamid Siddiqi, tr., Number 5763.

አይሻ እንደዘገበችው፡ መገለጥ ወደ አላህ መልእክተኛ (ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) ላይ በሚመጣበት ጊዜ፤ ምንም እንኳን ቀዝቃዛ ቀንም ቢሆን ግንባሩ ያልበዋል፡፡ Sahih Muslim, Abdul Hamid Siddiqi, tr., Number 5764.

አይሻ የዘገበችው ሃሪዝ ቢን ሂሺም የአላህን ሐዋርያ (ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) ጠየቀው፡ እንዴት ነው መገለጥ (ዋሂ) ወደ አንተ የሚመጣው? በማለት ጠየቀው፡፡ እሱም አንዳንድ ጊዜ ወደ እኔ የሚመጣው እንደሚያቃጭል ቃጭል ደወል ነው፤ በሚያቆምበትም ጊዜ ያ ለእኔ ይዤ ለማስታወስ በጣም መጥፎ ነው (በዋሂ መልክ የተቀበልኩትን)፡፡ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ መልአክ ወደ እኔ በሰው መልክ ይመጣል (እና ይናገራል) በዚያን ጊዜም የተናገረውን ሁሉ አስታውሰዋለሁ፡፡ Sahih Muslim, Abdul Hamid Siddiqi, tr., Number 5765.

ኡባንዳ ቢን ሳሚት የዘገበው ደግሞ ዋሂ (መገለጥ) በአላህ መልእክተኛ (ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) በሚመጣበት ጊዜ፤ በዚያን ጊዜ ከሚሰማው ሸክም የተነሳ የፊቱ እንኳን ከለር ይቀየራል፡፡ Sahih Muslim, Abdul Hamid Siddiqi, tr., Number 5766.

የእነዚህን ሁኔታዎች ትክክለኛ ባህርይ ከታሪካዊ ሁኔታው እንዲህ ነበር በማለት ለመወሰን ባይቻልም ማስረጃው የሚያመለክተው መሐመድ መገለጡ ከእግዚአብሔር የመጣ ለመሆኑና ከሰይጣን የመጣ መገለጥ ለመሆኑ ለይቶ መናገር የማይችል እንደነበረ ነው፡፡ ይህንንም በተመለከተ፣ ማለትም መሐመድ እውነትን ከውሸት የሚለይ እንዳልነበር ከሚያሳየው እጅግ በጣም ዝነኛው ምሳሌ አንዱ አሳፋሪውና መጥፎው የሰይጣን ጥቅሶች ነው፡፡
አሁን ሐዋርያው ለሕዝቡ በጎነት ጉጉት የነበረው ሆኖ ነው የሚታየው እነሱንም እስከሚችለው ድረስ ለመሳብ እየተመኘ ነው …. ሐዋርያው የራሱ ሕዝብ ጀርባቸውን እንዳዞሩበት ባየ ጊዜ እንዲሁም እሱ አመጣሁ ከሚለው መልክት መቃቃር በገጠመው ጊዜ የናፈቀው ነገር ከእግዚአብሔር ዘንድ መልክት መጥቶለት ከሕዝቡ ጋር መታረቅን ነበር፡፡ ለሕዝቡ ካለው ናፍቆት የተነሳ እና ለእነሱ ካለው ጭንቀት የተነሳ ይህንን ስራውን እንቅፋት የሆነበት ነገር ቢነሳለት እጅግ ይደሰት ነበር፡፡ … ከዚያም እግዚአብሔር ‹በኮከብ በሚጠልቅበት ጊዜ ያንተ ጓድ ሳይተላለፍና ሳይታለል እና ከእራሱ ምኞት ሳይናገር› የሚልን መልክት ላከ፤ እናም እሱ ቃሉ ጋ ሲደርስ ‹ስለ አል አላት እና አል ኡዛ እና አልማናት ስለ ሦስተኛና ስሌሎች አላሰብክምን›፤ ሰይጣን በእሱ ላይ በሚያሰላስልበት ጊዜ እና ወደ እሱ ሕዝብ ለማምጣት በሚያልምበት ጊዜ በምላሱ ላይ ያስቀመጠው ‹እነዚህ የተከበሩ ናቸው ጋራኒክ (ኑሚድያን ክሬንስ) ምልጃቸው ተቀባይነት ያገኘው ናቸው›፡፡

