📚 (ሱና አቡ ዳውድ ሐዲስ 3959)
📚 (ሳሂህ አል-ቡኻሪ 48 ፡ 823 ቅጽ 3)
የአላህ መልእክተኛ አንድ ሰው በመስጊድ ውስጥ ቁርአን ሲቀራ ስሙ አላህ ምህረቱን በእርሱ ላይ ያድርግ፡፡ #እኔ_የረሳሁትን በዚህ እና በዚህ ሱራ ውስጥ ቁጥር ይህንን እና ይህንን #አስታወሰኝ አሉ፡፡ አይሻ የዘገበችው ሐዲስ ነው፡፡
📚 (ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 906)
ከአላህ መልእክተኛ ጋር አብረን ሰግደናል፣ ያኔ በሰላት ወቅት ቁርአን ሲቀሩ የተወሰኑ የቁርአኑን ክፍሎች አውጥተዋቸው #ሳይቀሯቸው_ቀሩ፡፡ አንድ ሰውም ቀርቦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህንንና ይህንን የቁርአኑን ክፍሎች ሳይቀሯቸው ቀርተዋል አላቸው፡፡ እርሳቸውም #ለምን_አላስታወስከኝም? አሉት፤ እርሱም #በሌላ_ተተክቶ_ይሆናል ብዬ አስቤ ነው ብሎ ለማለቱ ምስክር ነኝ አለ፡፡ አል- ሚስዋር ኢብን ያዚድ አል-ማሊክ የተናገረው ሐዲስ ነው፡፡
📚 (ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 1015)
📚 (ሳሂህ ሙስሊም 4 ፡ 1168 ምዕ 63)
…..እኔ ሰው ነኝ እናም እናንተ እንደምትረሱት #እኔም_እረሳለሁ፤ ስለዚህ በረሳሁ ጊዜ እናንተ #አስታውሱኝ አሉ፡፡ አብዱላ ኢብን መስኡድ የዘገበው ነው፡፡

በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት፥ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት ሁሉ ሠላም ይብዛላቹህ፡፡
ሙስሊም ብሆን ኖሮ እንዲህ ይቀጥላል...
👳♀ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- መሐመድ #የተቹትን፣ #የተቃወሙትንና ስለ እሱም አሽሙር ያለበትን ግጥም የጻፉትን ሰዎች #ለምን_ይቅር_እንዳላለ እጠይቅ ነበር፡፡ ሙስሊም ብሆን ኖሮ እነሱ ❓ለምን❓ የሞት ቅጣት እንደተቀበሉ እጠይቅ ነበር፡፡ የአሽሙር ዓይነት አነጋገር ☠የሞት☠ ቅጣት ይገባው ነበርን⁉️
#መሐመድ_አጎቱን አቡ ላሃብን፣ መልእክቱን ስላልተቀበለው #ረግሞታል፡፡ እርግማኑም በቁርዓን ውስጥ 111:1-5 ላይ ተጽፎ ይገኛል "የአቡ ለሃብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ እርሱ) ከሰረም፡፡ ከርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ ሚስቱም (ትገባለች) እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፣ በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡"
👳♀ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- ሰዎች መሐመድን #እንደ #ነቢይ #ባለመቀበላቸው ብቻ፣ ሙስሊሞች ❓ለምን❓ ⚔እንደሚገድሏቸው⚔ እጠይቅ ነበር 2፡191 "ባገኛችኋቸው ስፍራ ሁሉ ግደሏቸው ከአወጧችሁም ስፍራ አውጧቸው መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት በተከበረው መስጊድም ዘንድ በርሱ ውስጥ እስከሚገድሉዋቸው ድረስ አትጋደሉዋቸው ቢጋደሉዋችሁም ግደሉዋቸው የከሓዲዎች ቅጣት እንደዚህ ነው"፡፡

👍1
"ሁለቱ ማንነቶች!"
