ግጥም ብቻ 📘
67.4K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ተው ስትለኝ---
****
(#AbaynehTegegne)
"ከምትሰጥ ተቀበል…ከምትሰብከው ኑረው
ለማነጽ ተጠቀም…ድንጋዩን ለመውገር ከምትወረውረው"
.
"ከማማት ሰው ምከር…ከምትገፋ ጎትት
ገደል አፋፍ ያለው ተፈጥፍጦ እንዳይሞት"
.
"ምሰሶህን አውጣ…ጉድፍ ከምትለቅም
አንተ ተለውጠህ ለሌላ እንድትጠቅም"
.
"ስህተት ፈላጊ ከሳሽ ባላጋራ
አፍራሽ አጎሳቋይ ሆነህ ከምትሰራ
በጨለማ ላለው ብርሃንህ ይብራ
የወደቀን አንሳ የጠፋውን ጥራ"
.
"የቆምክ ቢመስልህም ወዳቂ ፈራሽ ነህ
ምህረቱ ካልበዛ ጸጋው ካላዳነህ......."
.
……………እያልክ ስትመክረኝ ትምርትህን ንቄ
ወድቄ ተገኘሁ ባቦካሁት ጭቃ እኔው ተዘፍቄ።

@getem
@getem
አፋልጉኝ
።።።።።።
#AbaynehTegegne
ኮፍያዬ ከላይ፣
………………ከታች ከረቫቴ፣
ሱሪና ጫማዬ…
………………ሸሚዝና ኮቴ፣
ቦታቸውን ይዘው፣
………………ደምቆልኝ ውበቴ፣
ሰው የመሆኛዬ፣
………………ጠፋ ጭንቅላቴ።

@getem
@getem
@getem
አፋልጉኝ
።።።።።።
#AbaynehTegegne
ኮፍያዬ ከላይ፣
………………ከታች ከረቫቴ፣
ሱሪና ጫማዬ…
………………ሸሚዝና ኮቴ፣
ቦታቸውን ይዘው፣
………………ደምቆልኝ ውበቴ፣
ሰው የመሆኛዬ፣
………………ጠፋ ጭንቅላቴ።

@getem
@getem
@gebriel_19