ግጥም ብቻ 📘
67.5K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
የካድሬዉ ዱዓ
_
መቶ መቶዉን ለመንግስቴ
ሃምሳ ሃምሳዉን ለሚስቴ
አስር አስሩን ለ'ኔ
ዝርዝሩን ለወገኔ
:
እስር ብሩን ለጃዊቲ
እስር ቤቱን ለእህት ፓርቲ
ለዉጥ አማኙን አስፈርሸዉ
ኢ-አማኙን አስከሽክሸዉ
:
ምርቃናዉን ለለማ ቲም
ያልተመቸዉ ይጣ ሳንቲም
አላየንም እንዳንተ ደግ
ካ'ገር በፊት ችግኝ ይደግ
:
ጉልበቴም አይጣ ለፍቶ
አቡቹም ይዉጣለት ፎቶ
የለዉጡ ጌታ ፎቶ ጄኒኩ
በክፉ 'ሚያይህ ይነስ ላይኩ

@getem
@getem
@paappii

#Yonathan Zk