ቁራይሾች ይህንን በሰሙበት ጊዜ እጅግ በጣም ደስ አላቸው ስለ አማልክቶቻቸውም የተናገረበት መንገድ አስደሰታቸው እና ይሰሙት ጀመር፣ አማኞቹ ግን ይዘውት የነበረው የእነሱ ነቢይ ከጌታ ዘንድ ያመጣው እውነት ነው በማለት አምነው ነበር ምንም ስህተት እንዳለበትም አላስተዋሉም፣ ምንም ከንቱ የሆነ መሳት እንዳለበት ምንም አልጠረጠሩም ነበር፣ እሱም ለመስገድ በደረሰ ጊዜ ወይንም በሱራው መጨረሻ ላይ በደረሰ ጊዜ እሱ በሚሰግድበት ጊዜ ሙስሊሞችም እራሳቸው ሰገዱ፤ ነቢያቸው ሲሰግድና ያመጣውን ሲያረጋግጥና ለትዕዛዙ ሲታዘዝ ብዙ ጣዖታት አምላኪዎች ከኩራይሽ የሆኑት እና ሌሎችም በመስጊድ ውስጥ የነበሩት የአማልክቶቻቸውን ስም መጠራት ሲሰሙ ሰገዱ ስለዚህም በመስጊድ ውስጥ የነበረው እያንዳንዱ አማኙም የማያምነውም ሁሉም ሰገደ … ከዚያም ሕዝቡ ተበተነ ቁራይሾችም ሄዱ ይህም ስለ አማልክቶቻቸው በተባለው ነገር በመደሰት ነበር፡፡ እነሱም ‹መሐመድ ስለ አማልክቶቻችን ድንቅ በሆነ መንገድ ተናገረ እያሉ ነበር እሱም ባነበበው ውስጥ እነሱ የተከበሩ ናቸው በማለት አረጋግጧል ‹ጋራኒክ› ናቸው አማላጅነታቸውም ተቀባይነት ያለው ነው በማለት ነው፡፡

ዜናው የነቢዩ ጓደኞች እስካሉበት እስከ አቢሲኒያ ድረስ ደረሰ ሪፖርትም የተደረገው ኮራይሾች እስልምናን ተቀበሉ የሚል ዜና ነበር፡፡ ከዚህም የተነሳ አንዳንድ ሰዎች ከስደት መመለስ ሲጀምሩ ሌሎች ግን ወደ ኋላ ቀሩ፡፡ ከዚያም ገብርኤል ወደ ሐዋርያው መጥቶ ‹ምንድነው ያደረግኸው መሐመድ? ለእነዚህ ሰዎች እኔ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ አንተ ያላመጣሁትን ነገር ነው ያነበብክላቸው እናም እሱ ያላለህን ነገር ነው የተናገርከው› አለው፡፡ ሐዋርያውም በምሬት አዝኖ እግዚአብሔርንም በጣም ፈርቶ ነበር፡፡ ስለዚህም እግዚአብሔር መገለጥን ላከ፣ እሱ - ለእሱ መሐሪ ነውና እሱን አፅናናው፣ እንዲሁም ነገሩን አቀለለውና ከእሱ በፊት የነበሩት ሐዋርያትና ነቢያትም ሁሉ የሚፈልገውን እንደፈለገ የሚመኘውንም እንደተመኘ ነገረው እናም ሰይጣን እሱ በተመኘው ነገር ላይ ገና በምላሱ ላይ እንዳለ አንድን ነገር እንደጨመረበት ነው፡፡ ስለዚህም እግዚአብሔር ሰይጣን የሰጠውን ሐሳብ ሽሮ የራሱን ጥቅስ አፅንቷል ማለትም አንተ ልክ እንደ ሐዋርያትና ነቢያት ነህ ብሎ በመናገር ነው፡፡ ከዚያም እግዚአብሔር ‹ከአንተ በፊት ሐዋርያትንም ነቢያትንም አልላክንምን ነገር ግን አንድን ነገር ሲናፍቅ ሰይጣን በናፈቀው ነገር ውስጥ የራሱን ሐሳብ ይሰጣል፡፡ ነገር ግን ሰይጣን የሰጠውን ሐሳብ እግዚአብሔር ይሽረዋል፡፡ ከዚያም እግዚአብሔር የራሱን ጥቅስ ያፀናል፣ እግዚአብሔር አዋቂና ጥበበኛ ነው› Ibn Ishaq, 165-166.
ይህ ክፍል የሚያሳየው፡

1. የመሐመድ መገለጦችን መቀበል ጉዳይ የተወሰነው በእሱ በራሱ የግል ምኞት ላይ ነው፡፡

2. እሱ መገለጥን ከሰይጣን ተቀብሏል፡፡

3. ከሰይጣን የተቀበለውን መገለጥ ከአላህ የመጣ ነው ብሎ ተናግሯል፡፡

4. እሱ እና ተከታዮቹ ለመገለጡ መምጣት ክብር እራሳቸውን ዝቅ አድርገው ሰግደዋል እንዲሁም፣

5. ለስህተቱ የነበረው የእግዚአብሔር ምላሽ፤ ‹መሐመድ ስለ ነገሩ አትጨነቅ፡፡ ነቢያት ሁሉ ሰይጣናዊ መልክቶችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ተናግረዋል› የሚል ነበር፡፡

