ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ከራስ ጋ
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

ምን አለም ቢገፋህ፣
ምን ጎጆህ ቢሰፋህ፣
ቀዠትክን ሸሽገህ፣ ለህልም አትዳበል፣
ምን ፍቅር ቢጠማህ፣
ምን ወኔ ቢከዳህ፣
ጦርነትን ፈርተህ፣ "ሰላም ነው" አትበል።

ሰው መሆን ካማረህ፣
ከተወረሰ ህልም፣ ቅዠት ይጣፍጣል፣
ከባርነት ሰለም፣ ጦርነት ይበልጣል

@getem
@getem
@paappii

#bedilu wakjira