ግጥም ብቻ 📘
67.5K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
አየሁሽ-አላየሁሽ

ያኔ ተገናኝተን
ተዋደን ተፋቅረን
ልባችን ተሳስሮ እጅ ለ'ጅ ተያይዘን
ስንጀምር መጫወት "አየሁሽ-አላየሁሽ"
ለፍቅር ማድመቂያ ብዙ ድብብቆሽ
ተጠፋፍተን ቀረን፤
አንቺ እኔን ላታገኝ እኔም ላላገኝሽ

#ፋቻ_ተስፋዬ

@getem
@getem