በእርግጥ ለመሐመድ የነበረው የእግዚአብሔር ምላሽ በቁርአን ውስጥ ተጨምሯል፡ ‹ከመልክተኛና ከነቢይም ከአንተ በፊት አንድንም አልላክንም ባነበበ (ና ዝም ባለ) ጊዜ ሰይጣን በንባቡ ላይ (ማጥመሚያን ቃል) የሚጥል ቢኾን እንጅ ወዲያውም አላህ ሰይጣን የሚጥለውን ያስወግዳል ከዚያም አላህ አንቀፆቹን ያጠነክራል አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው› 22.52፡፡

ስለዚህም ሰይጣን መሐመድንም እንዲሁም ከእሱ በፊት የነበሩትንም ነቢያት እንደተገመተው፣ ሐሳባቸውን ማስቀየር ችሏል ማለት ነው፡፡ ላቢድ የተባለው አይሁዳዊው አስማተኛ ‹በነቢያቶች ማሕተም› (በመሐመድ) ላይ ቁጥጥር ማድረግን ለመለማመድ ችሎ ነበር፡፡

አይሻ (አላህ በእሷ ደስ ይበለውና) የተናገረችው፡- ‹አንድ ጊዜ ነቢዩ (የአላህ በረከትና ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) አስማት ተደርጎበት ነበር ስለዚህም ያላደረገውን ነገር እንዳደረገው አድርጎ መገመትንና ማሰብን ጀምሮ ነበር›፡፡ Sahih Al-Bukhari , Number 3175.

አይሻ (አላህ በእሷ ደስ ይበለውና) የተናገረችው፡- በአላህ መእክተኛ (የአላህ በረከትና ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) ላይ አስማት ተሰርቶ ነበር፣ ስለዚህም እሱ ግብረ ስጋ ግንኙነትን ከሚስቶቹ ጋር ሳያደርግ እንዳደረገ አድርጎ ያስብ ነበር፡፡ ከዚያም አንድ ቀን እሱ እንዲህ አለ ‹ኦ አይሻ ሰለጠየቅሁት ነገር አላህ እንዳስተማረኝ ታውቂያለሽን? ሁለት ሰዎች ወደ እኔ መጡ አንደኛው በራሴ አጠገብ ሌላው ደግሞ በእግሬ አጠገብ ተቀመጡ፡፡ በእራሴ አጠገብ የተቀመጠው በእግሬ ስር ለተቀመጠው ‹ይህንን ሰው ምን ነካው? በማለት ጠየቀው፡፡ ሁለተኛውም ‹እሱ በአስማት ቁጥጥር ውስጥ ነው ያለው አለው› የመጀመሪያውም ሰው ‹በእሱ ላይ አስማትን የሰራው ማን ነው?› አለ፡፡ ሁለተኛውም መልሶ ‹ላቢድ ቢን አል-አሳም፤ ከባኒ ዙራይክ የሆነው ሰው ነው እሱም የአይሁዶች አጋዥ እና ግብዝ ነው› በማለት መለሰ፡፡ የመጀመሪያው ‹እሱ ምን ነገርን ነው የተጠቀመው?› አለ፡፡ ሁለተኛውም ‹ማበጠሪያና በውስጡ ፀጉር የተጣበቀበት ነው› በማለት መለሰ፡፡ Sahih Al-Bukhari , Number 5765.