✍ ክፍል ፬
በእስካሁኑ የ"ሁለቱ ማንነቶች" ቅኝታችን በመጀመሪያ በአምላክ ሰው መሆን ላይ ስለሚነሳው ጥያቄ፤
✍ ተጠየቅ 1፦ እውን ሁሉን ቻዩ አምላክ ሰው መሆኑ ነው ሊሆን እማይችል የሚባለው ወይስ ውስን ፍጥረትን(ሰውን) አምላክ ማድረጉ ነው ሊሆን እማይችል እሚባለው?🤔 ብለን ጠይቀን በመቀጠልም እንደ ፅሁፉ ርዕስ "በአንድ አካል ውስጥ "ሁለት ማንነቶች" ማለትም ፍፁም አምላክ እንደገናም ፍፁም ሰውም እንዴት?" ተብሎ ለሚነሳው
✍ ተጠየቅ 2፦ እውን "እንዴት?" ብሎ እኛን ጠይቆ መልስን ከኛ ከመፈለጉ በፊት ራሱ እስልምና እንዴትና #ለምን አንድን ፍጡር በአንድ ጊዜ የሚመለክም ሰውም፤ ብርሃንም(ኑር) ሰውም አድርጎ እንዳቀረበ መጠየቅና የራስን ጓዳ መፈተሽ አይገባም ወይ?🤔 የሚሉን ሙግቶች በማቅረብ ነበር የጀመርነው።
ይህንን በማስረገጫ መፃፅፌም ካነሳኋቸው ሶስት ሐሳቦች መሀከል 1⃣ቁርአን በሱረቱል አል-አንዓም ቁጥር 163 ላይ አላህ #አላጋሪ እንደሚኖር የተናገረውን ኢማም ሙስሊምም በሐዲሳቸው የተናገሩትን በመጥቀስ አላህ አጋሪ የለውም ይላል። ግና በሌሎቹ የእስልምና መዛግብት ላይ ወፈ ሰማይ የሆኑ አላህ #እንደሚያጋራ 👳♂ሙሐመድም ራሱን በዚሁ መልኩ ማቅረቡን የሚያሳዩ 📖ሀተታዎች ተዘግበዋል። እኔን ይህንን በአራት ነጥቦች በማሳየት ቁርአን እርስ በርሱ ከሚቃረንባቸው ህልቆ መሳፍርት ቦታዎች መሀከል አንዱ ይህ እንደሆነ አሳይቼአለሁ❗️ ይህም ብቻ አይደለም ቁርአኑ የአላህ የሆነ ሁሉ የሙሐመድም እንደሆነ ይነግረናል። 😱ለአብነት ያህል የዘረፋ ንብረት እንኳን ሳይቀር የሙሐመድም ነው(በሱረቱል አል-አንፉል 1, አል ሐሽር 6-7)፤ ምድር እራሷ የአላህ ብቻ ሳትሆን የአላህና የመልዕክተኛውም ጭምር ናት(📚 ሷሂህ ቡሐሪ ቅፅ 4 መፅሐፍ 53 ቁጥር 392)። የሱረቱል አል-አዕራፍ 188ን ሙሐመድ የሩቅን እንደማያውቅ የተናገረበትን አንቀፅ ቢቃረንም😳 በሷሂህ ቡሐሪ ቅፅ 8 መፅሐፍ 74 ቁጥር 276(8,74,276)፣ 9,93,470፣ 6,60,326 ላይ አላህ ብቻ ሳይሆን ሙሐመድም ምርጡን፣ ሩቁን አዋቂ እንደሆነ ሰፍሯል።😱
👉 ይህንንም በመመርኮዝ እርስ በርሱ እንዲህ ባለ ግዙፍ ቅራኔ የተተበተበ መፅሀፍ የፈጣሪ ቃል አደለምም ሊሆንም አይችልምም‼️🤷♂ በሱረቱል አል-ኒሳዕ ቁጥር 82 ላይም ይህንኑ ነው እሚያረጋግጠው። ለማጠቃለያ ሙሐመድ በእስልምና #ነቢይ ብቻ #ሰው ብቻ እንዳልሆነ ይልቁኑ ምድርም እውቀትም ሁሉ "የእርሱ እንደሆነ"፣ ክብርም መገዛትም ፍፁም መታዘዝም "እንደሚገባው"፣ #አምልኩኝ ያለ "የሚመለክም" እንደሆነ አድርጎ እስልምና ያቀርባል። እኝህ ናቸው እንግዲህ በአንድ ሙሐመድ በተባለ "ሰው" ውስጥ እስልምና የሚያሳየን #ሁለት ማንነቶች❗️‼️
👉 ይህንን አንጓም በዚሁ ላዳፍንና በሁለተኛው የሙግቴ ማዕቀፍ ምንም እንኳ በስካሁኑ ቅኝቴ ሙሐመድን "የአላህ አጋር" አድርጎ መያዝ ያንድ ሙስሊም የዘወትር ተግባሩ እንደሆነና ይህም እራሱ በአምልኩኝ ጥያቄው፣ መዛግብቱም ለአምላክ ብቻ ያለውን ለእርሱም በማጋራታቸው በእስልምና የመመለኩን እውነታ ባሳይም በሰፊው ሙሐመድ #የመመለክን ልዩ #ፍጥረት የመሆንን ማዕረግ እንዴት በእስልምና መዛግብት እንደተጎነጨ ወደ ፊት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሌላ ዝግጅት የማትተው ይሆናል።
.................//................
✝" እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:32) ✝
🙏አርነት በእውነት ይሆንላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው!🙏🙏🙏