ግጥም ብቻ 📘
67.6K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
....ከተከሉ አይቀር....

ለምን ጋራው ብቻ
ለምን ሜዳው ብቻ
ዘመቻው ካልቀረ
ህዝቡ ካመረረ
ለትውልድ አሻራ
ዘመቻ ደን-ፈጠራ
በለፈ ከሜዳ ባለፈ ከጋራ
ህዝቡ ተሰብስቦ፣
በህብረት ተከላ የፍቅር ደን ይስራ


#facha
@getem
@getem
👍1