ኢብን ኢሻክ ደግሞ ሪፖርት ያደረገው ‹ላቢድ ቢን አሳም … የአላህን ሐዋርያ አስማት እንዳደረገበት ስለዚህም እሱ ወደ ሚስቶቹ መምጣት እንዳልቻለ› ነው፡፡ Ibn Ishaq, p. 240፡፡ ጉይላም በዚህ ላይ የጨመረው ማስታዎሻ በባህል ማስረጃ መሠረት ‹አንድ አስማት ለአንድ ዓመት እንደሚቆይ ነው› Ibn Ishaq, p. 240፡፡
በጥንታዊና በጣም ታማኝ በሆኑት የሙስሊም ጽሑፎችና ልማዶች መሠረት የመሐመድ የመጀመሪያው ከመለኮት ጋር ግንኙነት የማድረጉ ጉዳይ ስሜት፣ እሱ በአጋንንት እንደተያዘ የመሰለው የነበረ መሆኑ ነው፡፡ የዚህ ልምምድ መሐመድን እጅግ በጣም እረብሾት ነበር ስለዚህም እሱ እራሱን ለመግደል ያስብ ነበር፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ የኢብን ኢሻክ ታሪክ አለን ይህም የመሐመድ የመጀመሪያው የሕይወት ታሪክ ወይንም ባዮግራፊ ነው፡፡ ይህም የያዘው የነቢዩ የልጅነት ሞግዚቱ እሱ በአጋንንት እንደተያዘ (እንደተለከፈ ማሰቧን የያዘ ነው)፡፡ አንዳንዶቹ ዝርዝር የመሐመድ የመገለጥ ሁኔታዎች ይህንን እውነታ የሚደግፉ ነው የሚመስሉት፡፡ አንዳንድ ጊዜ ስለመገለጦቹ እጅግ በጣም ይረበሽ ነበር፤ ስለዚህም አንድ ሰው እንዲሸፍነው በመጮኽ ይጣራ ነበር፡፡ በቀዝቃዛም ሁኔታ ውስጥ እንኳን እጅግ በጣም ያልበው እና ፊቱም ይቀያየር ነበር፡፡ በተጨማሪም መሐመድ እውነተኛ መገለጦችን ከሰይጣናዊ መገለጦች መለየት አይችልም ነበር፤ እንዲሁም ቢያንስ ለአንድ ዓመት ያህል የቆየና በጠንቋዮች ቁጥጥር ስር ባደረገው አስማት ስር ሆኖ ነበር፡፡

በምዕራብ የመሐመድ ተቺዎች እሱ በሰይጣን ተይዞ ነበር የሚለውን ለመናገር ፈጣኖች ናቸው፡፡ እኛ ይህንን ለማለት የሚያስችል በቂ ማስረጃ ቢኖረንም እንኳን፤ እንዲህ ዓይነቱ መደምደሚያ ላይ መምጣት ምናልባትም በጣም መቸኮል ሊሆን ይችላል፡፡ እኛ የምናውቀው ነገር በትክክል በመሐመድ በኩል አንድ የሆነ ችግር እንዳለ ነው ነገር ግን እንዲህ ያለ ችኩል የሆነ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችለን ብቁ የሆነ ማስረጃ የለንም፡፡ ይሁን እንጂ ያሉት ማስረጃዎች አንድ አስተዋይ የሆነ አዕምሮ ላለው ሰው የመሐመድን የነቢይነት ጥያቄ ታማኝነት በጣም እንዲጠራጠረው ለማድረግ በጣም በቂ ናቸው፡፡ አንድ ሰው ከሰይጣን የሆኑ ጥቅሶችን (እራሱ አምኖበት) የሰበከ እና በአስማተኞች ቁጥጥር ስር የወደቀ ሰው፤ እኔ የእግዚአብሔር ታላቅ ነቢይ ነኝ እያለ ከተናገረ ለነቢይነቱ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ማስረጃን እስካላቀረበ ድረስ በምንም ምክንያት እምነት ሊጣልበት አይቻልም፡፡ ይህንም ማለትም ነቢይነቱን በትክክል የሚደግፍ የእስልምና ምንም ማስረጃ እስከሌለ ድረስ እኛ መሐመድ የእግዚአብሔር መልክተኛ የመሆኑን ሚና ጥያቄ ውስጥ በመጣላችን እኛ ትክክል ነው የምንሆነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ እኛ የሌላውን የእግዚአብሔርን መልእክተኛ ሕይወት፣ ማለትም የናዝሬቱ ኢየሱስን ሕይወት በምንመረምርበት ጊዜ የምናገኘው መሐመድ ሙሉ በሙሉ ተቀበይነት እንደማይኖረው ሆኖ ነው፡፡ ለምሳሌም የኢየሱስን ከሰይጣናት ጋር የነበረውን አንዱን ግንኙነት ብቻ እንኳን ተመልከቱ፡-

