#በጎፋ #ዞን #ዞናዊ #የመስኖ #ንቅናቄ #መድረክ #በመካሄድ #ላይ #ይገኛል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የዞናችንን ግብርና ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እና ምርትናምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የመስኖ ንቅናቄ መድረክ መፍጠሩ ለዘርፉ ውጤታማነት አጋዥ እና ወሳኝ መሆኑንን የጎፋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኃላፊ #አቶ #አብረሃም #ዞራ ዞናዊ የመስኖ ንቅናቄ መድረክ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ላይ አሳታወቁ።
ከወቅታዊው ስራችን ጎን ለጎን የዞናችንን የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ይገኛል ያሉት ደግሞ የዕለቱ የክብር እንግዳ እና የጎፋ ዞን ዋና የመንግስት ተጠሪ #አቶ #ማሩፋ #መኩሪያ ናቸው። ኃላፊው አክለውም ለዚህም አርሶ አደሩን የግብርና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ለማድረግ በእቅድ ይዘን እየሰራን ነው ብለዋል።
በመድረኩ የክልሉ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ኃላፊ #አቶ #ሙልጌታ #ፈጠነ፣ የዞን አመራሮች፣ የወረዳ/የከተማ አስተዳዳሪዎች፣ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣የግብርናው ዘርፍ አመራሮች በሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በመድረኩ አሁን ያለውን የሀገራችንን ነባራዊ ሆኔታ ባገናዘበ መልኩ በግብርናው አመራሩ ዞናዊ የሀስብና የተግባር አንድነት ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል። መድረኩ ከሰአትም በኋላም ቀጥሎ በቀረቡ ሰነዶቾ ላይ ውይይት ይደረጋል።
ድል በየአቅጣጫው እየተፋለሙ ላሉ
ጀግኖቻችን!!!
"ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን
ይባርክ!!!"
የጎፋ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን
ጉዳዮች መምሪያ ነው።
ጥቅምት/24/2014 ዓ.ም
#ሣውላ

#በምክትል #ርዕሰ #መስተዳድር #ማዕረግ #የግብርናና #የገጠር #ልማት #ክላስተር #አስተባባሪ እና #የክልሉ #ግብርና #ቢሮ #ኃላፊ #አቶ #ኡስማን #ሱሩር #ለይፋዊ #ስራ #ጉብኝት #ዛሬ #ረፋዱ ላይ #ሳውላ #ገብተዋል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የዞኑ የፊት አመራሮች እና ካቢኔ አባላት ምክትል ዕርሰ መስተዳድሩን ተቀብለዋቸዋል። ምክትል ዕርሰ መስተዳደሩ በጎፋ ዞን ቆይታቸው በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ስራወችን ጎብኝተው በሳውላ ከተማ ለሚገኙ ለዘማች በተሰቦች ድጋፍ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ህዳር/ 26/ 2014ዓ.ም