ግጥም ብቻ 📘
67.7K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ገና እንዳገኘውሽ፣ ከንፈርሽን ድርግም
እንደውርስ ወቃቤ፣ ልቀቅ ሲሉኝ ግግም፣

ማለት ነበር ህልሜ
ሳሸልብ ስነሳም፣

ግና

እንደምን ተደርጎ መለኮትን መሳም።

@getem
@getem
@paappii

#Yoseph workineh
38👍27😁12👎8🤩5😱1
ምን አረቄ ቢግፍ
ምን ጠላ ቢሞላ
ምን ቅራሪ ቢያገኝ
ቀማሹ ነው እንጂ … አይሰክርም ብርጭቆ ።
ለምን ?
ከተንገዳገደ … እንደማይተርፍ አውቆ ።

@getem
@getem
@paappii

#Yoseph Workneh
🔥50👍47😁2320