‹ወደ ቅፍርናሆምም ገቡ፤ ወዲያውም በሰንበት ወደ ምኵራብ ገብቶ አስተማረ። እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበር እንጂ እንደ ጻፎች አይደለምና በትምህርቱ ተገረሙ። በዚያን ጊዜም በምኩራባቸው ርኵስ መንፈስ ያለው ሰው ነበረ፤ እርሱም። የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደ ሆንህ አውቄአለሁ፥ የእግዚአብሔር ቅዱሱ ብሎ ጮኸ። ኢየሱስም። ዝም በል ከእርሱም ውጣ ብሎ ገሠጸው። ርኵሱም መንፈስ አንፈራገጠውና በታላቅ ድምፅ ጮኾ ከእርሱ ወጣ። ሁሉም። ይህ ምንድር ነው? በሥልጣን ርኵሳን መናፍስትን ያዝዛል፤ እነርሱም ይታዘዙለታልና ይህ አዲስ ትምህርት ምንድር ነው? ብለው እስኪጠያየቁ ድረስ አደነቁ።› ማርቆስ 1.21-27፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ቁርአን ከሚናገረው በተቃራኒ መንገድ የእግዚአብሔር መልክተኞች ሁሉ አንዳንድ ጊዜ የሰይጣን መጠቀሚያ አሻንጉሊቶች አልነበሩም፡፡ ቢያንስ በሰይጣናት ኃይል ሁሉ ላይ ሙሉ የሆነ ስልጣን ያለውን አንድ እናውቃለን፡፡ እኛ የትኛውን መልእክተኛ መስማት እንደሚገባን መምረጥ የሚያስፈልገን ከሆነ (ይህም ክርስትኖችም ሙስሊሞችም ማድረግ ያለባቸው ውሳኔ ነው) በሕልውናው ብቻ ሰይጣናትን ያስፈራራ የነበረውን መታመን ብልህነት እና ማስተዋል አይሆንምን? በተጨማሪም ኢየሱስ ተከታዮቹን ያስጠነቀቀው ‹ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤› ማቴዎስ 24.11 በማለት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ሁሉም የሐሰት ነቢያት ሆነ ብለው ተከታዮቻቸውን አላሳሳቱም፡፡ አንዳንዶች ይህን ያደረጉት በሰይጣን እየተመሩ ነበር፡፡ እናም ከዚህ በላይ ያየነው ማስረጃው በጣም የሚያስረዳው ነገር ቢኖር መሐመድ በዚህ መስፈርት ውስጥ እንደሆነ ነው፡፡ የራሱ ተከታዮችም እንኳን እሱ አስማት ተደርጎበት እንደበረ ይናገራሉና፡፡
የ ሙስሊሞች ሎጂክ ( ወይም የ አላህ ሎጂክ)

"ቁርዓን ውስጥ ግጭት ስለሌለ ቁርአን የ አምላክ ቃል መሆን አለበት"

አል ኒሳእ 4:83
ቁርአንን አያስተነትኑምን? ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ፣ በርሱ ውስጥ ብዙ መለያየት (ግጭትን) ባገኙ ነበር። 

Then do they not reflect upon the Qur'an? If it had been from [any] other than Allah , they would have found within it much contradiction."

ነጥቦቻችን፦
1፦አንድ መፅሓፍ የ አምላክ ቃል ነው ለመባል መስፈርቱ ከ ግጭት ነፃ መሆኑ ነው ከተባለ በ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እናነበው የነበረው የ ፊዝክስ መፅሓፍ እንደማይጋጭ ሁላችንም እናውቃለን። ስለዚህ የ ፊዝክስ መፅሓፍ የ አምላክ ቃል ነው ማለት ነው እንዴ?? አላህስ ይሄን መረዳት አቅቶት ነው ለሙሓመድ ይህን ሎጂክ ያቀረበው??
2፦ ቁርአንና ሱናዎቹ ውስጥ ለመቁጠር እንኲን የሚያዳግቱ ግጭቶች መኖራቸው ጥያቄምም የለውም።
በ ቅርብ ቀን ይጠብቁን!!
🤔በ እስልምና ውስጥ ከ እንስሳት ጋር ግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም??

ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን ሁለት የሚጋጩ ዘገባዎችን እንመልከት

Narrated Abdullah ibn Abbas: The Prophet (peace be upon him) said: If anyone has sexual intercourse with an animal, kill him and kill it along with him...
እብኑ አባስ እንደ ዘገበው ማንም ከ እንስሳት ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ቢያደርግ ይገደል፤ እንስሳውም ይገደል...(Sunan Abu Dawud 38:4449)

ግን ደግሞ ቀጥሎ ያለው ሓዲዝ በተቃራኒው እንዲህ ይላል👇

Narrated Abdullah ibn Abbas: There is no prescribed punishment for one who has sexual intercourse with an animal.
ከ እንስሳት ጋር ግብረ-ስጋ ግንኙነት የሚያደርግ ሰው ምንም አይነት ቅጣት የለበትም።
Sunan Abu Dawud 38:4450

ኢማም ነዋዊ እንደሚሉት ከሆነ በ እስልምና ውስጥ ከ እንስሳት ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ ይፈቀዳል። ግን ይህንን ስራ የሚያደርግ ሰው ብቸኛው ማድረግ ያለበት ነገር ቢኖር መታጠብ ነው"
ተፍሲሩን እናንብብ👇👇 እንግዲህ የማስነብባቹ የራሳቸውን መፀሓፍ ነውና ስለቃላቶቹ በነሱ ፈንታ እኔ ይቅርታ እጠይቃለው 👇👇

"If a woman inserts (in her vagina) an animal's penis she must wash, and if she inserts a detached penis (thakaran maktu-an, lit. “a severed male member”) there are two opinions; the most correct is that she must wash.
አንዲት ሴት በ ሓፍረተ ስጋዋ የ እንስሳን ብልት ወይም ከ አንድ ወንድ የተቆረጠን ብልት ብታስገባ መታጠብ አለባት።
Sahih Muslim - Book of Menstruation - hadith #525 - Commentary by Imam Nawawi ( በ አንድ የ አረብ ወንድማችን በ ጥንቃቄ የተተረጎመና አብዛኞች ምሁራንም የሚስማሙበት ነው።)

በተጨማሪም በሁለቱም ሳሂህ ሓዲዞች ውስጥ( Al-Bukhari, Muslim) ከ እንስሳት ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነትን የሚከለክል ጥቅስ አንድም የለም!!

🤔🤔 አላህ ፍቅዶት ይሁን?🤔🤔
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified
1
Audio
Sunan An'Nasa'i 4069
..ኢብኑ አባስ እንዲህ ብሎ ዘግቧል
" የ አላህ መልዕክተኛ (ሙሓመድ) እንዲህ ብሏል " ማንም የ እስልምና እምነቱን ቢቀይር ግደሉት"
🤔ሙስሊም መሆን ይፈልጋሉ?? እንደገና ያስቡበት!!"🤔
👆👆ኦድዮው የ ኡስታዝ አቡ ሃይደር ትምህርት ነው👆👆
@Jesuscrucified
ከ እንስሳት ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት በ እስልምና ቁ 2👉 Rebuttal to some so called Muslim Apologists"

ውድ "የለምን አልሰለምኩም" ተከታታዮች፤ እንግዲህ ከላይ ያቀረብነው "ግብረ-ስጋ ግንኙነት በ እስልምና" የተሰኘው ጽሑፍ ብዙዎችን እንዳበሳጨ ብዙ መልዕክት ደርሶናል። አንዳንዶቹ እንዲያውም "ትርጉሙ ከሌላ የተወሰደ ነው" "ትርጉሙ ትክክል አይደለም"..ወዘተ ማለታቸው ደርሶናል።

ትርጉሙንና አረብኛውን፦ ግማሽ ሕይዎቱን በ አረብ ግማሹን በ ሱዳን ያሳለፈ አረብኛን በደምብ የተማረ አሁን ከኔ ጋር ባለው አንድ ወዳጄ በደምብ የተረጋገጠ መሆኑን አስፈላጊ ከሆነ በ ኦንላይን ማስተላለፍ እንችላለን።

ሁለተኛ አንድ የ ቴሌ ግራም ቻነል ደግሞ
እስልምና ውስጥ ከ እንስሳት ጋር ግ/ስጋ ግንኙነት መከልከሉን የሚያ ሳዩ ብሎ 100% ሙሉ በ ሙሉ "Answering-Christianity" ከሚባል ድህረ ገጽ ኮፒ አድርጎ "ሳሂህ" ከማይባሉ ሓዲዞች መልስ ነው ብሎ አስቀምጧል። ሓዲዞቹን እንኲን እንዳላነበበ እኔ 100 percent እርግጠኛ ነኝ።

እሱ ከጠቀሳቸው ሓዲዞች ውስጥ ከ "አል ቲርሚዚ" በስተቀር በ እስልምና ውስጥ "Kitab ul Sittah" ተብሎ ከሚታወቁት ወይም "ስድስቱ በጣም ተዓማኒ ሓዲዞችና ተቀባይነት ያላቸው " መፅሓፍት የጠቀሰው ነገር የለም። ስለዚህ ከ አል ቲርሚዚ በስተቀር ምላሽ እንዳንፅፍበት ሌሎቹ ተቀባይነት የላቸውም (They are not authentic)

አል ቲርሚዚንም ልጁ ቆርጦ ስላነበበው እንጂ የሱን ሓሳብ ሙሉ ለ ሙሉ የሚቃረን ነው።እናንብበው እስኪ
At Tirmidhi 1455
"ኢክሪማ ከ ኢብኑ አባስ እንደዘገበው ፦ከ እንስሳ ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነትን የሚያደርግ ሰው ካያቹ ግደሉት.. ይሄ ሓዲዝ ግን ትክክል መሆኑ ያጠረጠራል።
ይልቁንስ፤ ከዚኛው ሓዲዝ በጣም በተሻለ ሁኔታ ተቀባይነት ያለው ወይም ትክክል የሆነው ሓዲዝ፣፦ ከ እንስሳ ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ላደረገ ሰው ምንም አይነት ቅጣት የለም' የሚለው ኢብን አባስ የዘገበው ሓዲዝ ነው።" ይላል።( whoever has relations with a beast there is no legal punishment for him"

እንግዲ እራሱ ልጁ እስልምናን ከዚህ ውርደት ይጠብቅልኛል ብሎ በ ራሱ ቻነል ላይ የለጠፈው የ አል-ቲርሚዚ ሓዲዝ ከላይ እንዳነበብነው እስልምና ውስጥ ከ እንስሳት ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ መፈቀዱን ይዘግባል።

ስለዚህ በግራም ብንሔድ በቀኝ ሁሉም የሚያሳየው " እስልምና ውስጥ አላህ ከ እንስሳት ጋር ግብረ ስጋን ግንኙነት መፍቀዱን" ነው።

ውድ አንባቢዎች፣እነኚን ሁሉ መጽሓፍቶች የምትፈልጉ ከሆነ በ እጃችን ስላሉ በፎቶ ካስፈለገም መፅሓፉን እራሱ ልንለጥፍላቹ እንችላለን።

አዋቂ መሳይ አስመሳዩ እራሱን ያውቃልና ይድረስ ለሱ እንላለን!!!
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified
እስልምና ቀልድ ነው/ Islam is a Joke

👹ሀ.የ ሙሓመድ ሼይጣኖች👹

ሳሂህ ሙስሊመ መፅሓፍ 23:ቁጥር 5008
" ኢብን ዑመር እንዳስተላለፈው የ አላህ መልዕክተኛ (ሙሓመድ) ሰ.ዓ.ወ እንዲህ ብሏል። ከናንተ ማንም ሰው ሲበላ በ ቀኝ እጁ፣ ሲጠጣም በ ቀኝ እጁ መሆን አለበት። ምክኒያቱም ሰይጣን የሚበላው በ ግራ እጁ ነው። የሚጠጣውም በ ግራ እጁ ነውና። 😂

ጥያቄዎቻችን፦
1. ሰይጣን መንፈስ ነው። መንፈስ ከመቼ ወዲ ነው መብላት የጀመረው??

2. እንበልና ሰይጣን በ ግራው ይበላል። ታድያ ሰይጣን በግራ እጁ መብላቱንና አንድ ግራኝ ሰው በ ግራ እጁ መብላቱን ምን አገናኘውና ነው ነ. ሙሓመድ የከለከሏቹ??

3. አይ፣ይገናኛል ካላቹ ስለዚህ በ ተፈጥሮ ግራኝ የሆነ ሰው የሰይጣንን ስራ እየሰራ ነው ማለት ነውንህ??

ይቀጥላል...
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified
📌ከ እስልምና በፊት ከነበሩት እምነቶች ይተኮረጁ📌
👹የ ሙሓመድ ሸይጠኖች 2 👹

ከ መቀጠላችን በፊት ጂኒዎች የ ሰይጣን(ዲያብሎስ/ኢብሊስ) ጎሳ መሆናቸውን የሚገልጽ ሱራ እናንብብ
ሱረቱል ካፍ (18):50
"ለመላእክትም ለአደም ስገዱ፥ ባልናቸው ጊዜ (የሆነውን አስታውስ)። ወዲያውም ሰገዱ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር፤ ከጋኔን/ጂን (ጎሳ) ነበር፤ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፤ እርሱንና ዘሮቹን እነሱ ለናንተ ጠላቶች ሲኾኑ፥ ከኔ ሌላ ረዳቶች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን? ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ!" ....ስለዚህ ክፉ መናፍስት እንጅ ቁሳዊ እንዳልሆኑ ግልጽ ነው።

ክፍል አንድ ላይ ነ.ሙሓመድ ሰይጣኖች እንደሚበሉ አስተምረውናል። እንግዲህ ማንም ሰው ይህንን ትምህርት ከተማረ በኊላ የሚጠይቀው ጥያቄ ቢኖር "ጂኒዎቹ ምንድነው የሚበሉት??" የሚል ጥያቄ ይሆናል ብዬ አስባለው። እስኪ እሳቸው (ሙሓመድ) ምን ይላሉ??

Bukhari - Volume 5, Book 58, Number 200:
Narrated Abu Huraira:
 አንድ ወቅት ላይ አቡ ሁረይራ ለ ነብዩ ሙሓመድ  ሓፍረተ ስጋቸውን የሚታጠቡበት ውሃ (ከተጽዳዱ በኊላ የሚደረግ)  ይሸከምላቸው ነበር። አንድ ቀን እየተከተላቸው እያለ ነብዩ "ማን ነው" ብለው ይጠይቃሉ። እሱም "አቡ ሁረይራ ነኝ" ብሎ ይመልስላቸዋል። ሙሓመድም "ሒድና ብልቴን የማፀዳበትን #ድንጋይ አምጣልኝ። የ እንስሳን #ኩበት ወይም #አጥንት ግን እንዳታመጣ" አሉት። አቡ ሁረይራም ዘገባውን ቀጥሎ እንዲህ አለ " እኔም በ ጎን ኪሴ ድንጋይ አመጣሁለት።....ሲጨርሱም "ኩበትና አጥንት ለምን ተከለከለ??" ብዬ ጠየኩ። ነብዩም "እነኛ ሁለቱም የ #ጂኒዎች #ምግብ ናቸው፣ ብለው መለሱ።..." 

 ጃሚ አት ቲርሚዚ 3258

"...(በ ኩበት ወይም በ አጥንት)ብልቶቻቹን አታፅዱ።እነሱ ለ ጂን ወንድሞቻቹ ምግብ ናቸው።"

ጥያቄዎቻችን
1. ሙስሊሞች እነኚን የ ጂኒዎችን ምግብ እንዳይጠቀሙ ከታዘዙ ጂኒዎችን እየመገቡ ምሆኑ አይሆንምን?? ክፉ መናፍስት ልክ እንደሰው የሚመገቡ ከሆነ የሰው ጠላት (ሱራ 35:6) እስከሆኑ ድረስ የነሱን ምግብ እየተጽዳዳንበት በ ረሃብ ብንጨርሳቸው አይሻልምን??

ሙስሊሞች እንግዲህ እነኚን ጥቅሶች ስንስጣቸው.. "አይ! ሰይጣን እንደሰው ይበላል ማለት አይደለም..." እያሉ ለመግለፅ ይፍጨረጨራሉ። ችግሩ፣ አንድ ሙስሊም ተነስቶ የራሱን ፊቺ ለዬትኛውም የእስልምና መፅሓፍ ሊሰጥ አይችልም። ምክኒያቱም ቀደምት  የ እስልምና አዋቂዎች፣ ሙፈሲሮች ትርጉሞቹን በ መፅሓፍቶቻቸው አስቀምጦውልናል። ስለዚ ከላይ ያነበብናቸው ሓድዞች ትርጒሜያቸው ምን እንደሆነ ቀጥለን እናያለን

ኢብን ሓጀር፦ "ሰይጣን ይበላል የተባለው ምንም የማያከራክር ሓቅ ነው።ይሄን ለመቃወም የሚያስችለን ምንም የ አይምሮ ብቃት የለንም። ይህ ቃል የተረጋገጠ ስለሆነ ምንም ትርጉም አያስፈልገውም።" ይላል
And that Satan eats is a fact. It is not for our intellect to reject that, and it is already proven from the report with no need for interpretation. (Fath al-Bari 9/522)

ኢማም ነወዊም  ይህንን ሓሳብ ይጋራሉ (Sharh Sahih Muslim 13/204)

ወገኖቼ፣ የ እስልምና ሰይጣኖች ልክ እንደሰው የሚዳሰሱ የሚጨበጡ  ወ.ዘ.ተ  እንደሆነ ግልፅ ነው።
ለምሳሌ፦ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅጽ  4  መፅሓፍ 54 ቁጥር 495  ላይ አቡ ሁረይራ አንድን ሰይጣን ምግብ እየሰረቀ አግኝቶት እንደያዘውን ሰይጣኑም "ቸግሮኝ ነው ባክህ ልቀቀኝ" ብሎ ሲለምነው እንደለቀቀው ተጽፎ እናገኛለን።

ውድ አንባቢዋቼ፣ ነብዩ ሙሓመድ ይህንን የ "ስነ-ሰይጣን" አስተምህሮ ከዬት አምጥተውት ነው ብላቹ አስባቹ ይሆናል። መልሱ ሙስሊሞች እንደሚነግሩን ከ አላህ #አይደለም!!!"

መልሱ፣ነብዩ ሙሓመድ ይህንን ሁሉ (ስለ ሰይጣን መብላት፣መጠጣት፣መሽናት፣መጋባትና መራባት ወ.ዘ.ተ) ያስተማሩት ሙሉ ለ ሙሉ ከ ዕስልምና በፊት በ አራቢያ ውስጥ ከ ነበሩ እምነቶች ቀድተው ነው። ይህንን ለ መረዳት አንድ ሰው "The Evolution of the Concept of Jinn" የሚል በ Amira El-Zein
የተፃፈ መጽሓፍ ማንበብ ይጠበቅበታል!!
......ይቀጥላል
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified